Forwarded from DEVANI con-tech🏗
🔗MULTI VIEW DRAWING
🪩work sheet answers
📌Part 4
💡for mid-exam preparation
Telegram channel
🪩work sheet answers
For all pre engineering students
💡for mid-exam preparation
Join and share this channelFrom
👇👇👇👇👇👇
🏗 CHANNEL
🏗GROUP
👆👆👆👆👆👆
DEVANI con-tech
Telegram channel
❤1
Forwarded from DEVANI con-tech🏗
🔗MULTI VIEW DRAWING
🪩work sheet answers
📌Part 5
💡for mid-exam preparation
From
Telegram channel
🪩work sheet answers
For all pre engineering students
💡for mid-exam preparation
Join and share this channel
👇👇👇👇👇👇
🏗 CHANNEL
🏗GROUP
👆👆👆👆👆👆
From
DEVANI con-tech
Telegram channel
❤1
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ class እንጀተጠበቀ ነው።
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
🕰 11:45
🏛 space 515
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
3 ሰዓት ቀረው
መልካም ቀን
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
🕰 11:45
🏛 space 515
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
3
Forwarded from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
🌟 የAGT HUB የሀክአቶን አሸናፊዎች ታወቁ! 🌟
“መክሊታችን ለቤተክርስቲያናችን!” ⛪️✨
ከብዙ የፈጠራ ስራዎች እና ትጋት በኋላ የውድድሩ ከፍተኛ አሸናፊዎች ተለይተዋል። በውድድሩ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ላሳያችሁት ጥረት እና ድንቅ ፈጠራ ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን! 👏
🥇 1ኛ ደረጃ – Team ICONS
💰 የ30,000 ብር ተሸላሚ
🥈 2ኛ ደረጃ – Team HIRUY
💰 የ10,000 ብር ተሸላሚ
🥉 3ኛ ደረጃ – Team VITA
💰 የ5,000 ብር ተሸላሚ
ለተሳታፊዎች በሙሉ ያለንን አክብሮት እንገልጻለን። ያቀረባችሁት ሀሳቦች እና ፕሮጀክቶች በእውነት የሚደነቁ ነበሩ።
🚀 ይህ ገና ጅማሮ ነው! በቀጣይ ብዙ አዳዲስ እድሎች ይጠብቁናል!
እንፍጠር፣ እንተባበር፣ እንማር! 💡🔥
📸 ተጨማሪ ፎቶዎች ለማየት ቡድኑን ይቀላቀሉ:
https://t.me/AGT_HUB
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram

👏5❤4
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Applied maths ll አንደተጠበቀ ነው።ለ mid exam የሚያግዙ ነገሮች ይኖራሉ።
📘 applied maths II
👨🏫 Yebitaniya
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️
📘 applied maths II
👨🏫 Yebitaniya
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
👍5❤1
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial እንደተጠበቀ ነው።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
❤1
Forwarded from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
"ለሰው፡ዅሉ፡ከሚኾነው፡በቀር፡ምንም፡ፈተና፡አልደረሰባችኹም፤ነገር፡ግን፥ከሚቻላችኹ፡መጠን፡
ይልቅ፡ትፈተኑ፡ዘንድ፡የማይፈቅድ፡እግዚአብሔር፡የታመነ፡ነው፥ትታገሡም፡ዘንድ፡እንድትችሉ፡ከፈተናው፡
ጋራ፡መውጫውን፡ደግሞ፡ያደርግላችዃል።"
------------------1ኛ ቆሮ 10÷13--------------------
በነገው እለት ፈተና ለምትጀምሩ የግቢያችን ተማሪዎች ግቢ ጉባኤያችን የቀና የአማረ እና የሠመረ ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ።
📖 የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ፥ አእምሮውን ያድለን 📖
መርሳት የሌለብን ዐቢይ ጉዳይ
እመብርሀን ትርዳችሁ፣የድንግል ማርያም ልጅ በነገሮች ሁሉ ይቅደምላችሁ መልካም ጥናት መልካም ፈተና!
#30ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
👉 ባች እና መርሃግብር ማስተባበሪያ ክፍል
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
ይልቅ፡ትፈተኑ፡ዘንድ፡የማይፈቅድ፡እግዚአብሔር፡የታመነ፡ነው፥ትታገሡም፡ዘንድ፡እንድትችሉ፡ከፈተናው፡
ጋራ፡መውጫውን፡ደግሞ፡ያደርግላችዃል።"
------------------1ኛ ቆሮ 10÷13--------------------
በነገው እለት ፈተና ለምትጀምሩ የግቢያችን ተማሪዎች ግቢ ጉባኤያችን የቀና የአማረ እና የሠመረ ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ።
📖 የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ፥ አእምሮውን ያድለን 📖
መርሳት የሌለብን ዐቢይ ጉዳይ
✍️በተቻለ መጠን ባለው ጊዜ ለፈተና መዘጋጀት
✍️በቂ እረፍት ማድረግ
✍️ወደ መፈተኛ ክፍል ከገባን በኋላ ማስተዋል ፡ መረጋጋት
✍️መጸለይ ፧ ፧ ማማተብ【 ለንባብም ፥ ለፈተናም ፤ ስንጀምርም ፥ ስንጨርስም 】
✍️ማመስገን 【 ስለ ሁሉ 】
እመብርሀን ትርዳችሁ፣የድንግል ማርያም ልጅ በነገሮች ሁሉ ይቅደምላችሁ መልካም ጥናት መልካም ፈተና!
ኑ እንቅረብ 7 ቀን ቀረው
#30ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
👉 ባች እና መርሃግብር ማስተባበሪያ ክፍል
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
🙏4👍1
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያቹ🙏
ነገ ማለትም እሁድ የመድኃኔዓለም ጥንተ ስቅለቱን በምናስብበት ዕለት እንዲሁን በሆሳህና ዕለት የሊስትሮ ስራ እንሰራለን🙏
ስለሆነም:
- መጋቢት 27 ሆሳዕና እለት
- በመድኃኔዓለም ( ዋናው በር መውጫ አካባቢ)
- የሊስትሮ እና ቲኬት ሽያጭ ሥራ
ሁላችም ተጋብዛቹዋል በጠዋት እንገናኝ
ነገ ማለትም እሁድ የመድኃኔዓለም ጥንተ ስቅለቱን በምናስብበት ዕለት እንዲሁን በሆሳህና ዕለት የሊስትሮ ስራ እንሰራለን🙏
ስለሆነም:
- መጋቢት 27 ሆሳዕና እለት
- በመድኃኔዓለም ( ዋናው በር መውጫ አካባቢ)
- የሊስትሮ እና ቲኬት ሽያጭ ሥራ
ሁላችም ተጋብዛቹዋል በጠዋት እንገናኝ
❤1😁1