አስትሮኖሚ 🚀🔭
3.56K subscribers
429 photos
12 videos
9 files
239 links
ይህ ቻናል ለ አስትሮኖሚ አፍቃሪያን የተዘጋጀ፤በ ህዋ ላይ ስላሉ ነገሮች የሚያቀርብ ቻናል ነው።

=› በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ፦

👉🏾 አስደናቂው የኢትዮጵያ የህዋ ስልጣኔ
👉🏾 በስርአተ ፀሀይ ያሉ ነገሮች
👉🏾 በጋላክሲያችን ያሉ ነገርች
👉🏾 በምድር ስላሉ አስደናቂ ነገሮች

፨የምናይ ይሆናል፨

YouTube
https://youtube.com/channel/UClfQSinys6_kEjpn-l_nzow
Download Telegram
እንኳን ደስ አለን 100ሰብስክራይበር ደርሰናል 😍እናመሰግናለን❤️ ገና ከዚህ በላይ በፍጥነት እናድጋለን....

⛅️ታህሳስ 12(December 21) የአመቱ አጭር ቀን🧐

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ ነገ ታህሣስ 12 የአመቱ አጭርቀን ነው ይህም ማለት ቀኑ 9:38 ሰዐት ጀምሮ ይመሻል ማለት ነው በኢትዬጵያ ሣይንስም በጣም ተጠባቂ የሰማይ ለውጦች ይፈፀማሉ❄️ በሣይንስም summer ሶለስቲስ ይሉታል ቀኑ 9 ሌሊቱ ደግሞ 13 ይሆናል (እንግዲህ ነገ ስራ በጊዜ ትወጣላቹ ማለት ነው😂) ታህሳስ ማለት ሀሲስ ሀሲሶት ከሚል የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን የማሰስ ወር ነው ምክንያቱም ሰብአ ሰገል ክርስቶስን ፈልገው ያገኙት ወር ስለሆነ ነው በቻናላችን አስገራሚ የእንስሳት ምስጢራዊ ተፈጥሮ ስለምናይ ከእኛ ጋር ሁኑ subscribe for more🗝https://youtube.com/@yetebeb_kulf?si=j3RFfKEyNRAVg24X❤️
ሠላም ውድ የዚህ channel ቤተሰቦች የጥበብ ቁልፍ ዩትዩብ 800 አልፏል እንኳን ደስ አላችሁ ይህ የሆነው በናንተ ነው! አሁንም ወደፊት እንገሰግሳለን ! 1k soon

በቀጣይ ''የሰው ልጅ በአእምሮው ሳይሆን በልቡ ነው የሚያስበው'' በሚል አከራካሪ ቪድዮ እንመጣለን እስከዛው subscribe በማድረግ ይቆዩን! እንዲሁም እናንተም ተከራከሩበት (this🫀or 🧠 this) የምናስበው በየቱ ነው!?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአይነቱ ለየት ያለ ትረካ ነገ ይለቀቃል! ከናንተ የሚጠበቀው ሰብስክራይብ አድርጎ መጠበቅ ብቻቻቻቻቻቻቻ!
📢🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
https://youtube.com/@Tesemigetsitube?si=eZv3W5b3dgm4YdzZ
ለቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ (እሁድ) የስነ ፈለክ ክስተት ሲኖር እሱም የmeteor shower " ክስተት ነው ።ይሄም (በርካታ ተወርዋሪ ከዋክብቶችን የምንመለከትበት አጋጣሚ ነው)

ክስተቱን በዓይን ማየት የምንችል ሲሆን ብዙ ብርሀን በማይኖርበት ወይም ጨለም ያለ ቦታ በመሆን ክስተቱን መመልከት ይቻላል።

❶እሁድ ከለሊቱ 9:00 አካባቢ ጀምሮ ወደ ምድራችን ሲወረወሩ ማየት የምንችል ሲሆን በሰዓት ከ 70 በላይ ተወርዋሪ ከዋክብቶች በምድራችን ላይ ያልፋሉ።
የ Aquarius ህብረ ኮከብም መነሻቸው ይሆናል ህብረ ኮከቡም በምስራቅ ለሊት 10:00 ሙሉ ለሙሉ ይታያል።

ስትመለከቱም ዕይታችሁን የሚጋርድ ከፍተኛ ብርሀን ከሌለ በቀር በሰማይላይ የእሳት ኳሶች በየ አቅጣጫው የሚወረወሩ ይሆናል።

➋ቅዳሜ ዕለትም ሀሪፍ ክስተት አለ ይህም ክስተት የጨረቃ እና የፕላኔት ማርስ ግጥጥሞሽ ነው። ይህን ክስተት ያለ ምንም መሣሪያ በዓይናችን ብቻ ማየት እንችላለን።

ይህን ክስተት ቅዳሜ ለሊት 10:30 ጀምሮ ወታችሁ በምስራቅ በኩል ብትመለከቱ ብዙዎቻችን አይተናታል ግን ፕላኔት ማርስን በዓይን ዓይታችኋት ለማታቁ በዚሁ በዙ መፈለግ ሳይጠበቅባችሁ በምስራቅ አቅጣጫ ከጨረቃ ጋር በ 0.5⁰  በጣም ተጠግታ  ትታያለች በዕለቱ ብርሀኗ በጣም ደማቅ ባይሆንም ግን ትለያለች ከጨረቃ ጎን የጨረቃ ብርሀን በጎደለበት ጎን በጣም ተጠግታ ቀልታ ትታያለች በዕለቱም ራቅ ብላ ፕላኔት ሳተርንም ትገኛለች ናንተም ክስተቱን ተመልከቱ ፎቶ ያነሳችሁም ግሩፕ ላይ መልቀቅ ትችላላችሁ።

ቅዳሜ=ለሊት 10:30 ጀምሮ በምስራቅ የ mars እና moon ግጥጥሞሽ ይከሰታል።
🌘
እሁድ=ለሊት 9:00 ጀምሮ ስኪነጋጋ ብዛት ያላቸው ተወርዋሪ ከዋክብቶች በሰማይ ላይይታያሉ☄️
ቻናሉን share አድርጉ👇
@astronomy21bk
@astronomy21bk
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በስላም አደረሳቹ ቤተሰብ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!

መልካም በዓል @astronomy21bk
....ዛሬ ለሊት 11:00 ሰዓት ስድስት ፕላኔቶች ተራርቀው ቢሆንም ቀጥታ ተደርድረው ይታያሉ።
ፕላኔቶቹን አጉሊ መሣሪያ በመጠቀም ማየት የምንችል ሲሆን ያለ መሣሪያ በዓይናችን ሁለቱን ፕላኔቶች ፈልገን ማየት እንችላለን ፕላኔት ማርስ እና ሳተርንን መመልከት እንችላለንን።
@astronomy21bk
@astronomy21bk
Perseid meteor shower in the Austrian

@astronomy21bk
የኛ ፀሐይ የምትጠቀመው life cycle የትኛውን ይመስላችኋል👇
Anonymous Poll
45%
1
55%
2
በ James Webb Space Telescope የተነሡት አራቱ outer planets

@astronomy21bk
🌌ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች ነሐሴ 7/12/2016 ማክሰኞ አንድ የስነ ፈለክ ክስተት ይፈጠራል ይህ ክስተት ለስነ ፈለክ አፍቃሪዎች አሪፍ ክስተት ነው።

🌌የነሐሴ 7  "shooting star" በመባል የሚጠሩት የተወርዋሪ ኮከቦች በሰማይ ላይ መታየት ነው።

🌌ይህም ክስተት ሜትየር ሻወር በመባል ይጠራል። እነዚህን ተወርዋሪ ከዋክብቶች በቀላሉ በዓይናችን ብቻ ማየት እንችላለን።

🌌 እነዚህም " perseid meteor shower" በመባል ይታወቃል።

🌌ብዛት ያላቸው ተወርዋሪ ከዋክብቶች ከፐረሰስ ህብረ ኮከብ የሚነሱ ይሆናል።

   🛑ተወርዋሪ ከዋክብቶቹ የሚታዩበት ሰዓት🛑

🌌ኮንስታሌሽኑን sky map በመጠቀም አግኛቸው በቀላሉ በኢትዮጵያ ልክ ከለሊቱ 5 ሰዓት ጀምሮ ስኪነጋ ማየት ትችላላችሁ።

🌌ክስተቱ የሚጀምረው ለሊት 5 ሰዓት ጀምሮ ወደ ምድራችን መወርወር ይጀምራሉ በደንብ ለማየት 11 ሰዓት ተመራጭ ነው። ያላቹበት ቦታ ብርሀን ማያስቸግርና dark የሆነ ከሆነ በክስተቱ በሰዓት ቢያንስ ከ100 በላይ ተወርዋሪ ከዋክብቶች በአይናችን ማየት ይቻላል ተብሎ ይጠበቃል።

ሰማዩን ደመና ካልሸፈነው በቀር በኢትዮጵያ በሁሉም ቦታ ይታያል።

🌌
ቻናሉን ሼር ያድርጉ 👇👇
@astronomy21bk
@astronomy21bk