This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَیۡءࣲ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصࣲ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَ ٰلِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَ ٰتِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّـٰبِرِینَ }
ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡
{ ٱلَّذِینَ إِذَاۤ أَصَـٰبَتۡهُم مُّصِیبَةࣱ قَالُوۤا۟ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّاۤ إِلَیۡهِ رَ ٰجِعُونَ እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)
أُو۟لَـٰۤئكَ عَلَیۡهِمۡ صَلَوَ ٰتࣱ مِّن رَّبِّهِمۡ وَرَحۡمَةࣱۖ وَأُو۟لَـٰۤئكَ هُمُ ٱلۡمُهۡتَدُونَ }
እነዚያ በእነርሱ ላይ ከጌታቸው የኾኑ ምሕረቶች ችሮታም አልሉ፡፡ እነርሱም (ወደ እውነት) ተመሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
ሱረቱልበቀራህ ከ155-157

ASD AJ LAH
With my phone🙌
ነገረ ስልክ…
ከሰሞኑ እየተጠከምኩበት ያለው ስልኬ ቻርጅ አልቀበል ብሎኝ ለጥገና ሰጥቸው አንድ ቀን ሙሉ የእጅ ስልኬ ተዘግቶ ውየ ሳበቃ አላስችል ቢለኝ ማግስቱን በትንሽየ ኮንጎ ስልክ ነበር የዋልኩትኝ። ታድያ ውሎዬ ፣ ስራዬ ፣ እምንቀሳቀስባቸው ጀማዐዎች ፣ ቤተሰቤ ሁላ የማያውቃቸው ሚስጥሬ ናቸው ተብለው የሚታሰቡ ጠቅላላ ጉዳዮቼ ፣ ASD ማን ነው ዛሬ የት ዋለ ፣ ምን ሲሰራ የሚለው ነገር ጠቅላላ የሰፈሩበት ምናልባት ስለራሴ እኔ ከምናገረው በላይ ስለእኔ የሚናገርልኝ…ምን አለፋችሁ ቁጥር አንድ እኔን የሆነው የእጅ ስልኬ መሆኑን …ምን ያህል ተፅእኖ ላይ እንዳለሁ…መንገድ ላይ … ትራንስፖርት ውስጥ… ሁላ አልፎልኝ አዛን ኋላ መስጂድ ከገባሁ ኢቃም እስኪል ከእጄ የማይጠፋው…ከእንቅልፌ ስነቃ እንደ መነፅር መጀመሪያ ፈልጌ መኖሩን የማጣራው…ያለ ምክንያት ከኪሴ አውጥቸ የማየው ከፍቸ የምዘጋው ስልኬ ተጠግኖ ከመጣበት ትላንት አመሻሽ ጀምሮ የሁለት ቀን ማካካሻ ይመስል ከእጄ ያልተላቀቀው…ህይወቴ ላይ እያሳረፈው ያለውን ጫና ሳስበው ምን ያህል ለአላስፈላጊ ውጫዊ ተፅእኖዎች ተጋላጭ እንደሆንኩ ነው የተረዳሁትኝ። ምክንያቱ ምን ይሁን¿
እናንተስ ይህን ፅሁፍ የምታነቡት እንደኔው ለአስርት ለደቂቃዎች መታገስ አቅቷችሁ ቻርጅ ሰክታችሁ ነዋ ወይስ እንቅልፋችሁ ሰውታችሁ

{ مَاۤ أَصَابَ مِن مُّصِیبَةٍ إِلَّا بِإِذۡنِ ٱللَّهِۗ وَمَن یُؤۡمِنۢ بِٱللَّهِ یَهۡدِ قَلۡبَهُۥۚ وَٱللَّهُ بِكُلِّ شَیۡءٍ عَلِیمࣱ }
ከመከራም (ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
{ وَأَطِیعُوا۟ ٱللَّهَ وَأَطِیعُوا۟ ٱلرَّسُولَۚ فَإِن تَوَلَّیۡتُمۡ فَإِنَّمَا عَلَىٰ رَسُولِنَا ٱلۡبَلَـٰغُ ٱلۡمُبِینُ }
አላህንም ተገዙ፤ መልክተኛውንም ታዘዙ፤ ብትዞሩም (መልክተኛውን አትጎዱም)፤ በመልክተኛውም ላይ ያለበት ግልጽ ማድረስ ብቻ ነው፡፡
ሱረቱ ተጛቡን 11-12
Good night with good dreams😴😴😴
ከመከራም (ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
{ وَأَطِیعُوا۟ ٱللَّهَ وَأَطِیعُوا۟ ٱلرَّسُولَۚ فَإِن تَوَلَّیۡتُمۡ فَإِنَّمَا عَلَىٰ رَسُولِنَا ٱلۡبَلَـٰغُ ٱلۡمُبِینُ }
አላህንም ተገዙ፤ መልክተኛውንም ታዘዙ፤ ብትዞሩም (መልክተኛውን አትጎዱም)፤ በመልክተኛውም ላይ ያለበት ግልጽ ማድረስ ብቻ ነው፡፡
ሱረቱ ተጛቡን 11-12
Good night with good dreams😴😴😴
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰው በጨዋታ ሌላ level ላይ ደርሶ የለ'ንዴ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ فَقُلۡتُ ٱسۡتَغۡفِرُوا۟ رَبَّكُمۡ إِنَّهُۥ كَانَ غَفَّارࣰا }
«አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡
{ یُرۡسِلِ ٱلسَّمَاۤءَ عَلَیۡكُم مِّدۡرَارࣰا }
«በእናንተ ላይ ዝናምን ተከታታይ አድርጎ ይልካል፡፡
{ وَیُمۡدِدۡكُم بِأَمۡوَ ٰلࣲ وَبَنِینَ وَیَجۡعَل لَّكُمۡ جَنَّـٰتࣲ وَیَجۡعَل لَّكُمۡ أَنۡهَـٰرࣰا }
«በገንዘቦችና በልጆችም ይለግሰላችኋል፡፡ ለእናንተም አትክልቶችን ያደርግላችኋል፡፡ ለእናንተም ወንዞችን ያደርግላችኋል፡፡»
ሱረቱ ኑህ 10-12

በጠዋት ለስራ የሚወጡ እና ማታ ሲሆን ሲመሽ እንጂ ወደቤት የማይመለሱ ሰዎች አብዛኛውን ግዜ የደከመ ውጥር ያለ መንፈስ ላይ ሆነው ታገኟቸዋላችሁ። ቶሎ ይናደዳሉም ግን ያ የሆነው መነጋገርን ጠልተው አዳኛጭ አለመሆንን ፈልገው ሳይሆን ዕለታዊ የኑሮ ሁኔታቸው የአዳማጭነትን እና የውይይትን ለዛ እንዳያውቁ አድርጓቸው ነው።
ዶስቶወይፍስኪ " እናቴ "አባታችሁ ምሽት ላይ ወደቤት ሲመለስ ፈገግ ብላችሁ ተቀበሉት! የውጩ ዐለም ወንዶች ላይ ከበድ ብሏል" ትለን ነበር ይላል።
እናም እንደዚህ አይነት ውስጣቸው የደከመ ሰዎችን በምታገኙ ሰዐት ምክንያት ፈልጉላቸው እንደ አብዛኞቹ ሰዎች ተከታታይ ድራማ እና ፊልሞችን በመመልከት ህልማቸውን የሚገነቡ ሰዎች ሳይሆኑ ህይወትን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የሚገፉ ናቸው። ህይወት ደግሞ ለሚለፋባት መራራ የሆነች እና እነኚህ ሰዎች በየቀኑ የሚጎነጯት ፅዋ ነች
አላህ ኑሯቸውን ዱንያ አኺራቸወን ከማሳመር ጋር ያግራላቸው

በድምፅ የሚሰገዱ ሰላቶችን እየሰገድክ የራስህ ድምፅ ተመችቶህ ሶስተኛ ረከዐ ላይ ጮክ ብለህ ፋቲሀን መቅራት መጀመርህን ስታውቅ ያለው ስሜት…