በማርስ ላይ በታርሲስ ሞንቴስ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ጠርዝ የሚገኘው ኦሊምፐስ ሞንስ በመባል የሚታወቀው በናሳ ማርስ ግሎባል ሰርቬየር (MGS) ላይ ባለው መሳሪያ በማርስ ኦርቢተር ሌዘር አልቲሜትር (MOLA) ባገኘው ንባብ መሰረት ይህ ተራራ በስርዓተ ፀሀያችን ውስጥ ረጅሙ ሲሆን 25 ኪሜ ከፍታ ፣ ዲያሜትሩ 700 ኪሜ ነው።
ይህ ተራራ የኤቨረስትን 3 ዕጥፍ ሲሆን አሁን ባለው ግምት፣ ይህ ተራራ የተፈጠረው በእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ሲሆን በማርስ ሄስፔሪያን ጊዜ ከ 3.7 እስከ 3 ቢሊዮን ዓመታት በፊት ነበር።
@astronomy21bk

ከተጠቀሱት👇ውስጥ ሕብራተ ከዋክብት (constellation) ያልሆነው የቱ ነው።👇
Anonymous Quiz
19%
ፐርሰስ
45%
አንታረስ
20%
ፔጋሰስ
16%
ሴተስ
ናሳ በመጪዎቹ አስርት አመታት ውስጥ ጠፈርተኞችን ወደ ማርስ ለመላክ አቅዷል። ይህ ብዙ ተግዳሮቶችን ያቀርባልሉ። ከመካከላቸው ያለው ርቀት እና በዚህ ምክንያት የሚመጡ የጤና አደጋዎች ትንሽ አይደለም።
ለዚህም ከህይወት ድጋፍ እና ከጨረር መከላከያ እስከ ኒውክሌር ሃይል እና ፕሮፑልሽን ኤለመንቶችን በመመርመር እና በመዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ ላይ ይገኛሉ። በተለይ ተስፋ ሰጭ ቴክኖሎጂ የኑክሌር-ቴርማል ፕሮፐልሽን (NTP) ሲሆን ወደ ማርስ የሚደረገውን የጉዞ ሂደት በከፍተኛ ሁኔታ የመቀነስ አቅም አለው።
ከስድስት እስከ ዘጠኝ ወራት ይፈጅ የነበረው የተለመደው የአንድ-መንገድ ጉዞን ሳይሆን የNTP ሥርዓት የአንድ ጉዞን ወደ 100 እና 45 ቀናት ሊቀንስ ይችላል።
👇👇👇👇

ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች ልክ አንደኛ ስለ አስትሮኖሚ የሚያጠና፣የሚያስተምር ምርጥ ቻናል ነው join በሉት ብዙ ዕውቀቶችን ታገኙበታላችሁ ብየ አስባለው👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@CRUXETHIOPIA/1003
@CRUXETHIOPIA/1003
@CRUXETHIOPIA/1003
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
@CRUXETHIOPIA/1003
@CRUXETHIOPIA/1003
@CRUXETHIOPIA/1003
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ባለ አምስት ጫፉ ኮከብ...(የደም ኮከብ)
የእኛይቱን ሃገረን ጨምሮ ከ60 ሀገራት በላይ ባለ አመስት ጫፍ ያለውን ኮከብ በሰንደቅ አላማቸው ላይ አስፍረው ይጠቀሙበታል።
ይህ የኮከብ ውክል ቅቡልነቱ እንደየ ማህበረሰቡ ቢለያይም አለምን የሚያስተሳስርበት አንድ የሆነ ድብቅ ሚስጥር አለ።
ይህ ምልክት ከ ክርስቶስ ለደት በፊት በርካት አመታትን ቀደም ብሎ በውክልና ሲውል ቆይቷል። በተለያየ አዝማናት የተለያየ ትርጉምና ውክልና ቢሰጠውም በሆሊውድ ፊልም ኢንዱስትሪው ላይ በተደጋጋሚ በሚያስብል ሁኔታ ድብቅ ሴራው በቀላሉ በማህበረሰቡ ዘንድ እንዲላመድ ማድረግ ተችላሉ።
ይህ የደም ኮከብ በመባል የሚጠራው ባለ አምስት ጫፍ ኮከብ የጣኦት አምላኪወች መለያ ወይም የሰይጣን (የጥልቁ አርማ) እንደሆን በተደጋጋሚ እንሰማለን።
በጥንት የምልክት እና የአርማወች አጥኝ የሆኑ ምሁራን የራሳቸውን የጥናት ምልከታ ሲያስረዱ ይህ ኮከብ የጥንት መሰረቱ የቀደምት የተፈጥሮ አምልኮ ምሳሌ እንደሆነ ይታመናል ይላሉ።
በዚህ የኮከብ ምልክት የምትመለከው አንስት አማልክት ቅድሰቷ ወይም መለኮታዊ አምላክ በመባል ትጠራለች። ይህ ማለት ይህ ባለ አምስት ጫፍ ኮከብ የሴቶች የጾታዊ ፍቅርና የውበት አምላክ ምልክት ናት ተብላ በምትታመነው ለ ቬንስ የተሰጠ ነው። በቀድሞ የእምነት ስርአት አምላኳ ቬኑስ የምትባለው ፕላኔት ልዩ ክብርና ሞገስ ያላት አማልእክት ነበረች። ቬኑስ የምስራቋ ኮከብ አሽታር እና አስታርቲ የሚባሉት ስሞቿ ከተፈጥሮ ከጸሃይና ጨረቃ ከምድር ኡደት ጋ የተዛመደ ስም ነው።
እች ቬኑስ የምትባለው ፕላኔት በየ ስምንት አመታት ባለ አምስት ጫፍ ያለው ኮከብ ሁኗ በሰፊው ሰማይ ስር ትወጣለች። ቬኑስና ኮከብ የሚመሰለው ቅርጿ የፍጹምነት የዕምነትና የጾታ ውህደት ምልክት የሆነች አማልእት በመባል ትመለክ ነበር ።
የሚደንቀው ለቬኑስ ለተባለች አማልእክት ታምራዊ ተግባር መታሰቢያ እንዲሆን ግሪካውያን የኦሎምፒክን ጨዋታ ለማዘጋጀት የስምንት አመት ዙርን ተጠቅመዋል። በአሁ ወቅት በእየ አራት አመቱ የሚከናወነው ዘመናዊ የኦሎምፒክ ውድድር በ ቬኑስ የግማሽ ዙር ታሳቢ በማድረግ እንደሚካሄዱ በ ብዙሀኑ ዘንድ አይታወቅም።
ይህ የአማልእክቷ የቬንስ ወክል ባለ አምስት ጫፍ ኮከብ የ የኦሎምፒክ ይፋዊ ምልክት ሊሆንም ተቃርቦ እንደነበርና በመጨረሻው ቅጽበት አምስቱ ጫፎች የውድድሩን አንድነትና ጥምረት ለማመልከት በአምስት ክቦች መቀየሩ በብዙሀኑ ዘንድ ያልተገለጠ ሚስጥር ነው።
እኒህ የባዕድ አምልኮ ስርአት ለሺ ዘመናት ዘልቆ ዛሬም ድረስ የፖሲዶን ሶስት ጉጥ መሳሪያ የቬኑስ የሚወከለው ባለ አምስቱ ጫፍ ኮከብ የአሮጊቷ ሾጣጣ ባርኔጣ ጨምሮ በጦር ጀቶችና በወታደራዊ አርማወች ላይ ግንባር ቀደም ሆነ።
አሁን እኛ ባለንበት ዘመንም የጥልቁ ሉሲፈር አርማ እንደሆን በየ ጊዜው በተከታዮቹ በሚወጡ በ ሶስት መአዘን አርማወች ታጂቦ በግልጽ ታውጇል።
ለዚህም ነው ከ 60 በላይ የሆኑ የአለም ሀገራት በተጽኖው ውስጥ ሁነው በሰንደቁ ላይ ባለ አምስት ጫፍ ኮከብን የሚያውለበልቡት.....

ዛሬ ሐምሌ 25/11/2015 ጨረቃ ከበፊቱ ደምቃና ተልቃ በ Capricorn ሕብረ ኮከብ በምስራቅ እየታየች ነው።
በዛሬው ዕለት ከመሬት ያላት ርቀት 357,530 ነው።
@astronomy21bk
@astronomy21bk
በዛሬው ዕለት ከመሬት ያላት ርቀት 357,530 ነው።
@astronomy21bk
@astronomy21bk
በ Alpha centauri planet ውስጥ ትልቁ ማነው?
Anonymous Quiz
22%
Ringworld
30%
perchta
39%
starworld
9%
Machine world
👆ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የአለማችን ትልቁ የሬድዮ ቴሌስኮፕ ሲሆን መገኛውም በደቡብ ምዕራብ ቻይና በፒንግታንግ ካውንቲ ይገኛል።
ይህ ቴሌስኮፕ አጠቃላይ 500 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን 4,450 ፓነሎች አሉት።
ይህም ለምድራችን ስለ ጋላክሲዎች፣ ፕላኔቶች፣ ጥቁር ጉድጓዶች፣ ኮከቦች፣ ከምድር ውጭ ስላሉ ነገሮች ብዙ መረጃዎችን ይሰበስባል።
👇👇#አስትሮኖሚ👇

የቻናላችን ተከታታዮች ከዚህ ቻናል በተጨማሪ Space ላይ ያሉ አካላትን ቆንጆ ቆንጆ pictureሮችን የምንለቅበት ቻናል ይከፈት?👇👇👇
Anonymous Poll
89%
አዎ ይከፈት
11%
አይ ይቅር
Ye channelachn teketatayoch bemulu zare 5 sehat jemro meteors kstet ynoral edhum tkmt 17 ye chereka grdosh ale msht 5 sehat jemro meketatel tchilalachu 5:15 akababi yechereka kefilu sigared mayet ychalal.......
@astronomy21bk
@astronomy21bk
@astronomy21bk
@astronomy21bk