من مغرب يوم الخميس إلى مغرب
يوم الجمعة
كل ثانيه فيها خزائن من الحسنات
فلنُكثر من الصلاة على النبيﷺ.. "
اللهُّم صل وسلم على نبينا مُحمد
#ليله_الجمعه
يوم الجمعة
كل ثانيه فيها خزائن من الحسنات
فلنُكثر من الصلاة على النبيﷺ.. "
اللهُّم صل وسلم على نبينا مُحمد
#ليله_الجمعه
Forwarded from Mohammedamin Kassaw
ህፃኗን ልጅ "የእኛ ነብይ ስም ማን ነው?" ብዬ ጠየኳት:: "ሙሐመድ ነዋ!" አለችኝ:: አስከትዬ "የአባታቸውስ?" አልኳት:: "ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ነዋ!" አለችኝ::
አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ሙሐመድ! صلى الله عليه و سلم
የውዳሴው ጅረት ለልጆቻችን የአባታቸው ስም እስኪመስል ድረስ ከኡማው አንደበት ፈሷል:: ጁምዓ ነውና ሰለዋት አብዙ:: የጁምዓ ሱናዎችንም ጠብቁ::
ደግሞ ስማቸው ሙሐመድ ኢብኑ አብደላህ ነው! صلى الله عليه و سلم
@MohammadamminKassaw

በሀገረ ጀርመን የምንግዜም ገጣሚ ተብሎ የሚታወቀው ጆሃን ወልፍጋንግ "ታሪክን ለሰው ልጅ ፍፁም ተምሳሌት የሚሆንን አካል ለማግኘት አጠናሁ:: በመጨረሻም ያንን ተምሳሌታዊ ስብዕና ከአረብ መሬት ከተገኘው ነብይ ሙሐመድ አገኘሁ::" ይለናል::
ስለርሳቸው ወዳጅ ብቻም ሳይሆን ጠላትም ይመሰክራል:: የሚያምንባቸው ብቻም ሳይሆን የሚያስተባብለውም ይመሰክራል:: ሰውም ብቻ ሳይሆን ሳር ቅጠሉ ጅን እንስሳቱ ይመሰክራል::
በአሽረፈል ኸልቅ ውስጥ ጂንም ሆነ ሰው ሊመራበት የሚገባ አርአያነት አለ:: ከሀቢቢ ከሰው አልፎ ለእንስሳት የተረፈ እዝነት ነበር:: የአለማት እዝነት ናቸው::
اللهُّم صل وسلم على نبينا مُحمد
ስለርሳቸው ወዳጅ ብቻም ሳይሆን ጠላትም ይመሰክራል:: የሚያምንባቸው ብቻም ሳይሆን የሚያስተባብለውም ይመሰክራል:: ሰውም ብቻ ሳይሆን ሳር ቅጠሉ ጅን እንስሳቱ ይመሰክራል::
በአሽረፈል ኸልቅ ውስጥ ጂንም ሆነ ሰው ሊመራበት የሚገባ አርአያነት አለ:: ከሀቢቢ ከሰው አልፎ ለእንስሳት የተረፈ እዝነት ነበር:: የአለማት እዝነት ናቸው::
اللهُّم صل وسلم على نبينا مُحمد
اللهم أرني عجائب قدرتك في قضاء حوائجي، وتحقيق أمنياتي واستجابة دعواتي ❤️
የወራሪዋ የድሮን ጥቃት በርትቶ ቤታቸውን ትተው ወደመጠለያ ካንፑ ሲያቀኑ ከርሀባቸው ጋር እየታገሉ ፍሪጅ ውስጥ አትክልትና ፍራፍሬ ለሙጃሂዶቹ ያስቀምጣሉ። እኛ እንራብ እናንተን ግን እሾህ አይንካችሁ ይላሉ። ከነፍሳቸው በላይ ለወንድሞቻቸው ማሰብ ይሉሀል ይህ ነው። ጋዛዊያኖች ዘንድ እንጂ የማይገኝ ኡኹዋ!
#mahi mahisho
#mahi mahisho
ዘንጊዎች በዘነጉ፣አሰታዋሾች ባሰታወሱ ቁጥር፣ በረገፈው ቅጠል፣ በፈሰሰው አሸዋ፣ ሰማይን ባደመቁት ክዋክብት፣ ውቂያኖስ በያዘው ጠብታ መጠን የአላህ እዝነትና ሰላም በውዱ ነቢያችን ሙሐመድ(ﷺ)ላይ ይሁን!
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም♥️
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም♥️
ASD AJ LAH
ሁለተኛዬን ሽማግሌ ሆኘ ልድረው የሚፈልግ ካለ በውስጥ ያናግረኝ ስለነበረን ቆይታ ከልብ አመሰግናለሁ በሌላ ሳክስ እስክንገናኝ መልካም አዳር #ሸዋል
ዛሬ በእናቶች የሰርግ ቀን ዋዜማ ሳክሶች ተመልሻለሁ።
ሳክስ 1
እቃ ፈልገህ ወደእናትህ ቤት ስትገባ ጓሮ ወጥ የሚሰሩ እናቶች"እልልል🗣"
ሳክስ 1
እቃ ፈልገህ ወደእናትህ ቤት ስትገባ ጓሮ ወጥ የሚሰሩ እናቶች"እልልል🗣"
ASD AJ LAH
ዛሬ በእናቶች የሰርግ ቀን ዋዜማ ሳክሶች ተመልሻለሁ። ሳክስ 1 እቃ ፈልገህ ወደእናትህ ቤት ስትገባ ጓሮ ወጥ የሚሰሩ እናቶች"እልልል🗣"
ሳክስ 2
ከምሽቱ 5:59ላይ ሆነው ነገ ብዙ ስራ ስላለብን ዛሬ በግዜ እንተኛ ሲሉ እንቅልፍ ያወዛገባቸው የሙሽራው ወንድም እና አህቶች br like"በስተመጨረሻም ሊተኛ ነው ኡፍፍፍ"
ምን ያደርጋል ሙሽራው ሲታማ 7:00 ይሞላል
ከምሽቱ 5:59ላይ ሆነው ነገ ብዙ ስራ ስላለብን ዛሬ በግዜ እንተኛ ሲሉ እንቅልፍ ያወዛገባቸው የሙሽራው ወንድም እና አህቶች br like"በስተመጨረሻም ሊተኛ ነው ኡፍፍፍ"
ምን ያደርጋል ሙሽራው ሲታማ 7:00 ይሞላል
ASD AJ LAH
ሳክስ 2 ከምሽቱ 5:59ላይ ሆነው ነገ ብዙ ስራ ስላለብን ዛሬ በግዜ እንተኛ ሲሉ እንቅልፍ ያወዛገባቸው የሙሽራው ወንድም እና አህቶች br like"በስተመጨረሻም ሊተኛ ነው ኡፍፍፍ" ምን ያደርጋል ሙሽራው ሲታማ 7:00 ይሞላል
ሳክስ 3
ሙሽራው እድሜው ትንሽ ከሆነ የሙሽሪት ቤት እድርተኞች "ምፅ ይሄን ፈልፈላ ልታሳድገው ነውንዴ"
ሙሽራው እድሜው ትንሽ ከሆነ የሙሽሪት ቤት እድርተኞች "ምፅ ይሄን ፈልፈላ ልታሳድገው ነውንዴ"
ASD AJ LAH
ሳክስ 3 ሙሽራው እድሜው ትንሽ ከሆነ የሙሽሪት ቤት እድርተኞች "ምፅ ይሄን ፈልፈላ ልታሳድገው ነውንዴ"
በተመልካቾች ጥያቄ መሰረት ቀሪ የእናቶች ፣ የሙሽራው እና የሙሽሪትን ሳክሶች ለሌላ ግዜ እመለስበታለሁ። እስከዛው መልካም ግዜ🤪
ኡስታዙ ከመድረሳ የተቀጠረ አዲስ ኡስታዝ ነው:: ለመጀመሪያ እንዲያስተምር ሶስት ልጆች ተሰጥቶታል:: በትምህርቱ መሐል እውቀታቸውን ለመፈተሽ "አቡ ጀህልን ማን ነው የገደለው?" ይላቸዋል:: መጀመሪያ የተጠየቀው "እኔ መችም አልገደልኩትም!" በማለት ይመልሳል:: ኡስታዙ በመገረም ሁለተኛውን ልጅ ሲጠይቀው "ኡስታዝ! እኔ ማታ ከቤቴ አልወጣሁም! እኔም አልገደልኩትም!" በማለት ይመልሳል:: ኡስታዙ የገባበት ጉድ እየደነቀው እሺ አንተስ ሲል ሶስተኛውን ሲጠይቀው "እኔ ሲጀመር እንዴት እንደሚገደል አላውቅም!" ይላል:: ግራ የተጋባው ኡስታዝ የመድረሳውን አስተዳደር በመጥራት የተፈጠረውን ነገር ያስረዳዋል:: አስተዳደሩም ወደ ተማሪዎቹ በመሄድ የተጠየቁትን ጥያቄ ጠየቃቸው:: ተማሪዎቹም መጀመሪያ ላይ የመለሱትን መልስ ደግመው መለሱለት:: በስተመጨረሻም አስተዳደሩ ኡስታዙን ከቢሮ እንግባና ለብቻችን እንወያይ ይላቸዋል:: ከቢሮ እንደገቡ አስተዳደሩ "ግን ኡስታዝ! አቡ ጀህልን የገደለው ሰው ከሶስቱ ተማሪዎች መካከል ነው?" ብሎ ይጠይቃቸዋል::
የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ ይሉ ይህን ነው¡
የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ ይሉ ይህን ነው¡
የአላህ ፍቃድ ሆነና ከትላንት ወድያ እኔ እና እህት ሀያት ዘይኑ ጋር ውብ በሆነውን የረሱልን ሱና እናስቀጥል ዘንዳ ፣ የረሱልን ኡመት በማብዛት ኒያ…የኒካህ አስረናል። ይህን ሂደት ከጀመርን አንስቶ እስከዚህች ሰዐት ድረስ ከጎናችን ለነበራችሁ በሙሉ አብሶ ወላጆቻችን ፣ ታላቅ ወንድሜ እና እህቴ ፣ የሁለታችንም ሚዜዎች ፣ የስራ ባልደረቦቸ +የአልወህዳህ(እውቀት ለፍሬ ትምህርት ቤት) ፣ የኢቅራእ(አየርጤና ትምህርት ቤት) እና የAMSJ(አዲስ አበባ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት) የጀማዐ አጋሮቻችን እና ማችሁን ዘርዝሬ ማልጨርሳችሁ ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።
ለናንተም አላህ የልባችሁን መሻት አሳምሮ ይሰጣችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው።
በዱዐችሁ
ደግሞ ሰለዋትም አብዙ…ይህ ሰለዋት+ዱዐእ ለብዙ ነገሮች መስተካከል ወሳኙን ሚና የሚጫወቱ ናቸው
አልሀምዱሊላህ
ለናንተም አላህ የልባችሁን መሻት አሳምሮ ይሰጣችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው።
በዱዐችሁ
ደግሞ ሰለዋትም አብዙ…ይህ ሰለዋት+ዱዐእ ለብዙ ነገሮች መስተካከል ወሳኙን ሚና የሚጫወቱ ናቸው
አልሀምዱሊላህ