ASD AJ LAH
760 subscribers
1.8K photos
197 videos
3 files
513 links
ካነበብኩት…
Download Telegram
በጠዋት ለስራ የሚወጡ እና ማታ ሲሆን ሲመሽ እንጂ ወደቤት የማይመለሱ ሰዎች አብዛኛውን ግዜ የደከመ ውጥር ያለ መንፈስ ላይ ሆነው ታገኟቸዋላችሁ። ቶሎ ይናደዳሉም ግን ያ የሆነው መነጋገርን ጠልተው አዳኛጭ አለመሆንን ፈልገው ሳይሆን ዕለታዊ የኑሮ ሁኔታቸው የአዳማጭነትን እና የውይይትን ለዛ እንዳያውቁ አድርጓቸው ነው።
ዶስቶወይፍስኪ " እናቴ "አባታችሁ ምሽት ላይ ወደቤት ሲመለስ ፈገግ ብላችሁ ተቀበሉት! የውጩ ዐለም ወንዶች ላይ ከበድ ብሏል" ትለን ነበር ይላል።

እናም እንደዚህ አይነት ውስጣቸው የደከመ ሰዎችን በምታገኙ ሰዐት ምክንያት ፈልጉላቸው እንደ አብዛኞቹ ሰዎች ተከታታይ ድራማ እና ፊልሞችን በመመልከት ህልማቸውን የሚገነቡ ሰዎች ሳይሆኑ ህይወትን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የሚገፉ ናቸው። ህይወት ደግሞ ለሚለፋባት መራራ የሆነች እና እነኚህ ሰዎች በየቀኑ የሚጎነጯት ፅዋ ነች

አላህ ኑሯቸውን ዱንያ አኺራቸወን ከማሳመር ጋር ያግራላቸው
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 2⃣0⃣ #ሻዕባን 1⃣4⃣4⃣5⃣
እንኳን ገብቶ ገና ቀርቦም ድባቡ ደስ የሚል እጅግ ተናፋቂ ወር - ረመዷን።
ዛሬ በየመስጂዶች ሁሉ ኹጥባው ስለ ረመዷን ነበር። 10 ቀን ቀረው።
ታላቁን እንግዳ ለመቀበል ከወዲሁ ዝግጅት አድርጉ ተብሏል።
መድረስ ብቻ አይደለም ከሚፆሙት ያድርገን።
መፆም ብቻ አይደለም በትክክል ፆመዉት ፆማቸው ተቀባይነት ከሚያገኙት ያድርገን።

Abx
ያ አዩሀል ላጤ ወላጤያት እራት በላችሁ ኣ? ታድያ ምን ታፈጣላችሁ ተኙንጂ🙄
Abu
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰብት 2⃣1⃣ #ሻዕባን 1⃣4⃣4⃣5⃣
f(x)=y

😅
በድምፅ የሚሰገዱ ሰላቶችን እየሰገድክ የራስህ ድምፅ ተመችቶህ ሶስተኛ ረከዐ ላይ ጮክ ብለህ ፋቲሀን መቅራት መጀመርህን ስታውቅ ያለው ስሜት…
ከሸቀጥ ሱቅ ውጭ ማንኛውም በድርድር ምትሻሻጥበት ሱቅ ስትገባ ሻጯ ሴት በተለይ ሙስሊም ከሆነች በገባህበት እግርህ ተመልሰህ ውልቅ🙌 ሌባ እንዳትባል ብቻ መንገድ ጠይቀህ ውጣ

ካልሲ በ70 ሸጡልኝ እኮ😓🙆🏽
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ فَقُلۡتُ ٱسۡتَغۡفِرُوا۟ رَبَّكُمۡ إِنَّهُۥ كَانَ غَفَّارࣰا }
«አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡

{ یُرۡسِلِ ٱلسَّمَاۤءَ عَلَیۡكُم مِّدۡرَارࣰا }
«በእናንተ ላይ ዝናምን ተከታታይ አድርጎ ይልካል፡፡

{ وَیُمۡدِدۡكُم بِأَمۡوَ ٰ⁠لࣲ وَبَنِینَ وَیَجۡعَل لَّكُمۡ جَنَّـٰتࣲ وَیَجۡعَل لَّكُمۡ أَنۡهَـٰرࣰا }
«በገንዘቦችና በልጆችም ይለግሰላችኋል፡፡ ለእናንተም አትክልቶችን ያደርግላችኋል፡፡ ለእናንተም ወንዞችን ያደርግላችኋል፡፡»

ሱረቱ ኑህ 10-12

Good night with good dreams 😴😴😴
እኔ በህይወቴ ለሆነ ሴርሞኒ አዘጋጅ ካልሆንኩ በቀር ፈጅር ሰግጀ ወጥቸም የወጣም አየሰቸ አላውቅም። ዛሬ ሰውነቴን ላፍታታ ፈጅር ሰግጀ ብወጣ ሚሊንየም አዳራሽ ለተዘጋጀው ፕሮግራም የቦሌ ታክሲ ሚፈልጉ ጥንዶችን አገኘሁ። አረ እስኪ ከበረካው ልቋደስ ቲኬቱ ያለው¿😏

ከዚህ መሰናዶ አዘጋጆችማ የተላለፍነው ዘመን አለ ልምድ መውሰድ አለብኝ። ስንት ነገር አዘጋጅቸ በጠራሁት ፕሮግራም 4:00 ራሱ የሚመጣው አብሮኝ ያዘጋጀው እኮ ነው
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልአሃድ 2⃣2⃣  #ሻዕባን 1⃣4⃣4⃣5⃣
የዘጠናው እና የሚሊንየሙ ትውልድ ከማይረሳቸው ነገሮች መሀል ረመዿን እና ዒድ ሲቃረብ ቤት ማሳመር ሂደት ነው። ቤተሰብ ይሰበሰብና ከአዋቂ እስከ ህፃኑ ውሀው ላይ ሲምቦራጨቅ ፣ ሲጠርግ ሲወለውል ብፌ የተቆለባቸው ብርጭቆዎች ሲወጡ ወዘተ… እናንተ ጋር የረመዿን አቀባበል እንዴት እየሄደ ነው?

ምስሉን ከፌስቡክ አገኘሁት
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልስነይን 2⃣3⃣ #ሻዕባን 1⃣4⃣4⃣5⃣
አረ መምሩ ካልኩሌሽኑ አልመጣ አለው እስኪ አግዙኝ ላግዘው
"اللهم صيّباً نافعاً"🤲
ASD AJ LAH
"اللهم صيّباً نافعاً"🤲
اللهم حوالينا ولا علينا🤲
"اللهم أغثنا ولا تجعلنا من القانطين"
"اللهم ارزقنا الصبر والسلامة واجعلنا من الشاكرين"
"اللهم انصرنا على أعدائنا وأعنا على خدمة دينك وأمور دنيانا"
"اللهم اجعلنا من الذاكرين لك والشاكرين لنعمك"
"اللهم اهدنا وثبتنا على الحق وارزقنا التوفيق والسداد"
እኔ የመግቢያ ትኬት ወስጃለሁ እናንተስ?

በአላህ ፈቃድ በአጭር ግዜ መጋቢት 1/2016 በሚሊኒየም አዳራሽ ለሚካሄደው ታላቅ ኮንፈረንስ  ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተመዝጋቢዎች የመግቢያ ካርድ ወስደዋል። የተዘጋጀው ቦታ በቁጥር የተወሰነ ስለሆነ በተከታዩ ሊንክ በመመዝገብ በስምዎ የተዘጋጀውን ነፃ የመግቢያ ቲኬት ይያዙ።

https://conference.nesiha.tv