ASD AJ LAH
756 subscribers
1.79K photos
197 videos
3 files
510 links
ካነበብኩት…
Download Telegram
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ0️⃣ 2️⃣ #ረመዳን 1⃣4⃣4⃣5⃣
ASD AJ LAH
ሁሉም ሰው ያስጨነቀውና እንዲሆንለት የሚመኘው ጉዳዮች አሉት። ከዱንያ ሀጃዎች በላይ ደግሞ የአኼራ ክጃሎታችን የላቀ ነው። ይህ ወር ትልቁ የፈረጃ ወር ነው፤ በዱዓ እንቃረብ። አሏህ ይቀበለን.! ረመዷን #1
ረመዿን - 2
***
በሕይወት ያለፉ ሰዎች እንኳ ተመኙ ቢባሉ የረመዿንን ቀናት ይመኙ ነበር። ሱሑር መነሳትና መፆምን ይመኙ ነበር ። ረመዿን ሆይ ምንኛ የምትናፍቅ ወር ነህ!!
ረመዿን ነው ቴሌግራም አልገባም እያላችሁን ከዛ በሁለተኛ(fake) አካውንታችሁ online እየገባችሁ የምታጮልቁ ኦገኖቼ እረፉኣ! ማናውቅ ነዋ የሚመስላችሁ
📅#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 0️⃣3️⃣ #ረመዳን 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
ASD AJ LAH
ረመዿን - 2 *** በሕይወት ያለፉ ሰዎች እንኳ ተመኙ ቢባሉ የረመዿንን ቀናት ይመኙ ነበር። ሱሑር መነሳትና መፆምን ይመኙ ነበር ። ረመዿን ሆይ ምንኛ የምትናፍቅ ወር ነህ!!
ረመዳን 3: አላህ_ጾምን_ይወዳል

<< ………ከጾመኛ አፍ የሚወጣው ሽታ አላህ ዘንድ ከሚስክ ጠረን ይበልጣል>>።”

ሰሒሁልቡኻሪ 7538

አላህ ፆማቸውን ከሚቀበላቸው ውድ ባሮቹ መካከል ያድርገን🤲🤍
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 0️⃣4️⃣  #ረመዳን 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
ASD AJ LAH
ረመዳን 3: አላህ_ጾምን_ይወዳል << ………ከጾመኛ አፍ የሚወጣው ሽታ አላህ ዘንድ ከሚስክ ጠረን ይበልጣል>>።” ሰሒሁልቡኻሪ 7538 አላህ ፆማቸውን ከሚቀበላቸው ውድ ባሮቹ መካከል ያድርገን🤲🤍
ረመዷን: 4

ወደ_ጀነት_የሚወስደው_መንገድ

ሳህል ቢን ሳዕድ እንደተረከው፡-
ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "ጀነት ስምንት በሮች አሏት ከነሱም ውስጥ አር-ረያን የምትባል በር አለች በውስጧ ፆመኞች እንጂ ማንም አይገባባትም።"

አላህ “ፆመኞች” ብሎ ከጠራቸው ውድ ባሮቹ መካከል ያድርገን🤲🤍
Via hasen
ወንጀልህ የቱንም ያህል ቢገዝፍ ፣ በዙሪያህ ሺህዎች ኖረው አንድ የሚሰማህ ብታጣ ፣ ግንባርህን ለመሬት ሰጥተህ ያ ገፍፋር ፣ ያ ጋፊር ፣ ያ ገፉር በል… ያኔ እንደ ተራራ ከገዘፈው ወንጀልህ የገዘፈ እዝነቱን የሚያስቀድምልህ ጌታህ ለበይክ ያ አብዲ ይልሃል ።

ወዳጄ ሁሌም ተፀፃች ሁን ። ደጋግመህ ወንጀል ስትሰራ ደጋግመህ ተፀፀት ። “አል-ገፍፋር” የጌታህ ስምና ባህሪ ነው ። ትርጉሙም ባሪያው ወንጀልን ደጋግሞ ሰርቶ ደጋግሞ መሃርታን ሲጠይቅ ያኔምኮ አጥፍተህ ሳይል ሙልጭ አድርጎ ደጋግሞ የሚምር ማለት ነው 🤎

በወንጀልህ ብዛት ተስፋ ቆርጠህ ወደ ጌታህ መመለስን እንዳትፈራ - አደራ !

አብዱ ረዛቅ

اللهم إنك عفو كريم تحب العفو فاعف عني

اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه أجمعين
መልካም ስራቸው ከሚበዛላቸው፣ ጊዜያቸውን ከሚጠቀሙት፣ በኸይር ከሚያሳልፉት፣ ለወንጀላቸው መሀርታን ከሚያገኙት፣ በጀነት ከሚበሰሩት ሰዎች መሀል የምንሆንበት ወዶ በላካቸው እዝነቱን በእርሳቸው ባሳየን ወዱ ነብያችን የበዛ ሰለዋት ምናወርድበት በሱራህ አልካህፍ በዱዓእ በቲላዋ በተሳኩ ምኞቶች በጀባሩ ራህመት የታጀበ የተዋበ ምርጥየ ጁምዐን ተመኘሁ።

https://t.me/asdajlahh
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 0️⃣5️⃣ #ረመዳን 1⃣4⃣4⃣5⃣
ረመዷን 5:
#ጌታዬ_አዛኝ_ነው

ረመዳን ረጅም ሂደት ሳይሆን በአመት አንዴ የሚፈጠር ክስተት ነው፥ አብሮን የሚቆየውም ለአንድ ወር ብቻ ነው አቅላችን መቀበል በማይችለው ፍጥነት ትቶን እየነጎደ እንደሆነ ግልፅ ነው….እስካሁን ባሉት ቀናት በቂ ዒባዳ እንዳልሰራን ከተሰማን ወይም ጊዜያችንን በአግባቡ መጠቀም እንዳልቻልን ከተሰማን የቀሩትን ቀናት ለማሳመር መጣር ይኖርብናል።

አትቁም ቀጥል፣ ተስፋ አትቁረጥ፣ ተጸጽተህ የአላህን እዝነት ተስፋ አድርግ።

"በአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ አላህ ኃጢአትን ሁሉ በእርግጥ ይምራልና።" (ቁርዐን)

የእዝነቱን ካባ ከሚያለብሳቸው ደጋግ ባሮች መካከል ያድርገን🤲🤍
እሱ ያለው ሰሜን ጘዛ ሚስቱ ደቡብ ጘዛ…ባሏ የሚበላው አጥቶ ረሀብ ላይ በመሆኑ እሷ ምግብ አልበላም በማለቷ…አፍቃሪ ሚስቱ ምግብ እንድትበላ በማለት ሰሜን ጘዛ ላይ ሙሉ ረመዿንን ተዟዙሮ በፈራረሰው ቤታቸው ስር አንዲት ዶሮን እያበሰሉ የነበሩ ሰዎችን ያገኛል።…ያ ትንሽየ ዶሮ ከሚበስልበት እና ውሀ ከሞላው ድስት አጠገብ ሆኖ ሚስቱ ምግብ እንድትቀምስለት በማሰብ ፎቶ በመነሳት ተነስቶ ይሄዳል…ከሽታው ውጭ አንዲትን ሳይጎርስ ጥሎ…ለምን እንደሆነ ልንገራችሁ ያቺ ዶሮ ለ18የቤተሰብ አባላት ረሀብ ማስታገሻ ሆና የተዘጋጀች በመሆኗ።

ፍቅር እና መስወእትነት ወይስ ረሀብ ችግር እና አቅም ማነስ
«ውሃን በመጎንጨት ቢሆን እንኳ ስሁርን ተጠቀሙ።»

ነብዩ ሙሐመድ ‎ﷺ
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰብት 0️⃣6️⃣ #ረመዳን 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
ግቢ ውስጥ ከተዘፈዘፈ ሲኖ ትራክ ወጥቶ የሠራው ብቻ ሳይሆን የተጋጨው ሲኖ ብዙ የሥራ እድል ይፈጥራል:: ስፔር ፓርት, ትራፊክ ፖሊስ, ፕላን አንሺ, እድር, ብድር, ጋራዥ, በያጅ, ቀለም ሻጭ, ሳጥንና ከፈን አዳይ, መቃብር ቆፋሪ ወዘተ ይንቀሳቀሳሉ::

Via hassen
ረመዷን - 6
***
ትናንት የጀመርነው የሚመስለን ረመዷን በሚገርም ፍጥነት 6ኛ ቀኑ ላይ ደርሷል። ዱንያ ወደ መቃብር እያካለበችን ነው። በቀናት ፍጥነት ልክ አላህ የሠጠንን ዕድሎች ልንጠቀምባቸው ይገባል ። ዕድሎች ለኛው ጥቅም የታሰቡ ናቸው።

ረመዷን ያመጣልንን ዕድል በአግባቡ አለመጠቀምና ችላ ማለት ትልቅ ኪሳራ ነው። በተለይ በዱዓ በኩል። ከልብ የሆነ ዱዓ አድርጉ። ፆመኞችን አላህ ይሰማልና።

©Abx
የላጤ መkeራ

እንደዛ ደክሞኝ ከእንቅልፌ ተነስቼ እየተንፏቀቅኩ የሰራሁት ሱሁር ላይ ጨው መስሎኝ ኦሞ ጨመርኩበት

©Ethio Fegegta
ኡፍፍ
አንዳንድ ነገሮች አይቀየሩም!

አምና ተራዊህ እያሰገዱ ድመቷ ላያቸው ላይ ወጥታ ሳይደናገጡ እንደውም በእክብካቤና በእዝነት ያስተናገዱትን ሸይኽ ወሊድ አስታወሳችሁ?

ዛሬ ደሞ በ2023 ከኋላቸው ተከትለው ይሰግዱ የነበሩት አባትና ልጅ በ2024ም በተመሳሳይ ቦታ ቆመው ኢማሙን ሸይኽ ዋሊድን ተከትለው ሲስግዱ መታየታቸው በማህበራዊ ትስስር ገፆች መነጋገሪያ ሆኗል። ዐጂብ ነው መቼም! አንዳንድ ነገሮች አይቀየሩም! እንደ አደራ እቃ ባስቀመጡት ቦታ ይገኛሉ።
እኛስ? ስንቶቻችን ነን የከርሞን ኢማን ያስቀጠልን፤ በብርታታችን የፀናን?