መርጌታ የወሴፍ የባህል ህክምና
3.75K subscribers
39 photos
6 videos
Download Telegram
#በምን_በምን_ተቸግረዋል??
፩, #በዓይነ ጥላ(ሁሉን በሚዘጋ)
፪, #በመተት መንፈስ 
፫, #በወንድ በሴት ዛር
፬, #በገርጋሪ መንፈስ
፭, #የዝሙት መንፈስ
፮, #በዛር ውላጅ
፯, #በቤተሰብ ዛር(ባዕድ አምልኮ)
፰, #የገንዘብ መባከን
፱, #በወር አበባ መዛባት/መዘበራረቅ
እያንዳንዱን በዝርዝር ከታች አስቀምጠናል

     ፩, የመተት መንፈስ(ድግምት)ተጽኖ
#ገንዘብን ማስጨረስ
#በረከት ማሳጣት
#በአጭር ጊዜ ማደህየት
#በሰው ዘንድ ማስጠላት
#ሀገር ለሀገር ማዞር
#አላማን መሳት
#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
#የተበላ ከሆነ ከሆድ ሥራይ መስራት
#ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ
#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
#ማስማጥና ድርቀት መፍጠር

     ፪, የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው
💠የሚመጣ እድል መመለስ
💠መልካም ነገሮችን ማበላሸት
💠መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ
💠የእቃ መበላሸት
💠ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት
💠ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ
💠ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት
💠የውጭ እድል መዝጋት ማበላሸት

    ፫, የወንድ ዛር ሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ
❇️ትዳር መገርገር
❇️ከትዳር አጋር ማለያየት
❇️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት
❇️ፍቅር ጀምረው መጥፋት
❇️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት
❇️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ
❇️የወር አበባ መዛብት መብዛት(ማነስ)

    ፬, ሴት ዛር በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ
👉ስንፈተ ወሲብ
👉ቶሎ መጨረስ
👉የብልት መልፈስፈስ
👉የብልት ማነስ
👉ህልመ ሌሊት
👉የብል ፈፅሞ አለመነሳት
👉የግንኙ ፍላጎት ማጣት
👉የትዳር መገርገር ማስጠላት
👉ሴቶች እየቀረቡ መራቅ

     ፭, የሚገረግር መንፈስ ተጽኖ
🔶ከትዳር መገርገር
🔶ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ
🔶ሥራ ለመቀጠር መገርገር
🔶ከውድድር ውጤት ማሳጣት
🔶የትምህርት መገርገር ማስጠላት
🔶ተምሮ ውጤት ማጣት
🔶ከሰው ማጋጨት ማጣላት

     ፮, የጭንቀት መንፈስ ችግሮች
🔷ተስፋ መቁረጥ
🔷ፍርሃት ፍርሃት ማለት
🔷የበታችነት ስሜት መሰማት
🔷በራስ አለመተማመን
🔷ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
🔷ከፍተኛ ላብ መፍጠር
🔷ሰላም ማሳጣት መረበሽ
🔷እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት

      ፯, የቤተሰብ ዛር መንፈስ ተጽኖ
በኪንታሮት
በካንሰር
በስኳር
በኩላሊት
በአስም
በጨጓራ በሽታ
ሆድ መንፋት መጮህ
ሰውነት ማቀጨጭ
ሰውነት ማግዘፍ
ፀሎት ማስጠላት
ቤተሰቡ ሰላም እንዳይሆን ወዘተ
ከላይ የተዘረዘሩትን በመመሰል ይረብሻል

     ፰, የዝሙት መንፈስ ተፅኖው
⭐️ያዩትን ሁሉ ማስመኘት
⭐️ከተለያየ ሰው ጋር ዝሙት እንዲፈፅሙ
⭐️ግለ ወሲብ እንዲፈጽሙ መገፋፋት
⭐️በወንዶችም በሴቶችም ሴሰኝነት
⭐️በህልመ ሌሊት ማሰቃየት

      ፱, የአዚም መንፈስ ተፅኖ
☑️ማጥናት ሲጀምሩ በእንቅልፍ መረበሽ
☑️ሲያነቡ አይንን ማጨለም
☑️ሲያነቡ በሰመመን መያዝ
☑️ጸሎት ሲፀልዩ ማዛጋት ማስፏሸግ
☑️በጸሎት ሰዓት ሌላነገር ማሳሰብ
☑️የመርሳት ችግር

    #መፍትሔ
#️⃣የእንዘረዘይ ሥሩን
#️⃣የጥፍሬና ሥሩን
#️⃣የሴት ቀስት ሥሩን
#️⃣የቀበርቾ ሥሩን
#️⃣የዝግባ ሥረና ቅርፊቱን
#️⃣የሀረግ እሬሳ ሥርና ቅጠሉን
👉እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የዝግባ ቅርፊቱን የሀረግ እሬሳ ቅጠሉን በማድረቅ ሸርከት አድርጎ  ፈጭቶ  ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፲፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የተዘረዘሩትን ችግሮች ያስወግዳል ።

      ❗️❗️የጥንቃቄ መልዕክት ❗️❗️
ሙሉ ለሙለ በሚባል ደረጃ ኮፒ እያደረጉ ሽርፍራፊ ፍራክ ፍለጋ የሚለቁ ስላሉ በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን

የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት ገጽ

አድራሻ፦ቢንሻጉል ጉምዝ ቡለን ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
0938548690
0938548690

#ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ



የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
1, ለስንፈተ ወሲብ
2, ለኪንታሮት
3, ለዓይነ ጥላ/ሁሉን ለሚዘጋ
4, ለስኳር
5, ለእጀሰብ/መተት
6, ለኩላሊት ጠጠር
7, ለመፍትሔ ሥራይ
8, ለጭርት/ቋቁቻ
9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ
10, ለቆዳ/ለለምጥ
11, ለወር አበባ መዛባት
12, ለወፍ/ጉበት
13, ለነስር
14, ሽታ ለማንኛውም
15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን
16, ለሱስ ለማንኛውም
17, ለአባላዘር በሽታ እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ።