ነቢዩ ሶ.ዐ.ወ. ከሰው ሁሉ ተገልለው በዋሻ ዉስጥ አላህን በማምለክ ላይ እያሉ ፈጽሞ ያልጠበቁት ነገር መጣባቸው። ጂብሪል ዐ.ሰ. ከአላህ ዘንድ መልዕክት ይዞ መጣ። ጉዳዩ ለርሳቸው እንግዳ እና አስደንጋጭ ነበር ። ማንነቱንና ምንነቱን አላወቁም። እየተርበተበቱ እቤት ደረሱ። ባለቤታቸው እመት ኸዲጃ አረጋጋቻቸው።
"በአላህ እምላለሁ ! አላህ አያሳፍርህም!!" አለቻቸው ።
ጉዳዩ እውነት ሆነ።
ምንኛ አይዞህ ባይነት😇
አላህ እኔንም እናንተንም አያሳፍረኝም ኢንሻአ አላህ🙌
"በአላህ እምላለሁ ! አላህ አያሳፍርህም!!" አለቻቸው ።
ጉዳዩ እውነት ሆነ።
ምንኛ አይዞህ ባይነት😇
አላህ እኔንም እናንተንም አያሳፍረኝም ኢንሻአ አላህ🙌
ዛሬ ዙሁር ሰላት በኋላ የጀናዛ ሰላት እንደተሰገደበት ወንድማችን ዳግም ይህን የራህመት ወር እንደማናገኘው ሳስበው…
ረመዿን ሄዶ ዒድ መጣ…እንዘን ወይስ እንደሰት…ማንን አይዞህ ብለን ማንን እንኳን ደስ አለህ እንበል። አላህ ከእኔም ከእናንተም መልካም ስራችንን ተቀብሎ ወንጀላችንን ይማርልን። ከአመት አመት ያደርሰን ዘንድ ኸይር ምኞቴ ነው።
عيدكم مبارك وسعيد
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وأعاده الله علينا أياما عديدة وأزمينة مديدة
كل عام وانتم بألف بخير احبكم في الله
https://t.me/asdajlahh

عيدكم مبارك وكل عام وانتم بخير تقبل الله منا ومنكم الصيام والقيام وصالح الأعمال
ወሩን ሙሉ አጅርና ምህረትን ካገኙት፤ ከታዘነላቸው፤ ከእሳት ነፃ ከወጡት፤
ፆሙን አሳምረው ተጠቅመው ከሸኙት አሏህ ያድርገን። መልካም ስራዎቻችንን አሏህ ይቀበለን።
عيد مبارك !!

ASD AJ LAH
አላህ ሆይ በነገው እለት ከዛም በኋላ በሚመጣው ግዜ ከሚባርቅበት አካል አንተው ጠብቀን
ጠዋት መድፍ ሲተኮስ የባረቀበት ያለ እንዳይመስላችሁ ለማለት ነበር
ስላነበባችሁልኝ አመሰግናለሁ🙏
ስላነበባችሁልኝ አመሰግናለሁ🙏
Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
«በወርሃ ሸዋል ውስጥ ማግባት ይወደዳል!» ይላሉ አቢ ዘከሪያህ አል-ኢማም አ-ን'ነወዊይ አላህ ይዘንላቸውና!
[ሸርሑ-ል-ሙስሊም ሊ-ን:ነወዊይ: 9/209]
እና ምን ትጠብቃላችሁ አዩሃል ላጤ ወ ላጢያት?
ቢያንስ ረመዿን ላይ ቀዝቃዛ ምግብ አላስተማረህም¿
👈🏽والأفضل أن يكون عقد النكاح في شوال وكذا الدخول، لما رواه مسلم والترمذي وغيرهما عن عَائِشَة قَالَتْ: تَزَوَّجَنِي رَسُول اللَّه ﷺ فِي شَوَّال، وَبَنَى بِي فِي شَوَّال، فَأَيّ نِسَاء رَسُول اللَّه ﷺ كَانَ أَحْظَى عِنْده مِنِّي؟ قَالَ: وَكَانَتْ عَائِشَة تَسْتَحِبّ أَنْ تُدْخِل نِسَاءَهَا فِي شَوَّال.
👈🏽قال النووي في شرح صحيح مسلم بعد ذكر حديث عائشة رضي الله عنها: فِيهِ اسْتِحْبَاب التَّزْوِيج وَالتَّزَوُّج وَالدُّخُول فِي شَوَّال، وَقَدْ نَصَّ أَصْحَابنَا عَلَى اسْتِحْبَابه، وَاسْتَدَلُّوا بِهَذَا الْحَدِيث، وَقَصَدَتْ عَائِشَة بِهَذَا الْكَلَام رَدّ مَا كَانَتْ الْجَاهِلِيَّة عَلَيْهِ، وَمَا يَتَخَيَّلهُ بَعْض الْعَوَامّ الْيَوْم مِنْ كَرَاهَة التَّزَوُّج وَالتَّزْوِيج وَالدُّخُول فِي شَوَّال، وَهَذَا بَاطِل لَا أَصْل لَهُ، وَهُوَ مِنْ آثَار الْجَاهِلِيَّة، كَانُوا يَتَطَيَّرُونَ بِذَلِكَ لِمَا فِي اسْم شَوَّال مِنْ الْإِشَالَة وَالرَّفْع.