This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማግባት ለምን ያስፈልጋል ካሉህ…!
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ላ ኢላሃ ኢለላህ ወላሁ አክበር ወሊላሂልሀምድ
( አስታውሱኝ አስታውሳቹሃለው) ይላል አላህ 🤎
አላህን ሲያወሱ ያየሃቸው በእርግጥ እነርሱን አላህ እያስታወሳቸው ነው ። ከአውሺዎች ከአስታዋሾች የሆንክ እንደሁ ለዚህ ስላበቃህ አመስግነኝ አትካደኝም ይልሃል እዚያው አስታውሰኝ አስታውስሃለው ባለህ የቁርአን አንቀፅ ውስጥ ።
ያለንበት እጅግ ውድ ቀን በአላህ ፍቃድ ከፊታችን ላሉት 9 ቀናት ን ጨምሮ ምላሳችን ከተክቢራ ፣ ከተህሊልና ከተህሚድ ሳትቦዝን በእነኚሁ ትጠመድ ።
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ላ ኢላሃ ኢለላህ ወሏሁ አክበር ወሊላሂልሀምድ
©

ቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች እንደሚሉት በዓመት ዉስጥ በተለያየ ወራት ዉስጥ የሚገኙ ሦስት የተከበሩ አሥር ቀናት አሉ፡፡
- የረመዷን ወር የመጨረሻዎቹ አሥር ቀናት፤
- የዚልሒጃ ወር የመጀመርያዎቹ አሥር ቀናት (አሁን ያለንበት)
- የሙሐረም ወር የመጀመርያዎቹ አሥር ቀናት።
እነኚህ ቀናት አላህ ዒባዳዎችን እንድናበዛባቸው፣ ከትሩፋቶቹም እንድንቋደስ የሠጠን ምርጥ ቀናት ናቸው፡፡
በቀናቶቹ ዉስጥ ሐጅ እና ዑምራ፣ ፆምና ዱዓ፣ ተክቢራ እና ተውባ፣ ሶደቃ እና ሌሎችም መልካም ሥራዎች ሁሉ ይወደዳሉ፡፡
ዛሬ የዙልሒጃን ወር ስምንተኛዉን ለሊት ይዘናል፡፡ ሐሳባችን ሁሉ በነኚህ ምርጥ ቀናት ላይ ይሁን፡፡
አላህ ይርዳን
ማልዳችሁ ያማረ ይሁን
©ABX
الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد
اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه أجمعين
በሱረቱል ካህፍ ፣ በዱዓእ ፣ በሰለዋት የደመቀ እና የተዋበ #ጁምዓ ይሁንልን!!!
https://t.me/asdajlahh

Telegram
ASD AJ LAH
ካነበብኩት…
ASD AJ LAH
ተንግዲህ ጨዋታችን ተቀይሯል ሊያገባት ያሰባትን ልጅ በደስታ ...በሃዘን ..በድህነት ...በድሎት..በሃብት ከኔው ጋር ነሽ ወይ ቢላት መልሷ ..አው...አይ...አይ...አው…አው... ሆነ 😂
ሰው፤ በተለይ ዕድሜው ከፍ እያለ ሲሄድ፤ የዱንያን ምንነትም በደንብ እየተረዳ ሲመጣ፣ የዕድሜ እኩዮቹን፣ አብሮ አደጎቹንና የድሮ ወዳጆቹን ከጎኑ እያጣ ሲሄድ እሱም ዱንያ ላይ እንደማይቆይ ይገባዋል ። ከራሱ ተስፋ ቆሮጦም እያንዳንዱን ዱንያዊ እንቅስቃሴዉን ከልጆቹ አንፃር ያደርጋል ። ለልጆቼ ማለት ያበዛል ። ለልጆቼ አስተካክዬ፣ ለልጆቼ አኑሬ ...ይላል።
መልካም ልጅ ኸይርህን የሚያስቀጥል ሁለተኛ ዕድሜህ ነው። የጀመርከውን ይጨርሳል። ያሰብከውን ይቀጥላል ።
መልካም ባል ልጆቹን ባገኙት ይኑሩ፣ በዕድላቸው ይደጉ፣ የሚል ሳይሆን ከቤተሰብ አንፃር በሁሉም ዘርፍ ኃላፊነት የሚሰማው ነው። በተርቢያ፣ በቀለብ፣ በማልበስ፣ በማስተማር ... ።
ኢስላም ቤተሰብን የማስተዳደር ትልቁን ኃላፊነት በባል ላይ ጥሏል። ሚስትና ልጅን ዘንግቶ ለራስ ብቻ ማሰብን ትልቅ ወንጀል አድርጎታል ።
መልካም ባል የቤቱ ክንድ ነው። ትናንሽም ሆነ ትላልቅ ኃላፊነቶችን ይከውናል። በማለዳ ይነሳል፣ ቤተሰቡን ለሶላት ይቀሰቅሳል፣ ጀማዓ ይሰግዳል፣ ግቢውን ሰፈሩን ያያል፣ በቤት ውስጥ ያግዛል ፣ ልጆቹን ወደ ትምህርት ቤት ይሸኛል ። ሌላም ሌላም ...
ሶባሐል ኸይር

Forwarded from ASD AJ LAH (ASD AJ LAH)
ዱንያ በሀዘን በሀሳብ እና በጨንቀት አቆራምዳን ሳለ ዒድ መጥቶ ደስታን አላብሶ ያቆራመደንን ሀዘን ሀሳብ እና ጭንቀት ገሸሽ ያደርገዋል። ልክ ፀሀይ ወጥታ አበባ እንደምትፈካው የዒድ ደስታም ልባችንን ያፈካል። አላህ ለባርያዎቹ ግዜያቸውን በሀጅ በፆም በዱዐእ እና በዒባዳ… ካሳለፉ ኋላ ሽልማት ወ ስጦታ መስጠትን ይፈልጋል። ታድያ ይሄኔ ዒድ ደስታን ይዞ ባርያዎች ላይ ፆም ሀጅ እና የተለያዩ የዒባዳ አይነቶች… ያሳረፈባቸውን አካላዊ ጫና ሊያስረሳቸው አካሎ አካቦ ይመጣል።
አላህ ደስታን አመት ከአመት ያከናንባችሁ።
ዒዱኩም ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩን ሷሊሀል አዕማል
ዒዳችሁ አላህን በማላቅ በማሞገስ እና በማመስገን የደመቀ በምስጋና የተዋበ ያድርግላችሁ
الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد …
https://t.me/asdajlahh
አላህ ደስታን አመት ከአመት ያከናንባችሁ።
ዒዱኩም ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩን ሷሊሀል አዕማል
ዒዳችሁ አላህን በማላቅ በማሞገስ እና በማመስገን የደመቀ በምስጋና የተዋበ ያድርግላችሁ
الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد …
https://t.me/asdajlahh
Telegram
ASD AJ LAH
ካነበብኩት…
ዒዱን ሰዒድ
ጊዜያት ጌዜያትን ተኩ ከጭንቅ በኋላ ምቾትን የደነገገ ጌታችን ዳግም ልንደሰት በጤና በሰላም ላይ ሆነን ዳግም ዒድን አደረሰን።
በእለቱ መደሰታችንን ከአምልኮ አድርጎ ፃፈው፤ መብላት መጠጣታችን ውስጥ ወደሱ መቃረቢያ አደረገ፤ በሂደት ውስጥም እሱን ማስታወስ እንዳንረሳ አስታወሰን።
ኩሉ ዓሚን ወቢ አልፊ ኸይር
ዒዱኩም ሙባረክ
©ሙዓዝ

Forwarded from የኡበይ ፍሬዎች የቁርኣን ሒፍዝ ማእከል|| fruits of ubey
ASD AJ LAH
Photo
ልዩ የዒድ ሽልማት
🎁🎁🎁
ቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎው ማድረግና ከታች ያለው ሊንክ ላይ ያለውን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ላይክ እና ኮሜንት ላይ አላሁ አክበር ብሎ በመፃፍ ከፍተኛ ላይክ ላገኘው ኮሜንት ወርሃዊ ያልተገደብ ኢንተርኔት ጥቅል ይበረክ
👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMrFS9Bwb/
የኡበይ ፍሬዎች ቁርኣን ማእከል
🎁🎁🎁
ቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎው ማድረግና ከታች ያለው ሊንክ ላይ ያለውን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ላይክ እና ኮሜንት ላይ አላሁ አክበር ብሎ በመፃፍ ከፍተኛ ላይክ ላገኘው ኮሜንት ወርሃዊ ያልተገደብ ኢንተርኔት ጥቅል ይበረክ
👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMrFS9Bwb/
የኡበይ ፍሬዎች ቁርኣን ማእከል
TikTok
TikTok - Make Your Day
TikTok - trends start here. On a device or on the web, viewers can watch and discover millions of personalized short videos. Download the app to get started.