ቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች እንደሚሉት በዓመት ዉስጥ በተለያየ ወራት ዉስጥ የሚገኙ ሦስት የተከበሩ አሥር ቀናት አሉ፡፡
- የረመዷን ወር የመጨረሻዎቹ አሥር ቀናት፤
- የዚልሒጃ ወር የመጀመርያዎቹ አሥር ቀናት (አሁን ያለንበት)
- የሙሐረም ወር የመጀመርያዎቹ አሥር ቀናት።
እነኚህ ቀናት አላህ ዒባዳዎችን እንድናበዛባቸው፣ ከትሩፋቶቹም እንድንቋደስ የሠጠን ምርጥ ቀናት ናቸው፡፡
በቀናቶቹ ዉስጥ ሐጅ እና ዑምራ፣ ፆምና ዱዓ፣ ተክቢራ እና ተውባ፣ ሶደቃ እና ሌሎችም መልካም ሥራዎች ሁሉ ይወደዳሉ፡፡
ዛሬ የዙልሒጃን ወር ስምንተኛዉን ለሊት ይዘናል፡፡ ሐሳባችን ሁሉ በነኚህ ምርጥ ቀናት ላይ ይሁን፡፡
አላህ ይርዳን
ማልዳችሁ ያማረ ይሁን
©ABX
الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد
اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه أجمعين
በሱረቱል ካህፍ ፣ በዱዓእ ፣ በሰለዋት የደመቀ እና የተዋበ #ጁምዓ ይሁንልን!!!
https://t.me/asdajlahh

Telegram
ASD AJ LAH
ካነበብኩት…