ASD AJ LAH
752 subscribers
1.79K photos
197 videos
3 files
511 links
ካነበብኩት…
Download Telegram
ASD AJ LAH
አቡዑበይዳ… አልጀዚራ ያላችሁ አሁን መግለጫ እየሰጠ ነው ተከታተሉትማ
የጘዛ ወረራ 200ኛ ቀኑን መያዙን አስመልክቶ ዛሬ አቡ ዑበይዳ የቲቪያችን መስኮት ላይ ብቅ ብሏል

ወላህ አቡዑበይዳ ከሳብኝ
እኛም ጘዛን ከሀሳባችን ያወጣን መሰለኝ
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 1️⃣5️⃣ #ሸዋል 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 1️⃣6️⃣ #ሸዋል 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
በፊትና ዘመን ለአንድ ወጣት ከሐጅ ይልቅ ማግባት ይበልጣል ይላሉ አል-ኢማም አል-ቡኻሪይ። በርግጥ አቅሙ ለቻለ ሐጅ ዋጂብ'ኮ ነው። ግን ፊትና ካለና ከትዳር ውጭ መቋቋም የማይችለው ፊትና ከሆነ ማግባቱ የበለጠ ይወጅበበታል።

الزواج للشباب في زمن الفتن، أوجب مـن الحج!

إذا كان الرجل يحتاج إلى الزواج ، ويشق عليه تأخيره فإنه يقدم الزواج على الحج .
أما إذا كان لا يحتاج إلى الزواج فإنه يقدم الحج .
قال ابن قدامة رحمه الله في "المغني" (5/12) :
وَإِنْ احْتَاجَ إلَى النِّكَاحِ , وَخَافَ عَلَى نَفْسِهِ الْعَنَتَ ( أي المشقة ) , قَدَّمَ التَّزْوِيجَ , لأَنَّهُ وَاجِبٌ عَلَيْهِ , وَلا غِنَى بِهِ عَنْهُ , فَهُوَ كَنَفَقَتِهِ , وَإِنْ لَمْ يَخَفْ , قَدَّمَ الْحَجَّ ; لأَنَّ النِّكَاحَ تَطَوُّعٌ , فَلا يُقَدَّمُ عَلَى الْحَجَّ الْوَاجِبِ اهـ . وانظر أيضاً : "المجموع" (7/71) للنووي .
وسئل الشيخ ابن عثيمن رحمه الله :
هل يجوز تأجيل الحج إلى ما بعد الزواج للمستطيع ، وذلك لما يقابل الشباب في هذا الزمن من المغريات والفتن صغيرة كانت أم كبيرة ؟
فأجاب :
لا شك أن الزواج مع الشهوة والإلحاح أولى من الحج لأن الإنسان إذا كانت لديه شهوة ملحة فإن تزوجه حينئذٍ من ضروريات حياته ، فهو مثل الأكل والشرب ، ولهذا يجوز لمن احتاج إلى الزواج وليس عنده مال أن يدفع إليه من الزكاة ما يُزوج به ، كما يعطى الفقير ما يقتات به وما يلبسه ويستر به عورته من الزكاة .
وعلى هذا فنقول : إنه إذا كان محتاجاً إلى النكاح فإنه يقدم النكاح على الحج لأن الله سبحانه وتعالى اشترط في وجوب الحج الاستطاعة فقال : ( وَلِلَّهِ عَلَى النَّاسِ حِجُّ الْبَيْتِ مَنْ اسْتَطَاعَ إِلَيْهِ سَبِيلا ) آل عمران / 97 .
أما من كان شاباً ولا يهمه أن يتزوج هذا العام أو الذي بعده فإنه يقدم الحج لأنه ليس في ضرورة إلى تقديم النكاح اهـ
فتاوى منار الإسلام (2/375) .
አውሮፕላን ውስጥ ሆነህ አንድ የሚያበሳጭ ነገር ቢገጥምህ "ወራጅ አለ!" አትልም, ብስጭትህን ዋጥ አርገህ መሬት እስክታርፍ ትታገሳለህ እንጂ

አሁን የምትኖረውም ህይወት መሸጋገሪያ ነው፤ ከሞት በኋላ ህይወት እንዳለ የምታምን ከሆነ አሁን የምትኖረውን ኑሮ እንደ አውሮፕላን ጉዞ እየውና ታገስ። ከታገስክ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የድል ሚዛን ወዳንተ ማዘንበሏ አይቀርም።

"ألا إن نصر الله قريب"
ታገስ ሀቢቢ☺️

©  

اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه أجمعين
በምድር እና በሰማይ ተወዳጅነትን የምታገኙበት…መልካም ስራቸው ከሚበዛላቸው፣ ጊዜያቸውን በኸይር ከሚያሳልፉት፣ ለወንጀላቸው መሀርታን አግኘተው በጀነት ከሚበሰሩት ሰዎች መሀል የምንሆንበት ወዶ በላካቸው እና  እዝነቱን በእርሳቸው ባሳየን ወዱ ነብያችን የበዛ ሰለዋት ምናወርድበት በሱራህ አልካህፍ በዱዓእ በሰላት በቲላዋ በተሳኩ ምኞቶች በጀባሩ ራህመት የታጀበ የተዋበ ምርጥየ ጁምዐን ተመኘሁ።

https://t.me/asdajlahh
ዕድሜያቸው ሰማንያ ገደማን ያለፉ አዛውንት ናቸው። ልጃቸው ይህንን ምስል አያይዞ እንዲህ ይላል:-
"አቡ ኡበይዳ በቴሌቪዥናችን መስኮት ብቅ ሲል አባቴ ከተቀመጠበት ይቆማል። ምርኩዙን ደገፍ ብሎ የተወዳጁን አቡዑበይዳን ንግግር ያደምጣል። አይደክምም አይታክትም ንግግሩን ሳይጨርስ አይቀመጥም ተቀምጦም ንግግሩን ሰምቶ አያውቅም። ለክብሩ ከመቀመጫው ይነሳል"

Mahi mahisho
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 1️⃣7️⃣ #ሸዋል 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናንተው ይህን ጮማ ዜና ሰማችሁልኝ ወይ ¿

የወራሪዋ እስራኤል የሴኩሪቲ ሚኒስቴር የሆነው ልበ ደረቁ ኢትማር ቤንግቪር (Itamar Ben-Gvir) ላይ በተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ በሚታየው ከፍተኛ የሆነ የመኪና አደጋ እንደደረሰበት እየተዘገበ ይገኛል። አላህ ሂዳያ ካልሰጠው እድሜውን አሳጥሮ ይገላግለን።
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰብት 1️⃣8️⃣ #ሸዋል 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
እናት ስለወለድኳችሁ ይቅርታ የምትልበት ጘዛ ያለችበት አለም ላይ እኛም እየኖርን እንደሆነ ሳስበው…
የጎንደሩን ጭፍጨፋ የደገፉ እና ያስተባበሩት አባ ዩራኒየም ወደ በፊቱ የሀላፊነት ቦታቸው መመለሳቸውን ሀሩን ሚድያ ዘግቦ አየሁት
ASD AJ LAH
የጎንደሩን ጭፍጨፋ የደገፉ እና ያስተባበሩት አባ ዩራኒየም ወደ በፊቱ የሀላፊነት ቦታቸው መመለሳቸውን ሀሩን ሚድያ ዘግቦ አየሁት
በሚያዝያ 18/2014 የጎንደር ጭፍጨፋ ወቅት በግጭት ሰባኪነታቸውና በሀሰተኛ መረጃቸው የሚታወሱት ሊቀ ኅሩይ አባ ዮሴፍ ደስታ ወደ ቀድሞ ሀገረ ስበከታቸው መመለሳቸው ተገለጸ

ሀሩን ሚዲያ፥ ሚያዝያ 18/2015

በጎንደር ሙስሊሞች ላይ በተፈጸመው ጭፍጨፋ በወቅቱ በግጭት ሰባኪነታቸውና በሀሰተኛ መረጃቸው የሚታወሱት የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ስራ አስኪያጅ የነበሩት ሊቀ ኅሩይ አባ ዮሴፍ ደስታ በፈጸሙት መሠረት የለሽ ውንጀላ ሳቢያ በወቅቱ ከቤተ ክርስቲያኗ እንዲሁም ከሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ውግዘት አስተናግደው ነበር። በዚህም ሳቢያ እስካሁኑ ወቅት ድረስ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በጠቅላይ ቤተ ክህነት ውስጥ ሲሰሩ ቆይተዋል። በወቅቱ ተናግረውት የነበረውና የጎንደር ሙስሊም 500 ሚሊየን ብር የሚገመት ዩራኒየም ቦንብ እያብላላ መሆኑን የገለጹበት መንገድ በብዙ ሰው ዘንድ እጅግ ያስገረመና ያነጋገረ እንደ ሀይማኖት መሪነታቸውም ትዝብት ውስጥ የጣላቸው ክስተት ነበር።

አሁን ግን በጥያቄያቸው መሠረት ቀድሞ ይሰሩበት ወደነበረውና ከሙስሊሙ ጭፍጨፋ ወቅት ጋ ተያይዞ ስማቸው በጥቁር መዝገብ ወደሚታወስበት የጎንደር ሀገረ ስብከት በስራ አስኪያጅነት መሾማቸውን ለማወቅ ተችሏል። በዚህም ምክንያት ከቀድሞ ማንነታቸውና አሁን ካለው የክልሉ የሰላም ሁኔታ ጋ ተደማምሮ በሙስሊሙ ማኅበረሰብ ዘንድ ትልቅ ስጋት መፈጠሩን የአካባቢው ሙስሊሞች ገልጸውልናል። ግለሰቡ ከተለመደው የግጭት ጠማቂነት ባህሪያቸው በመነሳት በአካባቢው ያለውን ግጭት እንዳያስፋፉትና በሙስሊሙ ዘንድ ያለውን ግፍም በማንሰራፋት እሳቱን እንዳያፋፍሙት ከፍተኛ ስጋት እንዳላቸው ሙስሊሞቹ ጨምረው ገልጸዋል። ሰላም ወዳድ የአካባቢው ነዋሪ ሁሉ ይህንን ጉዳይ በአንክሮ በመከታተል ከዚህ በፊት ያለፈውን አይነት አደገኛ ክስተት እንዳይደገም የበኩሉን ጥረት እንዲያደርግም ህዝበ ሙስሊሙ አበክሮ ጠይቋል።

© ሀሩን ሚዲያ
የስነልቦና አማካሪ:- ለሚስትህ አንድም ቀን አበባ ገዝተህላት አታውቅም ለምን?

ባል:- አበባ እንደምትሸጥ አልነገረችኝም እኮ😓

ዶክተሩ🤦🏽‍♂
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል።

" በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል።

ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል።

ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል።

የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል።

ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል።

#MoE

tikvahethiopia
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልአሃድ 1⃣9⃣ #ሸዋል 1⃣4⃣4⃣5⃣
ምን ይታዘዝሎት

ከእሁድ ስፖርት መልስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያኔ ስፖርት መስራት ምናምን የጀመርክ ሰሞን
የማታ ኢንጂነሪንግ ተምረህ ስትመረቅ የምትሰራው ህንፃ