አስትሮኖሚ 🚀🔭
3.56K subscribers
429 photos
12 videos
9 files
239 links
ይህ ቻናል ለ አስትሮኖሚ አፍቃሪያን የተዘጋጀ፤በ ህዋ ላይ ስላሉ ነገሮች የሚያቀርብ ቻናል ነው።

=› በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ፦

👉🏾 አስደናቂው የኢትዮጵያ የህዋ ስልጣኔ
👉🏾 በስርአተ ፀሀይ ያሉ ነገሮች
👉🏾 በጋላክሲያችን ያሉ ነገርች
👉🏾 በምድር ስላሉ አስደናቂ ነገሮች

፨የምናይ ይሆናል፨

YouTube
https://youtube.com/channel/UClfQSinys6_kEjpn-l_nzow
Download Telegram
🌌ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች ነሐሴ 7/12/2016 ማክሰኞ አንድ የስነ ፈለክ ክስተት ይፈጠራል ይህ ክስተት ለስነ ፈለክ አፍቃሪዎች አሪፍ ክስተት ነው።

🌌የነሐሴ 7  "shooting star" በመባል የሚጠሩት የተወርዋሪ ኮከቦች በሰማይ ላይ መታየት ነው።

🌌ይህም ክስተት ሜትየር ሻወር በመባል ይጠራል። እነዚህን ተወርዋሪ ከዋክብቶች በቀላሉ በዓይናችን ብቻ ማየት እንችላለን።

🌌 እነዚህም " perseid meteor shower" በመባል ይታወቃል።

🌌ብዛት ያላቸው ተወርዋሪ ከዋክብቶች ከፐረሰስ ህብረ ኮከብ የሚነሱ ይሆናል።

   🛑ተወርዋሪ ከዋክብቶቹ የሚታዩበት ሰዓት🛑

🌌ኮንስታሌሽኑን sky map በመጠቀም አግኛቸው በቀላሉ በኢትዮጵያ ልክ ከለሊቱ 5 ሰዓት ጀምሮ ስኪነጋ ማየት ትችላላችሁ።

🌌ክስተቱ የሚጀምረው ለሊት 5 ሰዓት ጀምሮ ወደ ምድራችን መወርወር ይጀምራሉ በደንብ ለማየት 11 ሰዓት ተመራጭ ነው። ያላቹበት ቦታ ብርሀን ማያስቸግርና dark የሆነ ከሆነ በክስተቱ በሰዓት ቢያንስ ከ100 በላይ ተወርዋሪ ከዋክብቶች በአይናችን ማየት ይቻላል ተብሎ ይጠበቃል።

ሰማዩን ደመና ካልሸፈነው በቀር በኢትዮጵያ በሁሉም ቦታ ይታያል።

🌌
ቻናሉን ሼር ያድርጉ 👇👇
@astronomy21bk
@astronomy21bk
Ready 👁️☄️
Anonymous Poll
83%
👍👍
17%
😴😴
#ፍትህ_ሳትኖር_ለተገደለችው_ህጻን_ሄቨን 😢😢😢😢😢

ፌቨን የ7 ዓመት ህፃን ነች።እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች።ነገር ግን ቤት ያክራያቸውና አሁን በማረሚያ ቤት የሚገኘው ጌታቸው የተባለ የ3 ልጆች አባት ህፃኗን በአሰቃቂ ሁኔታ አስገድዶ ደፍሮ ገድሏት ተገኘች።

የ7 ዓመት ህፃኗ ልጅን ግቢ ውስጥ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፏ ውስጥ አሽዋ በመጨመር ለመግለፅ በሚከብድ ሁኔታ አሰቃይቶ እንደገደላት እናት አስረድታለች።25 ዓመት ተፈርዶበት ማረሚያ ቤት ቢሆንም በይግባኝ ለማስወጣት እየሠሩ ነው።እኔን አስፈችው በማለት ዛቻና ማስፈራሪያው ከአቅሜ በላይ ሆኗል።ህዝብ ይፍረደኝ እያለች ነው።

እናንተ ኢትዮጵያውያን ይህ ነገር በደንብ እንዲሸራሸር ፊስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ ላይ

* ሼር እያደረጋችሁ ተባበሯት

ድምፅ ሁኑ🙏
🌘............
Anonymous Poll
78%
🌘
22%
🤔
አስትሮኖሚ 🚀🔭
🌘............
በመስከረም ወር አንድ ግርዶሽ ይፈጠራል ምን ይመስላችኋል🤔
Anonymous Poll
42%
Solar Eclipse
58%
Lunar Eclipse
እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2017 በሰላም አደረሳችሁ 👏👏👏👏👏
መጪው ዘመን የሰላም፣ የስኬት እና የደስታ እንዲሆንልንዎ እንመኛለን ።

🌻🌻መልካም አዲስ ዓመት!🌻🌻
@astronomy21bk
ሰላም የቻናላችን  ተከታዮች በሙሉ በመስከረም ወር አንድ ግርዶሽ እንደሚከሰት ነግረናቹ ነበር ይሄም የጨረቃ ግርዶሽ ሲሆን በኢትዮጵያም ይታያል።

ግርዶሹም በAfrica,Antarctica,America,Europe,West Asia and South-Western Russia የሚታይባቸው ናቸው።

የሚከሰተውም ግርዶሽ Partial Lunar Eclipse ሲሆን በኢትዮጵያ ማክሰኞ ለሊት 11:44 ጀምሮ ይከሰታል። በዕለቱም ጨረቃ የአመቱ ለሁለተኛ ጊዜ ከበፊቱ በተለየ መልኩ ለምድር ቀርባ እና በጣም ደምቃ የምትታይበት ቀን ነው።

በዕለቱም ከምድር ያላት ርቀት 357,278km ነው በፊት ከምናያት መጠኗ ተልቆ ነው ሚታየን በግርዶሹም ጊዜ 11:44 አካባባቢ በኢትዮጵያ በምዕራብ በኩል ታገኟታላችሁ እና 11:44 ጀምሮ የጨረቃን ክፍል ከተከታተላችሁ ከፊሉ ሲጋረድ ማየት ትችላላችሁ።

ግርዶሹንም እተከታተላቹ ፕላኔት ጁፒተርንም በ ታውረስ ህብረ ኮከብ ውስጥ ሆኖ ማየት ትችላላቹ።
Share👇
@Astronomy21bk
አስትሮኖሚ 🚀🔭
Photo
ዛሬ ለሊት በዚህ መልክ ነው ሚከሰተው


Moon+Earth+Sun=Lunar Eclipse
የጨረቃ ግርዶሹን የተመለከተ አለ?
Anonymous Poll
22%
አይቻለሁ😍
78%
አላየሁም☹️