ASD AJ LAH
ሳክስ 2 ከምሽቱ 5:59ላይ ሆነው ነገ ብዙ ስራ ስላለብን ዛሬ በግዜ እንተኛ ሲሉ እንቅልፍ ያወዛገባቸው የሙሽራው ወንድም እና አህቶች br like"በስተመጨረሻም ሊተኛ ነው ኡፍፍፍ" ምን ያደርጋል ሙሽራው ሲታማ 7:00 ይሞላል
ሳክስ 3
ሙሽራው እድሜው ትንሽ ከሆነ የሙሽሪት ቤት እድርተኞች "ምፅ ይሄን ፈልፈላ ልታሳድገው ነውንዴ"
ሙሽራው እድሜው ትንሽ ከሆነ የሙሽሪት ቤት እድርተኞች "ምፅ ይሄን ፈልፈላ ልታሳድገው ነውንዴ"
ASD AJ LAH
ሳክስ 3 ሙሽራው እድሜው ትንሽ ከሆነ የሙሽሪት ቤት እድርተኞች "ምፅ ይሄን ፈልፈላ ልታሳድገው ነውንዴ"
በተመልካቾች ጥያቄ መሰረት ቀሪ የእናቶች ፣ የሙሽራው እና የሙሽሪትን ሳክሶች ለሌላ ግዜ እመለስበታለሁ። እስከዛው መልካም ግዜ🤪
ኡስታዙ ከመድረሳ የተቀጠረ አዲስ ኡስታዝ ነው:: ለመጀመሪያ እንዲያስተምር ሶስት ልጆች ተሰጥቶታል:: በትምህርቱ መሐል እውቀታቸውን ለመፈተሽ "አቡ ጀህልን ማን ነው የገደለው?" ይላቸዋል:: መጀመሪያ የተጠየቀው "እኔ መችም አልገደልኩትም!" በማለት ይመልሳል:: ኡስታዙ በመገረም ሁለተኛውን ልጅ ሲጠይቀው "ኡስታዝ! እኔ ማታ ከቤቴ አልወጣሁም! እኔም አልገደልኩትም!" በማለት ይመልሳል:: ኡስታዙ የገባበት ጉድ እየደነቀው እሺ አንተስ ሲል ሶስተኛውን ሲጠይቀው "እኔ ሲጀመር እንዴት እንደሚገደል አላውቅም!" ይላል:: ግራ የተጋባው ኡስታዝ የመድረሳውን አስተዳደር በመጥራት የተፈጠረውን ነገር ያስረዳዋል:: አስተዳደሩም ወደ ተማሪዎቹ በመሄድ የተጠየቁትን ጥያቄ ጠየቃቸው:: ተማሪዎቹም መጀመሪያ ላይ የመለሱትን መልስ ደግመው መለሱለት:: በስተመጨረሻም አስተዳደሩ ኡስታዙን ከቢሮ እንግባና ለብቻችን እንወያይ ይላቸዋል:: ከቢሮ እንደገቡ አስተዳደሩ "ግን ኡስታዝ! አቡ ጀህልን የገደለው ሰው ከሶስቱ ተማሪዎች መካከል ነው?" ብሎ ይጠይቃቸዋል::
የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ ይሉ ይህን ነው¡
የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ ይሉ ይህን ነው¡
የአላህ ፍቃድ ሆነና ከትላንት ወድያ እኔ እና እህት ሀያት ዘይኑ ጋር ውብ በሆነውን የረሱልን ሱና እናስቀጥል ዘንዳ ፣ የረሱልን ኡመት በማብዛት ኒያ…የኒካህ አስረናል። ይህን ሂደት ከጀመርን አንስቶ እስከዚህች ሰዐት ድረስ ከጎናችን ለነበራችሁ በሙሉ አብሶ ወላጆቻችን ፣ ታላቅ ወንድሜ እና እህቴ ፣ የሁለታችንም ሚዜዎች ፣ የስራ ባልደረቦቸ +የአልወህዳህ(እውቀት ለፍሬ ትምህርት ቤት) ፣ የኢቅራእ(አየርጤና ትምህርት ቤት) እና የAMSJ(አዲስ አበባ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት) የጀማዐ አጋሮቻችን እና ማችሁን ዘርዝሬ ማልጨርሳችሁ ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።
ለናንተም አላህ የልባችሁን መሻት አሳምሮ ይሰጣችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው።
በዱዐችሁ
ደግሞ ሰለዋትም አብዙ…ይህ ሰለዋት+ዱዐእ ለብዙ ነገሮች መስተካከል ወሳኙን ሚና የሚጫወቱ ናቸው
አልሀምዱሊላህ

የዘንድሮ ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃ የመጀመሪያ ቀናት መቼ ይጀምራሉ?
ዛሬ ዕለተ ረቡዕ በኢትዮጵያ አቆጣጠርግንቦት 28, 2016 E.C. ነው። በኢስላማዊ ካላንደር (በሂጅሪያ) አቆጣጠር ደግሞ ዙል-ቂዕዳህ 28, 1445 H.C. ነው። በፈረንጆቹ ጁን 05, 2024 G.C. ነው።
የዙል-ቂዕዳህ ወር በ29 ቀናት ከተጠናቀቀ ከነገ በኋላ ጁሙዓህ ግንቦት 30, 2016 ይጀመራሉ። የዙል-ቂዕዳህ ጨረቃ 30 ከሞላች ግን ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃ 10 ቀናት ቅዳሜ ሰኔ 01, 2016 E.C. ይጀመራሉ። በኸይር ለማሳለፍ ከወዲሁ ዝግጁ ሁኑ።

Forwarded from ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association
ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ጁምዓ አንድ ብሎ ይጀምራል!
የዒድ አል አድሐ ዐረፋ በዓል ሰኔ 9 ዕለተ እሁድ
(june 16) እንደሚከበር ታውቋል!
አስሩን ቀናት በመልካም ስራ እናሳልፋቸው!
ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን
የዒድ አል አድሐ ዐረፋ በዓል ሰኔ 9 ዕለተ እሁድ
(june 16) እንደሚከበር ታውቋል!
አስሩን ቀናት በመልካም ስራ እናሳልፋቸው!
ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን
ASD AJ LAH
ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ጁምዓ አንድ ብሎ ይጀምራል! የዒድ አል አድሐ ዐረፋ በዓል ሰኔ 9 ዕለተ እሁድ (june 16) እንደሚከበር ታውቋል! አስሩን ቀናት በመልካም ስራ እናሳልፋቸው! ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን
አሏህ ለባሮቹ ከዋለው ውለታ ውስጥ አንዱ ከወንጀሎቻችን እምንፀዳበትን ነገራቶች ማብዛቱ ነው። ረመዷንን ተከትሎ የሸዋል ወር ከፊል ድርሻዎችን ይወስዳሉ። የዙልሒጃ ወር ላይ ከሚወደዱ ተግባራት መሐል አንደኛው ተክቢራ ነው። አፍህ ይከፈት ፣ ምላስህም ይንቀሳቀስ ፣ ድምፅህም ከፍ ይበል ተክቢራህንም ባለህበት ቦታ ፣ ቤተሰቦችህ ጋር እንዲሁም ወዳጆችህ መሐል ደጋግመህ ብለህ አስብላቸው።
الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحم
اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه أجمعين
በካህፍ፣በዱዓ፣ በሰለዋት የደመቀ እና የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን!!!
https://t.me/asdajlahh

Telegram
ASD AJ LAH
ካነበብኩት…
ASD AJ LAH
በተመልካቾች ጥያቄ መሰረት ቀሪ የእናቶች ፣ የሙሽራው እና የሙሽሪትን ሳክሶች ለሌላ ግዜ እመለስበታለሁ። እስከዛው መልካም ግዜ🤪
ተንግዲህ ጨዋታችን ተቀይሯል
ሊያገባት ያሰባትን ልጅ በደስታ ...በሃዘን ..በድህነት ...በድሎት..በሃብት ከኔው ጋር ነሽ ወይ ቢላት
መልሷ ..አው...አይ...አይ...አው…አው... ሆነ 😂

ዛሬ ከግማሽ አመት ወረራ በኋላ በአሜሪካ በአውሮፓ እና በከሀዲ እጆች ምክንያት አራት የወራሪዋ ምርኮኞችን ማስመለጥ መቻላቸው እየሰማን እንገኛለን። ያአላህ ይህ የመጨረሻ የድል ዜናቸው አድርግልን…ሙጃሂዶችንም አበርታልን🤲 ፎቶ:- ከነደደች የሜርካፋ ታንክ ላይ ልብስ ምታሰጣ እናት
ወላሂ የፈለስጢኗ ጘዛ ላይ በአሁን ሰዐት እናት ልጇን እያወቀች ያለችው በስብብሶ ከተረፈው የልጇ የጭንቅላት አፅም ላይ ባለው የተሸረፈ ጥርስ ሆኗል
አላህ ድሉን ይወፍቃቸው
አላህ ድሉን ይወፍቃቸው
ASD AJ LAH
ዛሬ ከግማሽ አመት ወረራ በኋላ በአሜሪካ በአውሮፓ እና በከሀዲ እጆች ምክንያት አራት የወራሪዋ ምርኮኞችን ማስመለጥ መቻላቸው እየሰማን እንገኛለን። ያአላህ ይህ የመጨረሻ የድል ዜናቸው አድርግልን…ሙጃሂዶችንም አበርታልን🤲 ፎቶ:- ከነደደች የሜርካፋ ታንክ ላይ ልብስ ምታሰጣ እናት
በእርግጥም ዛሬ የሆነው እንዲህ ነው:-
የወራሪዋ እስራኤልና የአሜሪካ ወታደሮች በኑሰይራት ወደብ ዳርቻ የጋዛን ህዝብ ርሀብ ተገን አድርገው ከመናፍቃኖች ጋር በማበር ሰብዓዊ እርዳታን በሚያመላልስ መኪና መሳርያቸውን ሸክፈው በምግብ ማመላለሻ መኪናዎች ተጭነው ከቦታው ደረሱ።
ሙናፊቆች የሰጧቸውን መረጃ አጢነው ቀድመው ተዘጋጅተዋል። በካርታ ታግዘው ስትራቴጂ ነድፈዋል። የመኪናው ሸራ ሲከፈት መሳርያ የጫኑ ወታደሮች እየዘለሉ ወደ መሬት ወረዱ። በቦታው ያገኙት ነፍስ ያለው ላይ ጥይት አዘነቡበት።
በየብስ፣ በባህርና በአየር በጠቋሚ መናፊቃውያን ታግዘው ከሙጃሂዶቹ ጋር ተፋጠጡ። ከግራም ከቀኝም ቃታ ተሳበ። ቀሳሞች ፊት ለፊት ተጋፈጧቸው። በርካታ የወራሪዋን ወታደሮች ወደ መቃብር ሸኟቸው። ከፊሎችንም አቁስለው ዘረሯቸው። ተጨማሪ ኃይል ከቦታው ደረሰ። ዙርያ ገባው በድሮን አሩር ነደደ። ታንክ ከወዲህ ወዲያ እሳቱን ይተፋው ገባ።
ሙጃሂዶቹ ስለነፍሳቸው ሳይሰስቱ ደረታቸውን ለጥይት ሰጡ። አልቻሉም ደከሙ። ባልበላ አንጀታቸው ሙናፊቆች አሳልፈው ሰጧቸው። በርካቶችን ጥለው ከመሬቱ ወደቁ። የአሜሪካ ወታደሮች አራት እስረኞችን ይዘው በሄሊኮፕተር አፈተለኩ።
ሙጃሂዶቻችን ሰው ናቸው ይደክማሉ ከአቅም በላይ ሆነና የሆነውን መቋቋም ከበዳቸው። በእርግጥ ጀግኖች ናቸው። ከጀግንነታቸውም ጋር ርሀብም ጥምም አሰቃይቷቸዋል። በዛ ላይ የገዛ ወገኖቻቸው መረጃ ሰጥተዋል። ድሮስ የሙስሊሞች ዝቅታ በሙናፊቆች አይደለምን?!
የዓለምን የረቀቀ ስለላና እውቀት ተጋፍጠው ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች ፊት ፀንተው ሲቆሙ ሰው ናቸው ደከሙ። ከድካማቸውም ጋር ተጋፍጠው ጥለው ወደቁ። ይህ ድካም እንጂ መሰበር አይደለም። አልተሰበሩም። ኢንሻ አላህ አይሰበሩምም።
አራት እስረኞችን በማስለቀቃቸው የሰለጠነው አለም የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ለወራሪዋ ሲያስተላልፍ ህይወታቸው ለተቀጠፈው ከ220 በላይ ፍልስጤማዊያን ግን አንድም የሀዘን መግለጫ ሲሰጡ አልተሰማም።
mahi mahisho