قالﷺ : مَنْ صلَّى عليَّ صلاَةً، صلَّى اللَّه علَيّهِ بِهَا عشْرًا.
- صَلُّوا عليه🤍
- صَلُّوا عليه🤍
ሁሉም የራሱ የሆነ መለያ ጊዜ አለው!
የታማኝነት ቅኔ በፈተናዎች ወቅት ይፈታል:: ትክክለኛ የፍቅር ትርጓሜ ጥቅም ሲያልቅ ከተፃፈ መዝገበ ቃላት ይገኛል:: ባል ለሚስቱ ያለው ቦታ ሚስት በታመመች ጊዜ ሲገለጥ ሚስት ለባል ያላት ቦታ ደግሞ ሲደኸይ ይብራራል:: ከጓደኝነት ጋር በችግር ወቅት ተዓሩፍ ታደርጋለህ:: ልጅ ለቤተሰቦቹ ያለው እንክብካቤ እርጅና ሲነካቸው ተበጥሮ ይታያል:: ወንድማማቾች እርስ በዕርስ ያላቸው መተዛዘን ውርስ ሲካፈሉ የቀትር ፀሐይን ይሆናል::
ሁሉም ይጠራ ዘንድ መደፍረስ ግድ ይላልና እስከዚያ "ስትወድ የዛሬ ወዳጅህ አንድ ቀን ጠላትህ እንደሚሆንና ስትጠላም የዛሬ ጠላትህ አንድ ቀን ወዳጅህ ሊሆን እንደሚችል እያሰብክ ይሁን::" የሚለውን የቀደምቶች ዘመን አይሽሬ ምክር ተግባራዊ አድርግ::
Mohammad

~«ለምንድን ነው እስካሁን ያላገባሽው? ምንድን ነው እንደ ዘልዛላ ሴት የምተሆኚው ሴት ልጅ ከደረሰች የግድ ማግባት አለባት። ለምን በእድሜሽ ትቀልጃለሽ! ትዳር ይዘሽ ለምን አትሰበሰቢም?» አላት።
እሷም፦―ልክ ነህ እኮ ግን ተመልከት እነዛ ታናናሽ ወንድምና እህቶቼ ናቸው። ልጅነታቸው ብዙ የሚያስቦርቃቸው አየሀቸዋ ሲጫወቱ። ደሞም እንደምታየን በኑሯችን ደከም ብለን ነው የምንኖረው። አየሀት ይህቺንም ቤት ተከራይተን ነው የምንኖርባት። ወላጆቼ ጤና ከራቃቸው ሰንበትበት ብለዋል። እነዚህ ነፍሶች ሁሉ እገዛዬ ያሻቸዋል። ስለነሱ መኖር ነው እያኖረኝ ያለው። ስለኔ መኖር ብጀምር ምን የሚሆኑ ይመስልሀል? ግዴለም ማወቅ አይቻልህም! የተቸገሩ ቤተሰብ ያላትን ሴት እስከነ ቤተሰቧ የሚቀበል ስንቱ ነው? ተወው እሱንም! እሺ የሆነው ይሁን ብሎ ያገባኝ በኋላ ላይ ቤተሰቦቼን አይናችሁ ላፈር ቢል ምንድን ይወጠኛል? የባል ሀቅ ባለመወጣት ልከሰስ ወይስ የወላጆችን ሀቅ በማጉደል ልቀጣ?
እውነት ነው ትዳር ያስፈልገኛል! ቤተሰቦቼስ መኖር አያስፈልጋቸውም? ወንድምና እህቶቼስ ተስፋቸውን ማጣት አለባቸው? በዚህ ውጥንቅጥ ውስጥ ሴትነቴ ትዳር የሚቀበል ይመስልሀል?
«ግን አኮ…»
ግዴለህም እኔን ሆነህ ኖረህ ስለማታውቅ አትረዳኝም!
~
•የሕይወትን ውጣ ወረዶች በመነፅራችሁ አሾልካችሁ አልያም በሰሚ ሰሚ ሳይሆን ቢያንስ በአይናችሁ ተመልከቱ። በዙርያችን በመሰለኝ ስም እየሰጠናቸው እያቆሰልናቸው ያሉ አሉ። ሁሉንም በልባቸው ችለው፣ ውጠውና ደብቀው እየታገሉ ያሉት ላይ እሾኽ የኾኑ ንግግሮችን ወደ ቁስላቸው አትስደዱ። ግዴላችሁም ሕይወት ለሌሎች እኛ እንደምናስበውና እንደምንገምተው አይነት አይደለም። ሰውን ባትረዱ እንኳ ወደ ውስጥ እንዲያለቅሱ ሰበብ አትሁኑ!
ከራሳቸው ደስታ በላይ የቤተሰቦቻቸውን ደስታ ባስ'ቀደሙ ላይ የ አላህ ሰላም እና እዝነት በ እነሱ ላይ ይሁን!
AbuSufiyan

ሲታወስ "ረህመቱላሂ አለይህ" የሚያስብል አንዲት ዘውታሪ ስራ ምድር ላይ ሳንተው 👉 በልተን ጠጥተን እድሜው አልቆ ረጅሙን መንገድ ድንገት አያስጀምረን...!
KH
KH
Forwarded from RN.05 - Channel
ሃይማኖት ላይ የሚቀመጥ ገደብ አደጋ አለው
~~~
#የቢላል_ትዝብት
.
የሃይማኖት ስርዓት ላይ ገደብ የሚያስቀምጥ እንደሆነ የሚጠረጠር መንግሥታዊ መመሪያ ሊወጣ እንደሆነና መመሪያው የሚተገበር ከሆነ በተለይ ሙስሊም ዜጎች ላይ ከባድ ችግር ሊፈጠር እንደሚችል የሚያስጠነቅቁ ድምፆችን እየሰማን ነው። ድምፆቹ እየተሰሙ ያሉት ደግሞ ከተራ ግለሰቦች ሳይሆን ከመጅሊሰል አዕላም ጭምር መሆኑን ስንመለከት ጉዳዩ ክብደት ያለው እንደሆነ እንገምታለን።
.
መንግሥት ሊያወጣ ያሰበው ነገር ገና ለህዝብ ይፋ ባይሆንም በተለያዩ ጉዳዩ ይመለከታቸዋል በሚባሉ ወገኖች መካከል ውይይት እየተደረገበት እንደሆነ ሰምተናል። በተለይ ሙስሊሞች ሂጃብንና ሰላትን አስመልክቶ ገደብ የሚጥል ነው በሚል ድምፃቸውን ጎላ አድርገው ቅሬታ እያሰሙ ነው።
.
በመሰረቱ የሂጃብን ጉዳይ አስመልክቶ ግልጽ የሆነና በሁሉም የሃገሪቱ ክፍል ያለምንም መሸራረፍ የሚተገበር ደንብ ማድረጉ አስፈላጊና ሙስሊሞች ከረጂም ጊዜ አንስቶ ሲጮሁለት የነበረ ጉዳይ ነው። አሁን ባለው ሁኔታ የሂጃብ ጉዳይ አንድ መምህር ወይንም ርፅሠ መምህር ወይንም የመስሪያ ቤት ሃላፊው ደስ ሲለው የሚፈቅደው ደስ ሳይለው ደግሞ የሚከለክለውና የሙስሊሞችን ያለመጨቆን መብት በግለሠቦች መልካም ፈቃድ ላይ የሚጥል በመሆኑ የሚያዛልቅ እንዳልሆነ ለማንም ግልጽ ነው። ሆኖም መፍትሄው የሙስሊሞችን የእምነት ነፃነት ያለምንም መሸራረፍ እንዲከበር ማወጅ እንጂ መብታቸው ላይ ገድብ ማስቀመጥ ሊሆን አይገባውም።
.
ሙስሊሞች ሂጃብ የሚከናነቡትም ሆነ ሠዓት ጠብቀው ለሠላት የሚቆሙት በገዛ ፍላጎታቸው ወይንም እንደ ፋሽን ይዘውት ሳይሆን ሃይማኖታቸው ስለሚያዛቸው ነው። የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የሚያደርጓቸው ነገሮች የኢንዶኔዚያ ወይንም የማሌዚያ ሙስሊሞች ከሚያደርጓቸው ነገሮች የተለዩ አይደሉም። ይህ በሆነበት ተጨባጭ በሙስሊሞች የእምነት ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ ይህንን አድርጉ ፤ ይህንን ደግሞ አታድርጉ ማለት ከፈጣሪ ይልቅ የምድራዊ መንግሥትን መመርያ እንዲከተሉ ማስገደድ ነው። ይሄ ደግሞ ዞሮ ዞሮ ዋጋ ማስከፈሉ አይቀርምና መጠንቀቁ ይበጃል።
.
ሙስሊሞች ሂጃብ ስለተከናነቡ ወይንም ሠዓት ጠብቀው ሠላት ስለሰገዱ የማንንም ሠላምና ደህንነት አላወኩም። ይልቅስ ሃገሪቱ ተዝቆ የሚያልቅ የማይመስል የችግር መዓት የተሸከመች ስለሆነ የሌለን ችግር ከመፍጠር ይልቅ አቅሙ ካለ በእጅ ላይ ባሉትና መላ የሃገሪቱን ዜጎች እያስጨነቁ ባሉ ችግሮችን ላይ ማዋሉ የተሻለ ይመስለናል።
........
@followers @highlight
-----
*** በጋዛ ዙርያ ዘገባችን ምክንያት ፌስቡክ ማስጠንቀቅያ ሰጥቶናል፡፡ በቅጣት መልክ ተደራሽነታችንንም የቀነሰው መሆኑን ስላስታወቀንና ተከታታዮቻችንም ኖቲፊኬሽን እንዳይደርሳቸው ስለተደረገ እርሶ ሼር ማድረጎን አይዘንጉ!
.
የቴሌግራም ቻናላችንን ሊንክ ተጭናችሁ ብትገቡ ተጨማሪ መረጃዎችን ታገኛላችሁ
ለተጨማሪ መረጃዎች ከታች ያለዉን የቴለግራም ሊንካችንን ይጫኑ
t.me/RNZeroFive

Telegram
RN.05 - Channel
ከኢትዮጵያና አዉሮፓ የሚተላለፍ የራድዮ ፕሮግራም
አዲሱን ዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ:
https://www.youtube.com/c/RN05Channel
ፌስቡክ ገፃችንን like ያድርጉ:
https://www.facebook.com/RNZeroFive/
https://twitter.com/RNZeroFive
Support Us:
http://bit.ly/3c09jfJ
https://RNZeroFive.com
አዲሱን ዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ:
https://www.youtube.com/c/RN05Channel
ፌስቡክ ገፃችንን like ያድርጉ:
https://www.facebook.com/RNZeroFive/
https://twitter.com/RNZeroFive
Support Us:
http://bit.ly/3c09jfJ
https://RNZeroFive.com
የጴንጤዎችን የአደባባይ ጩኸት ስመለከት ወደሗላ መልስ ከመካከለኛው ምስራቅ ታሪኮች አንድ ጓደኛዬ ያስታወሰኝን ላጋራችሁ:- አንድ አላህ የለም ብሎ የሚያምን ሰው በአዳባባይ ወጥቶ "አላህ የለም!" "አላህ የለም!" እያለ ይጮሃል:: አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ደጋግሞ ይጮኻል:: ይህን የታዘበ አንድ ሰው "እሺ አላህ የለም ብለህ አመንክ ይሁን:: ግን በአደባባይ ለምን አስጮኸህ? ዝም ብለህ እምነትህን አትይዝም ወይ?" ሲል ጠየቀው:: አላህ የለም ባይውም "ምን ላድርግ? የለም ብዬ ላምን ስል ልቤ አለ ይለኛል:: የልቤን ጩኸት በምላሴ ጩኸት ላጥፋው ብዬ ነው::" አለው:: እውነቱን ነው! የጴንጤዎችም እንዲሁ ነው::
Mohammad
Mohammad
ከመሳጅድ ብትርቅ ሌሎች ወደ መሳጂድ ይሄዳሉ… ቁርዓንን ብትተወው ብትረሳው ሌሎች ይሃፍዙታል… አላህን ብትርቀው ሌሎች ይቀርቡታል… በስተመጨረሻም አንተ እንጂ ሌላ የከሰረ እንደሌለ ታስታውላለህ
ይህን የአላህ ቃል አስተንትን
{ وَاللَّهُ الْغَنِيُّ وَأَنْتُمُ الْفُقَرَاءُ وَإِنْ تَتَوَلَّوْا يَسْتَبْدِلْ قَوْمًا غَيْرَكُمْ ثُمَّ لَا يَكُونُوا أَمْثَالَكُمْ }
አላህም ከበርቴ ነው፡፡ እናንተም ድኾች ናችሁ፡፡ ብትሸሹም ሌሎችን ሕዝቦች ይለውጣል፡፡ ከዚያም (ባለመታዘዝ) ብጤዎቻችሁ አይኾኑም፡፡
መድ🪶

ASD AJ LAH
ከመጣሁ አለቅህም ትመጣለህ ወይስ እኔ ልምጣ
ኢሚ ነገ ፈተና ስላለብኝ እንዳጠና ዘጠኝ ሰዐት ላይ ቀስቅሽኝ ብለናት እሷ ስምንት ሰዐት ላይ ትቀሰቅሰን እና አስር ሰዐት ሆኗል ተነስ ትለናለች
ረጅም እድሜ ከዐፍያ ጋር
ረጅም እድሜ ከዐፍያ ጋር
#ከዚክሪኩም_አባኣኩም
#ወቀፈትኒል_አያህ
ቤት ውስጥ ያሉት ልጆችህ በቀን ምን ያህል ጊዜ እንደሚጠሩህ አስተውለህ ታውቃለህ?! ሕጻናት ገና በወራት ዕድሜ ላይ ሳሉ ለወላጆቻቸው በተለይም ለአባታቸው ብዙ ስሞችን ያወጣሉ። ከዚያም በየቀኑና በየሰአቱ ስሙን ይጠራሉ። «አባ፣ አባቴ፣ ባባዬ ...» አባት ሲጠራ ያለው ደስታ ልዩ ነው፤ ልጅም የአባትን ምላሽ ሲሰማ ይፈነጥዛል። ይህን አልበቀራ ምዕራፍ ጌታችን አላህ (ሱወ) ሲገለጸው እንዲህ ይላል፦ « የሐጅ ሥራዎቻችሁንም በፈጸማችሁ ጊዜ አባቶቻችሁን እንደምታወሱ ወይም ይበልጥ የበረታን ማውሳት አላህን አውሱ፡፡»
ጌታችን አላህ ልጆች ያለመታከት አባታቸውን በሚጠሩበት ልክ መወሳትን ይፈልጋል። ከሕጻናት ብዙ የምንወስደው ነገር አልለ። የልብ ጽዳትን፣ እውነተኛ መኾንን፣ ነጻ ዐለምን፣ እንዲሁም በአላህ የመወከልን ትርጉም እናገኛለን። ከሱረቱል በቀራህ 199 ቁጥር ላይ የተማርኩት ዐሳብ ነው።
አላህ ያስረዳና ♥
Best kerim

"سبحان الله وبحمده
عدد خلقهِ ورِضَا نفسِهِ
وزِنُة عَرشِهِ ومِداد كلماته"
أسعد الله صباحكم..
#صباح_الخير
عدد خلقهِ ورِضَا نفسِهِ
وزِنُة عَرشِهِ ومِداد كلماته"
أسعد الله صباحكم..
#صباح_الخير