ASD AJ LAH
ሳክስ 3 የልጅት ወላጆች ቀድመው በልጃቸው ውሳኔ ተስማምተው ሳለ "እስኪ የዛሬ አስር አመት ኑ!"😅 #ሸዋል
ሳክስ 4
ባል ሚሆናትን ብቻ ከመመኘታቸው ጋር "ልጁ ምን አለው? በምንድን ሚያስተዳድራት? ምንድን ነው የሚያበላት"
ሽማግሌዎቹ "አይዞት የ……አባት ምን ቢያጣ የሚያበላት አሳር አይጠፋውም"😓
#ሸዋል

ሳክስ 4 ባል ሚሆናትን ብቻ ከመመኘታቸው ጋር "ልጁ ምን አለው? በምንድን ሚያስተዳድራት? ምንድን ነው የሚያበላት" ሽማግሌዎቹ "አይዞት የ……አባት ምን ቢያጣ የሚያበላት አሳር አይጠፋውም"😓 #ሸዋል
ሳክስ 5
የልጅት አባት "ልጁ ዲኑ ላይ እንዴት ነው? "
ሽማግሌዎች" የዱሀ እና የለይል ሰላትን ጨምሮ በቀን 7 ግዜ ይሰግዳል ባይገርማችሁ በየቀኑ መስጂድ እግራቸውን አስፍተው እየቆሙ መስጂድ ከሚያጣብቡ እና የውሀ ቧንቧ ከሚሰብሩት መሀከል ነው"
የልጅት አባት ወድያውኑ ኦ😮

Photo
አንዳንድ ሰዎች እልም ጥፍት ብለው ይቆዩና ድንገት መጥተው ሳይቆዩ በድጋሚ እልም ጥፍት ይሉባቹሃል ። አላህን የሚፈሩት (ተቂይ) የሆኑት ላላችሁ ኒዕማ ማሻ አላህ ብለው ለገጠማችሁ ችግር እንደናንተው ተጨንቀው በዱዓ ያስቧቹሃል ። ዳግም የሚመጡትም ከነገሩ ጋር ቀጥለዋል ወይስ ተፈርጀዋል የሚለውን ለማወቅ ሲሆን ሌሎቹ ምን ላይ እንደሆናችሁ ለማወቅ ብቻ ነበር ወደ እናንተ የሚመጡት ። « በልጠውኛል ? ፣ ከእኔ የተሻለ ህይወት ላይ ናቸውን » ይህን ለማወቅ ብቻ 🙂
***
ይጠግኑልኝ ይሆን ብላችሁ የነገራችኋቸውን ስብራት ይባስ እንዳይጠገን አድርገውት ይሄዳሉ ። ህመማችሁን ፣ ችግራችሁን ዋጥ አድርጋችሁ :- « እንዳይደብራችሁ ! አልወደቅንም ፣ አልተሰበርንም አንላችሁም ; ከወደቅንበት ግን አልቀረንም እንደተሰበርን አልኖርንም አላህ አንስቶናል ። ነፍሳችንን ለአላህ ሰጥተናል በሏቸው ። መኽሉቅ ዘንድ ኻሊቁን እንዳንከስ አደራ ። የሰብር ትርጉም ይህ ነውና በምስጋና ቻል በማድረግ እንለፍ ።
አብዱ ረዛቅ
መልካም ውሎ

ሰውነታቸው በጥይት አካላቸው በእሳት አሩር እየተጠበሰ "አላሁ አክበር" የሚለውን መፈክር ደግመው ደጋግመው የሚያሰሙ ፅኑዎች
ሞት ሲያንዣብብ ከበራቸው በ"ላኢላሀ ኢለላህ" ህይወታቸውን የሚቋጩ ልጆቻቸው ከስማቸው ይልቅ የጌታቸውን ስም እንዴት መጥራት እንዳለባቸው የሚያውቁ ትውልዶች
አዎ
መላእክት ክንፎቻቸውን የዘረጉባት ሀገር የተባረከች የፍልስጤም ምድር። የእምነት ጽናትን የጨበጡ ፍጡሮች መፍለቂያ እንደ አለት የጠነከረ እምነት ባለቤቶች
ኢማን ኢማን የሚሸትበት ወንድ ተፀንሶ ጀግና የሚወለድባት የሙጃሂዶች መፍለቂያ
እናንተ የፍልስጤም ህዝቦች ሆይ ታገሱ
Mahi mahisho

ከሶፍ ውጭ ለብቻ መቆም
~
ሶፍ ሳይሞላ ለብቻ መቆም ክልክል ነው። ነብያችን ﷺ እንዲህ ይላሉ፦
እንዲህ ብለዋል፦
لا تصح صلاة المنفرد خلف الصف
"ከሶፍ ኋላ ተነጥሎ ለሚሰግድ ሰው ሶላት የለውም።" [አሕመድ፡ 15862]
ስለዚህ:-
1- ሶፍ ያልሞላ ከሆነ ለብቻ መቆም በጥብቅ የተከለከለ ነው።
2- ሶፉ የሞላ ከሆነ፣ ዘርዘር ብለው በመሰለፋቸው ሳያስቸግር የሚያስገባው ክፍተት ካገኘ አጠጋግቶ ይግባ።
3- የሚያስገባው ክፍተት ከሌለ ብቻውን ቆሞ ይሰግዳል። አላህ እንዲህ ይላል፦
{ فَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ مَا ٱسۡتَطَعۡتُمۡ }
"አላህንም የቻላችሁትን የክል ፍሩት።" [አተጋቡን፡ 16]
ከዚህ ውጭ ሶፍ ላይ ያለን ሰው ወደ ኋላ መሳብ አይቻልም። ምክንያቱም ይህንን የሚደግፍ ሶሒሕ ማስረጃ የለምና። በዚህ ላይ የሚጠቀሰውም ሐዲሥ ደካማ ነው። በዚያ ላይ ከሶፍ አውጥቶ ወደ ኋላ መጎተት ጥፋቶች አሉበት።
* ሰውን መወስወስ አለበት።
* የሚሳበውን ሰው የተሻለ ደረጃ ካለው ፊተኛው ሶፍ ዝቅ ማድረግ አለበት።
* የፊተኛው ሶፍ ላይ ክፍተት መፍጠር አለበት። ይህም በጥብቅ የተከለከለ ነው። አዋቂው አላህ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል
IbnuMunewor

ማን ያውቃል
በሕይወትህ ፈጽሞ ያላሰብከው መልካም ነገር ሊፈፀም ጫፍ ደርሶ ይሆናል። አትመለሰ፣ ተስፋ አትቁረጥ።
ABX

ከእለታት ባንዱ ቀን ... የባግዳዱ 'ጠቢብ-ዕብድ' ባህሉል እና ሰይዱና ጁነይድ ተገናኙ ... ሰይዱና ጁነይድም ከ'እብደቱ' ባሻገር ያለውን ጤንነት የተገነዘቡ ነበሩና ምክር እና ተግሳፅ ይሰጣቸው ዘንድ ጠየቁት ... ባህሉልም "አንተ እኮ እውቅ አሊም ነህ የኔ ምክር አያሻህም" በማለት መልስ ሰጠ ... ሰይዱና ጁናይድ ግን እንዲመክራቸው አጥብቀው ወተወቱት ...
*
ባህሉልም ... "እንግዲያውስ ስለ ሶስት ነገሮች እጠይቅህና በትክክል ከመለስክልኝ ምክር እለግስሀለሁኝ" አለ ... በመቀጠልም "እንዴት መናገር እንዳለብህ ፤ እንዴት መብላት እንዳለብህ እና እንዴት መተኛት እንዳለብህ ታውቃለህን? " ሲሉ ጠየቁት ... ሰይድና ጁነይድም "እነዚህንማ ጠንቅቄ አውቃለሁ ... ስናገር - በትሁት እና በለዘብተኛ ድምፅ ... ነጥቡ ላይ አተኩሬ እናገራለሁኝ የምናገረውን ሰው ቀልብም ላለመሰበር እጅጉን ተጠንቅቄም አስረዳለሁኝ ፤ ስበላ - በቅድሚያ እጄን እታጠባለሁኝ ... ከመጀመሬ በፊት ቢስሚላህ ብዬ የአላህን ስም አወሳለሁ ... ስመገብ በአግባቡ አኝካለሁ ስጨርስ ደግሞ አልሃምዱሊላህ እላለሁ ፤ ስተኛ - ከመተኛቴ በፊት ውዱዕ አደርጋለሁ ... ንፁህ ነገር መልበሴን አረጋግጩ በሸሃዳ አሳርጋለሁኝ " አሉት
*
" ጥሩ! አለ ባህሉል ... "የምታወራው ነገር ውሸት ከሆነ በለዘብታ እና በትህትና ማውራትህ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል ... የንግግር ዋናው ነጥብ ንግግሩ እውነት መሆኑ ላይ ነው ... ስትበላም በተከለከለ እና ሐራም በሆነ ምግብ ላይ የአላህን ስም ማወሳትህ ትርጉም የለውም ... ከሁሉም አስቀድሞ የምትበላው ምግብ ከሐራም ፣ ከየቲም ሀቅ ፣ ቧሏ ከሞተባት ሴት ሀቅ እና ከሰዎች ሀቅ የጠራ መሆኑ ማረጋገጥ ነው ወሳኙ አደብ ... ስትተኛም ቢሆን ልብህ በምቀኝነት ፣በክፋት እና በሙስሊም ወንድምህ ጥላቻ ተሞልቶ ... በውዱዕ እና በመኝታ ዚክሮች ታጅበህ መተኛትህ ፋይዳ የለውም ... በንፁህ ልብ የተኛ ነው ሙዕሚን ሆኖ አነጋ የሚባለው ... ገባህ! እነዚህ ናቸው መሰረታዊ ጉዳዬች የተቀሩት የእነዚህ ተከታዬች ናቸው" ሲል የጠቢብ ምክሩን ለገሳቸው
*
©Fuad Yasin

አሁንኮ የወደፊት ሚስትህ "የወደፊት ባሌ በእውቀት የበለፀገ: በገንዘብ የሞላለት: መልካም ስነ-ምግባር መታወቂያው የሆነ ሰው ነው::" በሚል ሀሳብ ውስጥ ልትሆን ትችላለች:: አንተም በሀሳብ የወደፊት ሚስቴ "ሲያዟት እሺ የምትል: ለእኔም ሆነ ለቤተሰቤ የማትጎረብጥ: ልጆቼን በዲናቸውም ሆነ በዱንያዊ ነገሮች ኮትኩታ የምታሳድግ ናት::" እያልክ ይሆናል::
ግን አንተ የት ነህ? አንቺስ የት ነሽ? ለዚህ ስብዕና እየተዘጋጃችሁ ነው? ያም ሆነ ይህ የአላህ ሰላም በእናንተ ላይ ይሁንና ደህና እደሩ!
©

Forwarded from የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
አዲስ አበባ ላይ ይህንን ባነር ይዘው "ሲሰብኩ" የነበሩ ሰዎችን ፖሊስ እንዳሰራቸው እዚህ መንደር ሲዘዋወር አየሁ። ትምህርቱ ለሀይማኖተኛ አይደለም ለቄሳርም እንደሚያስደነግጥ የሚያስተዛዝብ ነው። የክርስትናው አለም አምላክ "ይቅር ባይነቱን" አክቲቬት ሊያደርገው ዘንድ የሚፈስ ደም ማየት ይፈልጋል። የአንተ ንስሀም ሆነ በጸጸት ከሀጥያትህ መራቅህ እግዚአብሔር እንዲምርህ የሚያደርግ ሚና የላቸውም። ብቻ ደም አቅርብለት እንጅ ስርየቱ ይረጋገጥልሀል። ከዚያ በኃላ የፈለግከውን ሀጥያት ብትሰራም "በጸጋው ድነሀልና" ከልካይ የለብህም። ካንተ ጭምትነት ይልቅ ለእግዚአብሔር የሚፈሰው ደም የበለጠ ያስፈልገዋል። ትምህርቱን ለመቀበል አይደለም ለመስማትም ይረብሻል..!
___
https://t.me/Yahyanuhe
___
https://t.me/Yahyanuhe