በዙሪያህ ያለውን ሁሉንም ነገር ለመረዳት አትሞክር። አንዳንድ ጉዳዮችን አለመረዳት ነው የሚሻለው። አንዳንዴ ነገሩን በመረዳትህ የሚመጣብህ የልቦና ቀውስና አንደበትህ ላይ የሰዎች ስም መመላለስ ብቻ ነው። … በቃ ምናገባኝ ማለት አስፈላጊ ነው። በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ!
©fuad
©fuad
ጀመዓ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪ !
ሳይኮሎጂስቶች እንደሚያስቀምጡት አራት አይነት የintelligence መለኪያ ምድቦች አሉ :: እነሱም Intelligence Quotient (IQ) : Emotional Quotient (EQ) : Adversery Quotient (AQ) እና Social Quotient ናቸው :: IQ አንድ ሰው አንድን ነገር ምን ያክል ሊረዳ ይችላል የሚለውን ይለካል :: በዚህ ውስጥ የሰውዬውን የማስታወስ ችሎታ : ሒሳብ የመስራት አቅምና መሰል ትምህርታዊ ነገሮችን መገምገም እንችላለን :: በአጠቃላይ በኬጂ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ የምንመዘንበት ልኬታ ማለት ነው ::
EQ የምንለው ደግሞ አንድ ሰው ስሜቱን ምን ያክል ይቆጣጠራል በሌሎች ሰዎች ስሜት ላይስ ምን ያክል ተፅዕኖ ይኖረዋል የሚለው የሚለካበት ነው :: በዚህ ውስጥ የሰውዬው ሀላፊነትን የመውሰድ ችሎታ : የሰዎችን ድንበር የማወቅና የማክበር ልኬታ እንዲሁም ታማኝነትን ጨምሮ መሰል ባህሪዎች ይለኩበታል :: AQ ደግሞ አንድ ሰው በህይዎቱ ውስጥ አስቸጋሪ የሚባሉ ጊዜያቶችን አዕምሮውን ሳያጣ በሰላም ማለፍ ይችላል ወይ የሚለውን ጥያቄ ይመዝናል :: በዚህ ውስጥ "ማነው ተስፋ የሚቆርጠው? ወደሗላስ የሚለው?" ለሚሉት ጥያቄዎች መልስ እናገኛለን :: በአራተኛ ላይ የተቀመጠው SQ ደግሞ አንድ ሰው ከሰዎች ጋር ጓደኝነት ፈጥሮ እስከዬት ሊቆይ ይችላል የሚለውን የሚለካልን ነው ::
በአጠቃላይ አንድ ሰው ከፍተኛ IQ ኖሮት በሌሎቹ ምድቦች ዝቅተኛ ከሚኖረው IQዉ ዝቅተኛ ሆኖ ሌሎቹ ከፍተኛ ቢሆኑለት ይሻለዋል :: ከላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው የIQ ክፍል በዘመናዊ ትምህርት ውስጥ እንዲበለፅግ ሲደረግ ሌሎቹ ደግሞ ይበለፅጉ ዘንድ ጤናማ የሆኑ ስብስቦች ውስጥ ገብቶ ራስን መፈተሽ : ማለማመድና ማሰልጠን ያስፈልጋል :: ከእነዚህ ስብስቦች ውስጥ ደግሞ የዩኒቨርሰቲ ጀመዓዎች ሲሆኑ ሁሉንም በአንድ ላይ ያቀርባሉ :: አንድ ሰው የጀመዓ አባል ሲሆን በተለይም ወደ አመራርነት ቦታ ሲመጣ በሁሉም የመለኪያ ሚዛኖች ይፈተናል :: በዙሪያው ካሉ ሰዎች ጋር ጤናማና ዘላቂ የሆነ ጓደኝነት መፍጠር ግዴታው ነው (SQ) :: የራሱን ፍላጎት ዋጥ አድርጎ የጀመዓውን ጥቅም ማስቀደም ግዴታው ነው (EQ) :: ተስፋ የሚያስቆርጡ ችግሮች ሲመጡ በራሱ ላይ ተስፋን በመዝራት ወደፊት መጓዝን ማስለመድ ግዴታው ነው (AQ) ::
ስለዚህ ጀመዓ ራሳችንን ለመገንባትና ለመስራት ትልቅ የልሕቀት ማዕከል ነው :: ገብቶ መስራት ብሎም መመረቅ ትልቅ መታደል ነው ::
©MohammadamminKassaw

Forwarded from ABX (Muhammed Seid)
ረመዷን - 16
***
ትናንት የተቀበልነው ወር (አዎ ትናንት) አንድ ቀን የፆምን ሳይመስለን ይኸው ሮጦ አጋማሹን አለፈ፡፡
እነዚያን ያለፉትን አሥራ አምስት ቀናት በምን አሳለፍን?፡፡ አተረፍን ወይስ ከሰርን?፡፡ አገኘን ወይስ አጣን?፡፡ ዛሬ 16ኛው ላይ ቆመን ራሣችንን እንገምግም እስቲ፡፡
ፆማችን እንዴት ነበር?፡፡ ከፆም፣ ቁርአን፣ ከተራዊሕ፣ ከግዴታና ሱና ሶላቶች፣ ከዚክር፣ ከሶደቃ ጋር የነበረን ግንኙነት እንዴት ነበር?፡፡
በርግጥ ያለፉት ቀናት በምንም ይሁን በምን ይለፉ ላይመለሱ አለፉ፡፡ የቱን ያህል ብንሮጥ ካሁን በኋላ አንደርስባቸዉም፡፡ ብንፀፀት መልሰን አናመጣቸዉም፡፡ ቢቆጨን ዳግም አናገኛቸዉም፡፡ በቀናቱ ዉስጥ ብዙ አጉድለን ይሆናል፡፡ ቢሆንም መልሰን ልንሞላቸው አይቻለንም፤ ያጠፋነዉን ለማስተካለከል ዕድሉ የለንም፡፡ እያንዳንዱ ቀን የተሠራበት ሥራ ተመዝግቦ ፋይሉ ተዘግቷልና፡፡ ግና የተቀሩት ቀናት እንደ ዕድል ተሠጥተዉናል፣ ያጎደልነዉን እንሙላ፣ በደከምንባቸው ጉዳዮች እንበርታ፡፡
ያ ረብ በረሕመትህ አለን።
https://t.me/MuhammedSeidAbx

ጫት ዘምኗል !
ትላንት ነው :: እግር ጥሎኝ አዲሳባ ውስጥ ሙስሊም ይበዛበታል ወደሚባለው አለምባንክ ተጓዝኩ :: ከቀጠሮዬ ቀድሜ ስለደረስኩ ሰዓቱ እስኪደርስ "ሰፈሩ ይወቀኝ እኔም ልወቀው" በማለት ዞር ዞር ማለት ጀመርኩ :: ብዙውን ካዬሁ ቡሃላ አንድ ቦታ "ሀዊ የጥንት የጠዋቱ ምርጥ በለጬ!" ከሚል ፅሁፍ ጋር የጫት ምስል ተያይዞ በማስታወቂያ መልክ አዬሁ :: ስሙን ቅመው ነው ወይስ ሳይቅሙ ያወጡለት የሚል መጠይቅ በአዕምሮዬ እየተመላለሰ "ጫት ጥንትም ነበር ወይ?" የሚል መጠይቅ ለራሴ መጣ :: ከዚያ በመቀጠል ያሉት ጫት ቤቶችን ስመለከት ተያይዘው ያሉት ማስታዎቂያዎች የሀዊን ጥንታዊ ጫት ቤት በዘመናዊነት የሚገዳደሩ ይመስላል :: አንድኛው "ኪሎ ከማሳ እስፔሻል በለጬ" ብሎ እንግሊዝ አፍ ከማስታወቂያ ሲጨምር ሌላኛው ደግሞ "አብዲ ኦርጋኒክ በለጬ መሸጫ!" የሚልን ስም አስቀምጦ የሀዊን ኢንኦርጋኒክ ነው የሚል ያስመስላል :: ሌላኛው ደግሞ ሁላቸውንም ለማጣጣል በሚመስል መልኩ ከጥንቱም ከዘመናዊነቱም ፉክክር ወጥቶ "ኸይሩ ትክክለኛ በለጬ!" በሚል ስም የሌሎቹን የውሸት ነው ለማለት ይዳዳዋል :: በስተመጨረሻም ኤሊያስ በለጬ የሚል ጫት ቤት የሙስሊሞችን ስስ ጎን ለመንካት በሚመስል "ዱዓ ዞን!" የሚልን አባሪ ማስታዎቂያ ከስሙ ጎን በአንድ ታፔላ ላይ አስፍሯል ::
ለአንድ አደንዛዥና ደም መጣጭ : ኪስ አጣቢና አቅል ሰላቢ ቅጠል የወጣለት የቅምጥል ስም እየገረመኝ ነጋዴውና ሸማቹ የእኔው ሙስሊም ወንድም አባቶች መሆናቸው ደግሞ አሳዘነኝ :: በዘመቻ መልክ ችግሩን መቅረፍ ካልተቻለ በትውልዱ ላይ የሚያስከትለው ጉዳት እልፍ መሆኑ እየታወቀ አንቂው ክፍል ሳይቅም መርቅኖ ይህንን ጉዳይ መዘንጋቱ ደግሞ ይበልጥ ያሳዝናል ::
የሱስ አደጋው ይታወቃል :: ሱስ አንድ ጊዜ ወደ ህይዎት ከገባ መላቀቁ ይከብዳል :: እንደ ጎርፍ እያሳሳቀ ወደ ገደል ይከታል :: የጫት ሱስም ተመሳሳይ ነው :: ማህበረሰባችንን በከባድ ኢካኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ ውስጥ ይከተዋል :: ስለዚህ "ሳይቃጠል በቅጠል" እንዲሉ ትውልዱ መክኖ ሳያልቅ ይደረስለት ::

ASD AJ LAH
Photo
ወርቃማ እድል - በእጃችሁ ላይ
~~~~
የቴሌግራም ፈጠራዎች፣ እቅዶች፣ ተግባራት ሁሉም ያስደንቁኛል። በነገራችን ቴሌግራም ማህበራዊ ሚዲያ ብቻ የሚመስላቸው በርካታ ሰዎች ርቀታቸውን እንደጠበቁ እስከዛሬም አሉ።
ነገር ግን ቴሌግራም ኢንዱስትሪም ነው፤ ኢንቨስትመንት ነው። መገናኛ ብዙሃን ነው። ዓለም አቀፍ የገቢ ምንጭ ነው። በኪስ እንዳለገንዘብ ነው። የባንክ አካውንት ነው። የገንዘብ ግዢና ሽያጭ የሚካሄድበት ደህንነቱ የተጠበቀ ዓለም አቀፍ ገበያ ነው። ጨዋታዎች ነው፤ . . . በአጠቃላይ ቴሌግራም ራሱን የቻለ የሰለጠነ ዓለም ነው።
~
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቴሌግራም ላይ አንድ ጨዋታ ተጀምሯል። ጨዋታው እጅግ አስደናቂ ፈጠራ የታከለበት ነው። ቴሌግራም የመጪው ዘመን የጨዋታ ኢንዱስትሪ ማዕከል እንደሚሆንም ያረጋገጠበት ነው። የዲጂታል ገንዘብ ተንታኞች በበኩላቸው ጨዋታው #የክሪፕቶከረንሲ ወርቃማ ዘመን ማብሰሪያ አድርገው እየገለጹት ነው። የዓለም ሀብት ፍትሃዊ ስርጭት መገለጫ አድርገው የሚተነትኑም አሉ።
~~~
#Notcoin
ጨዋታው #Notcoin ይባላል። ቴሌግራም ላይ የምትጫወቱት ነው:: ሲጀምር Nothing የሚል ጽሁፍ ይመጣል:: እናም ብዙዎች ትኩረት አልሰጡትም:: ቴሌግራምም በገደምዳሜ ካልሆነ በስተቀር እስከ አሁን በቀጣይ ወደ ገንዘብ ይቀየር አይቀየር በግልጽ ያለው የለም:: ያም ሆኖ ግን በአንድ ወር ውስጥ የጨዋታው ማህበረሰብ ቴሌግራም ቻናል በአንድ ወር ውስጥ ከ3.4 ሚሊየን በላይ ሰዎች በመቀላቀል ሪከርድ ሰብረዋል:: ሪከርዱ በየትኝውም ማህበራዊ ሚዲያ ታሪክ ያልታየ ነው:: ጨዋታውን በአንድ ወር ውስጥ ከ26.5 ሚሊየን በላይ ሰዎች እየተጫወቱት ይገኛሉ:: እጅግ በጣም አስደንቂ ክስተት ነው:: ቴሌግራም ከጀመርነው የፈረንጆች ወር በኋል ጨዋታውን እንደሚያቆመው መግለጹ ደግሞ በየቀኑ ብርካቶች በጥድፊያ እየተቀላቀሉና Notcoin እየሰበሰቡ ነው።
~~~~
ከዚህ በመነሳት የቴሌግራም ቻናሌ ተከታዮች #Toncoinኑ ገንዘብ ሆነም አልሆነም በተለይም የእረፍት ጊዜ ሲኖራችሁ በጨዋታው በርካታ Notcoin እንድትሰበስቡ መጋበዝ አስፈላጊ መስሎ ተሰምቶኛል። ስለሆነም ጨዋታውን በአጭሩ አስተዋውቃችኋለሁ።
ይሄን ሊንክ 👉 https://t.me/notcoin_bot?start=r_578988_30030824 #click ስታደርጉት ወደጨዋታው ይወስዳችኋል። በዚህ ሊንክ ስትጀምሩ 100,000 Notcoin ስጦታ ይበረከትላችኋል። ማስጀመሪያ 2,500 ታገኛላችሁ። (ሊንኩን ስትከፍቱት የምታገኙት ገጽ ከላይ በስክሪንሾት 2 የተመለከተውን ይመስላል።)
~~~
መሃሉን (በትልቁ የተከበበውን) ስትነኩት Coinናችሁ እየጨመረ ይሄዳል:: በስተቀኝ ከስር የተሰመረባቸው ደግሞ ከጨዋታው ግር የተያያዙ ክፍሎች ናቸው::
ኖትኮይን ለመረዳት እና ለመጫወት ቀጥተኛ ነው፣ በ cryptocurrencies ወይም blockchain ቴክኖሎጂ ምንም ልምድ ለሌላቸው ተጠቃሚዎች እንኳን። የእሱ መካኒኮች ማብራሪያ ይኸውና፡-
mining/ማዕድን ማውጫ ይብላል:: በተደጋጋሚ በመጠቅጠቅ (click በማድረግ) ሳንቲም ትሰበስባላችሁ:
Energy and boosters /ጉልበት እና ማበረታቻዎች - ጨዋታው ሲጀምር 1000 Coin ብቻ ነው በፍጥነት መሰብሰብ የሚቻለው:: ነገር ግን ካላችሁ ሳንቲም ላይ በመክፈል ብዛቱም ሆነ ፍጥነቱን መጨመር ትችላላችሁ:: በተጨማሪም በየ24 ሰዓቱ ሦስት ጊዜ ቡስት ማድረጊያ ሳንቲም መሙያ እድሎችን ይሰጣቸዋል:: ስትጫወቱ በራሪ ነገር ትመጣለች:: Click ስታደርጓት ለሰከንዶች በፍጥነት ብዙ ሳንቲሞች የምትሰበስቡበት ተጨማሪ ማበረታቻ ይሰጣችኋል::
Bonuses and squads/ጉርሻዎች እና ቡድኖች ጨዋታው ጓደኞችን በመጋበዝ ወይም “ቡድኖች”ን በመቀላቀል ተጨማሪ የNotcoin ጉርሻዎችን ለማግኘት የሚያስችሉ ናቸው። በዚህም በትዊተር፣ በቴሌግራም፣ በድረገጽና በሌሎችም አማራጮች #Follow በማድረግ ከ100ሺህ እስከ 500ሺህ notncoin ጉርሻ ያስሸልማል:: ፓስፖርት ያላችሁ ጨዋታው ላይ ያለውን ሊንክ ተከትሎ የባይናንስ አካውንት መክፈት ደግሞ 3 ሚሊየን Notcoin ያስሸልምል:: Squads በጨዋታ ለመሪነት የሚወዳደሩ የጋራ የቴሌግራም ቡድኖች ወይም ቻናሎች ናቸው።
🤗 ተጨማሪ መረጃዎችን ከታች ካሉት ማስፈንጠሪዎች አንብቡ 👇👇
https://decrypt.co/212154/trillions-notcoin-farmed-telegram-meme-coin-game-but-theres-catch

https://decrypt.co/218610/telegram-game-notcoin-25-million-players-token
በፍጹም እንዳያመልጣችሁ:: በዚህ ወር እስኪጠናቀቅ ድረስ እያንዳንዳችሁ ቢያንስ 10 ሚሊዮን Notcoin መሰብሰብ ይጠበቅባችኋል::
ሀናን ፌደራሊስት ከፃፈችው ፅሁፍ ላይ የኔን መጫወቻ ሊንክ ብቻ ቀይሬበታለሁኝ

Telegram
Notcoin
Probably nothing @notcoin
إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡
ሱረቱ ሸርህ 6
ችግር ድንገት ካጋጠመህ ድሎትም በድንገት ሊመጣ እንደሚችል አስብ :: ሀዘን በድንገት ከመጣ ደስታም በድንገት ሊያጋጥምህ እንደሚችል አስብ :: በአላህ ላይ ተስፋ ይኑርህ ::
©
اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه أجمعين
መልካም ስራቸው ከሚበዛላቸው፣ ጊዜያቸውን ከሚጠቀሙት፣ በኸይር ከሚያሳልፉት፣ ለወንጀላቸው መሀርታን ከሚያገኙት፣ በጀነት ከሚበሰሩት ሰዎች መሀል የምንሆንበት ወዶ በላካቸው እዝነቱን በእርሳቸው ባሳየን ወዱ ነብያችን የበዛ ሰለዋት ምናወርድበት በሱራህ አልካህፍ በዱዓእ በቲላዋ በተሳኩ ምኞቶች በጀባሩ ራህመት የታጀበ የተዋበ ምርጥየ ጁምዐን ተመኘሁ።
https://t.me/asdajlahh

ወርቃማ እድል - በእጃችሁ ላይ ~~~~ የቴሌግራም ፈጠራዎች፣ እቅዶች፣ ተግባራት ሁሉም ያስደንቁኛል። በነገራችን ቴሌግራም ማህበራዊ ሚዲያ ብቻ የሚመስላቸው በርካታ ሰዎች ርቀታቸውን እንደጠበቁ እስከዛሬም አሉ። ነገር ግን ቴሌግራም ኢንዱስትሪም ነው፤ ኢንቨስትመንት ነው። መገናኛ ብዙሃን ነው። ዓለም አቀፍ የገቢ ምንጭ ነው። በኪስ እንዳለገንዘብ ነው። የባንክ አካውንት ነው። የገንዘብ ግዢና ሽያጭ…
አንድ ቀን/24ሰዐት ብቻ በቀረው የnotcoin ታብ ማድረጊያ ግዜ ሳያልቅ ታብ ታብ እያደረጋችሁ መሰብሰባችሁን አትዘንጉ
በዚህ ሊንክ ሲገቡ ፕሪሚየም ተጠቃሚ ከሆኑ 50,000 መደበኛ ተጠቃሚ ከሆኑ 2,500 ያገኛሉ https://t.me/notcoin_bot?start=r_578988_30030824
#ታብ #ታብ