ASD AJ LAH
738 subscribers
1.72K photos
194 videos
3 files
485 links
ካነበብኩት…
Download Telegram
' ወደ አላህ መማጸን ፡ ወደ እርሱ በመልካም ስራና በሰላማዊ ልብ መጠጋት ባይኖር ኖሮ በዘመኑ ውዥንብር በነፋስ ውስጥ እንደሚውለበለብ ገለባ እንሆን ነበር፣ ግና ልባችንን በትዕዛዙ ስር እስካኖርን ድረስ ከጭንቀት የፀዳ ደኅንነት፣ መረጋጋት እና ስክነትን እናገኛለን። ። '

ከልቤ ከላም🩵

ከጠቢባን መንደር
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልስነይን 1️⃣3️⃣ #ሸዋል 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
•                  ጭው ያለ በረሀ መሀል ነኝ። ብጣራ ሚሰማኝ አንድም ሰው የለም። የበረሀው አሸዋ እግሬን እየያዘኝ መራመድ ጀመርኩ። ከአንድ አነስ ካለች ኮረብታ ላይ እንደወጣሁ ማዶ ያለውን ለማየት መንጠራራት ያዝኩ። ምንን እንደምፈልግ ባላውቅም ፍለጋ ላይ ነኝ።
" ባህሩ ደጃፍህ ሆኖ ሳለ ለምን እሩቅ ታስሰዋለህ? "
የትላንቱ ድምፅ እራሱ ነው። ዙሪያዬን እየቃኘሁ ማን ነህ? ማን ነህ ? " ድንግርግር እንዳልኩ የመጣልኝን ጥያቄ ጠየቅኩት!
ዝምታ . . .
እንደ ባህር ያለ ዝምታ. . .
ድንገት " አንተ ማን ነህ? " ሲል ጠየቀኝ።
ደነገጥኩኝ። ማን ነኝ? ተስፋ ቢስ ምድር ላይ የተጣልኩ ተስፈኛ? ማን ነኝ. . የአይኖቼ ግድብ በእምባ ተሞሉ።
ትኩስ እምባ! የብቸኝነት እምባ! ተስፋ የማጣት እምባ! ሞትን የመፍራት …

ኺያል
አብዱ ሩሚ
ጥቂት ዝምታ. . . ምን ይል ይሁን በሚል ስጋት የተከበበ ዝምታ። ምን ትመልስልኝ ይሁን በሚል ፍርሀት የታጠረ ዝምታ. . .

             አይኗን ሸሽቼ ማውራት ጀመርኩ. . ከየት መጀመር እንዳለብኝ እየተደናገርኩም ቢሆን . .
" ከአምና ጀምሮ ልቤ ውስጥ የተደበቀን እውነት ነው ምነግርሽ። እውነትነቱ አንቺ ከኔ በሰማሽው ብቻ ሳይሆን እኔ ላይ ባየሽውም መወሰን ትችያለሽ።እናማ ብዙ  ወድጄሻለሁ! ከውዴታም በላይ ባለው ፍቅር ልቤ ተጠልፎዋል . . . መናገሬ ልክ ይሁን አይሁን አላውቅም ግን ልቤን ትንሽ ቅልል ካረገው ብዬ ነው. .አንቺም ብታውቂ እንደ ምላሽሽ ባስተናግድሽ መልካም ይመስለኛል።"    ቁና ቁና እየተነፈስኩ የመጣልኝን አወራኋት። ከዚህ በፊት ትቶኝ የነበረው ፍርሀት ካባውን ደርቦ ሰፈረብኝ። የምር ግን ማፍቀር እንዲህ ባለ ፍርሀት የሚገለፅ ነው? እርሷን ነው በእርሷ አለመፈቀርን ነው ምፈራው?

ኺያል
አብዱሩሚ
አግባ! ድህነትን አትፍራ! የአላህ እርዳታ ከአንተ ጋር ነውና!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ثلاثةٌ حقٌّ على اللهِ عونُهم: المجاهِدُ في سَبيلِ اللهِ، والمكاتَبُ الَّذي يريدُ الأداءَ، والنّاكِحُ الَّذي يُريدُ العفافَ﴾

“ሶስት አይነት ሰዎች አላህ እገዛ ሊያደርግላቸው የተገቡ ናቸው። በአላህ መንገድ ላይ የሚታገል ሙጃሂድ፣ እዳውን ለመክፈል ጥረት የሚያደርግ፣ ከዝሙት ለመጠበቅ ትዳር የሚመሰርት (ኒካህ የሚያስር) ናቸው።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 1655
"ምንጣፍ የለሹ" መስጂድ
------
በደቡብ አልጄሪያ፣ በሰሓራ በረሃ ውስጥ ባለችው የ"ዋዲ-ሱፍ" ከተማ ነው የሚገኘው። በሰፊው የመስጅዱ መስገጃ ክፍል ውስጥ ምንም ምንጣፍ አልተነጠፈም። በምንጣፍ ፈንታ የመስጅዱ ወለል ሙሉ በሙሉ የአሸዋ ንጣፍ ለብሷል።

አሸዋው በሞቃታማው የክረምት ወቅት ይቀዘቅዛል። በበጋ ወቅት ደግሞ ይሞቃል። እንደ ውጪው አሸዋ የጸሐይ ብርሃን ስለማያገኘው ከጸሐዩ ግለት ጋር ሙቀቱ አይቀየርም። መስጂዱ እንደዚህ መሆኑ ለሰጋጆች (በተለይም በዕድሜ ለገፉ ሰዎች) ምቾት እንደሚሰጥ ይነገራል።
------
(መረጃውን ያገኘሁት ከታዋቂዋ ደራሲ አሕላም ሙስተጋነሚ የፌስቡክ ገጽ ነው።
(احلام مستغانمي

© አፈንዲ ሙተቂ
🤦🏽‍♂
ከእንቅልፍህ ከመንቃትህ ለልብህ ከቀረቡ ሰዎች ለህልምህ መሳካት የመልካም ምኞት መግለጫ ስልክህ ላይ መልእክት ደርሶህ ስታይ አላህ በእዝነቱ መልካም ሰዎች እጅ ላይ እንዳስቀመጠህ ትረዳለህ።

አላህ የነዚያን ሰዎች ቀልብ ከሚጠግኑት አድረገኝ
ለሰራሁት ወንጀል ሁሉ አስተጝፊሩላህ
ሪዝቄን ለሚያጠብ ወንጀል ሁሉ አስተጝፊሩላህ
መልካም ስራዎችን ሁሉ ለሚያጠፋ ወንጀል አስተጝፊሩላህ
መጥፎ ስራ በመጥፎ ከሚያባዛ ወንጀል በሙሉ አስተጝፊሩላህ
ቀልብን ከሚገድል ወንጀል በሙሉ አስተጝፊሩላህ
ከጀነት ከሚያርቀኝ ወንጀል ሁሉ አስተጝፊሩላህ
ወደጀሀነም እሳትከሚያቀርበኝ ወንጀል ሁሉ አስተጝፊሩላህ


‏استغفرالله لكل ذنبٍ أذنبته
‏استغفرالله لكل ذنبٍ يُضيق الرزق
‏استغفرالله لكل ذنبٍ يُمحي الحسنات
‏استغفرالله لكل ذنبٍ يُضاعف السيئات
‏استغفرالله لكل ذنبٍ يُميت القلب
‏استغفرالله لكل ذنبٍ يُبعدني عن الجنة
‏استغفرالله لكل ذنبٍ يُقربني إلى النار
‏استغفرالله لكل ذنبٍ وأتوب إليه
አላህ በእዝነቱ አንተን መካስ ሲጀምር አካካሱ ተራራን ያነቃንቃል…ብረትን ያቀልጣል…እርምህን ማታገኘው የመሰለም ነገር እየዳሀም ቢሆን ይመጣል

‏اللّهُمَّ تولنا فيمن تولّيت 💙 ‏⠀ ⠀ ‏⠀ ⠀ ‏⠀ ⠀ ‏⠀ ⠀ ‏⠀ ⠀ ‏⠀ ⠀ ‏⠀ ⠀ ‏⠀
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 1️⃣4️⃣ #ሸዋል  1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
•< እግርህ ስር የሚያደናቅፍህ ድንጋይ ተቀምጦ ዓይንህን ከድንጋዩ ለማሸሽ ብትሞክር ራስህን ማታለልህ በቅፅበት ይገለጥልሀል። ድንጋዩ የሚመታው ዓይንህን ሳይሆን እግርህን ነዋ! ብዙዎች ራሳቸውን በማታለልና በመሸንገል መንገድ ሲሄዱ እውነት እያሰናከለች ስትጥላቸው የምንመለከተውም ለዚህ ነው! >•
ጀላሉዲን አል-ሩሚ
ASD AJ LAH
አቡዑበይዳ… አልጀዚራ ያላችሁ አሁን መግለጫ እየሰጠ ነው ተከታተሉትማ
የጘዛ ወረራ 200ኛ ቀኑን መያዙን አስመልክቶ ዛሬ አቡ ዑበይዳ የቲቪያችን መስኮት ላይ ብቅ ብሏል

ወላህ አቡዑበይዳ ከሳብኝ
እኛም ጘዛን ከሀሳባችን ያወጣን መሰለኝ
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 1️⃣5️⃣ #ሸዋል 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 1️⃣6️⃣ #ሸዋል 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
በፊትና ዘመን ለአንድ ወጣት ከሐጅ ይልቅ ማግባት ይበልጣል ይላሉ አል-ኢማም አል-ቡኻሪይ። በርግጥ አቅሙ ለቻለ ሐጅ ዋጂብ'ኮ ነው። ግን ፊትና ካለና ከትዳር ውጭ መቋቋም የማይችለው ፊትና ከሆነ ማግባቱ የበለጠ ይወጅበበታል።

الزواج للشباب في زمن الفتن، أوجب مـن الحج!

إذا كان الرجل يحتاج إلى الزواج ، ويشق عليه تأخيره فإنه يقدم الزواج على الحج .
أما إذا كان لا يحتاج إلى الزواج فإنه يقدم الحج .
قال ابن قدامة رحمه الله في "المغني" (5/12) :
وَإِنْ احْتَاجَ إلَى النِّكَاحِ , وَخَافَ عَلَى نَفْسِهِ الْعَنَتَ ( أي المشقة ) , قَدَّمَ التَّزْوِيجَ , لأَنَّهُ وَاجِبٌ عَلَيْهِ , وَلا غِنَى بِهِ عَنْهُ , فَهُوَ كَنَفَقَتِهِ , وَإِنْ لَمْ يَخَفْ , قَدَّمَ الْحَجَّ ; لأَنَّ النِّكَاحَ تَطَوُّعٌ , فَلا يُقَدَّمُ عَلَى الْحَجَّ الْوَاجِبِ اهـ . وانظر أيضاً : "المجموع" (7/71) للنووي .
وسئل الشيخ ابن عثيمن رحمه الله :
هل يجوز تأجيل الحج إلى ما بعد الزواج للمستطيع ، وذلك لما يقابل الشباب في هذا الزمن من المغريات والفتن صغيرة كانت أم كبيرة ؟
فأجاب :
لا شك أن الزواج مع الشهوة والإلحاح أولى من الحج لأن الإنسان إذا كانت لديه شهوة ملحة فإن تزوجه حينئذٍ من ضروريات حياته ، فهو مثل الأكل والشرب ، ولهذا يجوز لمن احتاج إلى الزواج وليس عنده مال أن يدفع إليه من الزكاة ما يُزوج به ، كما يعطى الفقير ما يقتات به وما يلبسه ويستر به عورته من الزكاة .
وعلى هذا فنقول : إنه إذا كان محتاجاً إلى النكاح فإنه يقدم النكاح على الحج لأن الله سبحانه وتعالى اشترط في وجوب الحج الاستطاعة فقال : ( وَلِلَّهِ عَلَى النَّاسِ حِجُّ الْبَيْتِ مَنْ اسْتَطَاعَ إِلَيْهِ سَبِيلا ) آل عمران / 97 .
أما من كان شاباً ولا يهمه أن يتزوج هذا العام أو الذي بعده فإنه يقدم الحج لأنه ليس في ضرورة إلى تقديم النكاح اهـ
فتاوى منار الإسلام (2/375) .
አውሮፕላን ውስጥ ሆነህ አንድ የሚያበሳጭ ነገር ቢገጥምህ "ወራጅ አለ!" አትልም, ብስጭትህን ዋጥ አርገህ መሬት እስክታርፍ ትታገሳለህ እንጂ

አሁን የምትኖረውም ህይወት መሸጋገሪያ ነው፤ ከሞት በኋላ ህይወት እንዳለ የምታምን ከሆነ አሁን የምትኖረውን ኑሮ እንደ አውሮፕላን ጉዞ እየውና ታገስ። ከታገስክ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የድል ሚዛን ወዳንተ ማዘንበሏ አይቀርም።

"ألا إن نصر الله قريب"
ታገስ ሀቢቢ☺️

©  

اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه أجمعين
በምድር እና በሰማይ ተወዳጅነትን የምታገኙበት…መልካም ስራቸው ከሚበዛላቸው፣ ጊዜያቸውን በኸይር ከሚያሳልፉት፣ ለወንጀላቸው መሀርታን አግኘተው በጀነት ከሚበሰሩት ሰዎች መሀል የምንሆንበት ወዶ በላካቸው እና  እዝነቱን በእርሳቸው ባሳየን ወዱ ነብያችን የበዛ ሰለዋት ምናወርድበት በሱራህ አልካህፍ በዱዓእ በሰላት በቲላዋ በተሳኩ ምኞቶች በጀባሩ ራህመት የታጀበ የተዋበ ምርጥየ ጁምዐን ተመኘሁ።

https://t.me/asdajlahh
ዕድሜያቸው ሰማንያ ገደማን ያለፉ አዛውንት ናቸው። ልጃቸው ይህንን ምስል አያይዞ እንዲህ ይላል:-
"አቡ ኡበይዳ በቴሌቪዥናችን መስኮት ብቅ ሲል አባቴ ከተቀመጠበት ይቆማል። ምርኩዙን ደገፍ ብሎ የተወዳጁን አቡዑበይዳን ንግግር ያደምጣል። አይደክምም አይታክትም ንግግሩን ሳይጨርስ አይቀመጥም ተቀምጦም ንግግሩን ሰምቶ አያውቅም። ለክብሩ ከመቀመጫው ይነሳል"

Mahi mahisho