በህይወታችን ያልተጋበዙ ብዙ ቀጠሮዎች አሉ። በፈጣሪ መዝገብ የተከተቡ ከእኛ እውቀት ግን የራቁ ቀጠሮዎች! የወደፊቱን ባወቅነው መጥፎ የሚባል ባልነካን ነበር። ግን አናውቅም። ስለእያንዳንዷ ትንፋሻችን ማረጋገጫ አልተሰጠንም። ወንጀለኛ የመመለሻውን ቀን አያውቅም። ፃዲቁ የመበላሻውን ጊዜ አይገምትም። መለያየት እና መገናኘት ሁሉ በጊዜ ሰሌዳ የተቀመሩ የአላህ ውሳኔዎች ናቸው። የተውበት ጊዜን አለማወቅ ግን ያማል። መች ነው ወደ አላህ የምንመለሰው? መቼ ነው ካለንበት የወንጀል አረንቋ የምንወጣው? ስለቀጣይዋ ትንፋሽ ማረጋገጫ የሌለን እኛ ነገ ተውበት አደርጋለሁ እንላለን። በቀጣዩ ረመዳን ስንል እናቅዳለን። እቅዳችን ከመድረሱ በፊት አጀል ይሉት ጦረኛ እጅ ከወርች አስሮ ጌትዬው ፊት ቢዶለንስ? አይመስለንም። መሞትን ረስተናል። የምንሞት አንመስልም። ነገ ተውበት አደርጋለሁ ስንል አላህ ተውበት ማድረግን ባይፈቅድልኝስ ብለን አንሰጋም። አላህን ቆሞ ተመልካች አድርገን አስበነዋል። ደስ ሲለን ትተነው ምንሄድ ሲሻን የምንመለስበት ቋሚ አድርገን ዘንግተነዋል። አላህ ይቆጣል። አላህ የመቆጣት ባህሪ አለው። ከደረጃችን ዝቅ ሊያደርገን .... ከተውበት ማግኔት ሊያስተጣጣን ይችላል። ግን አልመሰለንም። እኛም በወንጀላችን ዘውትረናል .... መልዓክቱም ከመፃፍ አልደከሙም። እንደዥዋዥዌም ያደርገናል። አሁን ጌትዬን አሁን ስሜትን ከዛ ጌትዬን ወዲያው ስሜትን ..... ተመሳሳይ የመወዛወዝ ሂደት ውስጥ ያለን አለን። ከፊሎቻችን በራሳችን ላይ ስልጣን አጥተናል። አላህን አናምፅም ብለን ወስነን ግን ደግሞ በስሜታችን አስገዳጅነት እየወደቅን ነው። አይዞን! ለመቆም እንሞክር ደግመን እንደምንወድቅ ብናውቅም እንሞክር ..... እኛ ለመነሳት መሞከር እስካልሰለቸን ድረስ አላህ ጥሎ አይጥለንም። ጉዞ ወደ አላህ .... አሁን ያለምንም ሰበብ! ደግመን ከወደቅን አይዞን ደግመን እንነሳለን!
Fuad muna
የልብ ነገር
Fuad muna
የልብ ነገር
ASD AJ LAH
Video
{ لَا یُقَـٰتِلُونَكُمۡ جَمِیعًا إِلَّا فِی قُرࣰى مُّحَصَّنَةٍ أَوۡ مِن وَرَاۤءِ جُدُرِۭۚ بَأۡسُهُم بَیۡنَهُمۡ شَدِیدࣱۚ تَحۡسَبُهُمۡ جَمِیعࣰا وَقُلُوبُهُمۡ شَتَّىٰۚ ذَ ٰلِكَ بِأَنَّهُمۡ قَوۡمࣱ لَّا یَعۡقِلُونَ }
በተመሸጉ ከተሞች ውስጥ ወይም ከአጥሮች ጀርባ ኾነው እንጅ፤ የተሰበሰቡ ኾነው አይዋጉዋችሁም፡፡ ኀይላቸው በመካከላቸው ብርቱ ነው፡፡ ልቦቻቸው የተበታተኑ ሲኾኑ የተሰበሰቡ ናቸው ብለህ ትጠረጥራቸዋለህ፡፡ ይህ እነሱ አእምሮ የሌላቸው ሕዝቦች በመኾናቸው ነው፡፡
{ كَمَثَلِ ٱلَّذِینَ مِن قَبۡلِهِمۡ قَرِیبࣰاۖ ذَاقُوا۟ وَبَالَ أَمۡرِهِمۡ وَلَهُمۡ عَذَابٌ أَلِیمࣱ }
(ብጤያቸው) እንደእነዚያ ከእነሱ በፊት በቅርብ ጊዜ የነገራቸውን ቅጣት እንደቀመሱት ብጤ ነው፡፡ ለእነርሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡
{ كَمَثَلِ ٱلشَّیۡطَـٰنِ إِذۡ قَالَ لِلۡإِنسَـٰنِ ٱكۡفُرۡ فَلَمَّا كَفَرَ قَالَ إِنِّی بَرِیۤءࣱ مِّنكَ إِنِّیۤ أَخَافُ ٱللَّهَ رَبَّ ٱلۡعَـٰلَمِینَ }
እንደ ሰይጣን ብጤ ለሰውየው «ካድ» ባለው ጊዜና በካደም ጊዜ «እኔ ከአንተ ንጹሕ ነኝ እኔ አላህን የዓለማትን ጌታ እፈራለሁ» እንዳለው ነው፡፡
{ فَكَانَ عَـٰقِبَتَهُمَاۤ أَنَّهُمَا فِی ٱلنَّارِ خَـٰلِدَیۡنِ فِیهَاۚ وَذَ ٰلِكَ جَزَ ٰۤؤُا۟ ٱلظَّـٰلِمِینَ }
መጨረሻቸውም እነርሱ በውስጡ ዘውታሪዎች ሲኾኑ በእሳት ውስጥ መኾን ነው፡፡ ይህም የበዳዮች ዋጋ ነው፡፡
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَلۡتَنظُرۡ نَفۡسࣱ مَّا قَدَّمَتۡ لِغَدࣲۖ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَۚ إِنَّ ٱللَّهَ خَبِیرُۢ بِمَا تَعۡمَلُونَ }
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡
{ وَلَا تَكُونُوا۟ كَٱلَّذِینَ نَسُوا۟ ٱللَّهَ فَأَنسَىٰهُمۡ أَنفُسَهُمۡۚ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ هُمُ ٱلۡفَـٰسِقُونَ }
እንደነዚያም አላህን እንደረሱትና ነፍሶቻቸውን እንዳስረሳቸው (ሰዎች) አትኹኑ፡፡ እነዚያ እነርሱ አመጸኞቹ ናቸው፡፡
ሱረቱል ሀሽር 14-19
GOOD NIGHT WITH GOOD DREAMS😴😴😴

የዛሬ መቶ አመት ታሪክ ነን። ወይ በፊደሎች መሀል የምንዘከር… ወይም ምድር የዘነጋችን ታሪክ።
Copied
Copied
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ وَتَوَكَّلۡ عَلَى ٱلۡعَزِیزِ ٱلرَّحِیمِ }
አሸናፊ አዛኝ በኾነው (ጌታህ) ላይም ተጠጋ፡፡
{ ٱلَّذِی یَرَىٰكَ حِینَ تَقُومُ }
በዚያ ለሶላት በምትቆም ጊዜ በሚያይህ፡፡
{ وَتَقَلُّبَكَ فِی ٱلسَّـٰجِدِینَ }
በሰጋጆች ውስጥ መዘዋወርህንም (በሚያየው ጌታህ ላይ ተጠጋ)፡፡
{ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلسَّمِیعُ ٱلۡعَلِیمُ }
እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡
ሱረቱ ሹዐራእ 217-220
melkam adar😴😴😴
አሸናፊ አዛኝ በኾነው (ጌታህ) ላይም ተጠጋ፡፡
{ ٱلَّذِی یَرَىٰكَ حِینَ تَقُومُ }
በዚያ ለሶላት በምትቆም ጊዜ በሚያይህ፡፡
{ وَتَقَلُّبَكَ فِی ٱلسَّـٰجِدِینَ }
በሰጋጆች ውስጥ መዘዋወርህንም (በሚያየው ጌታህ ላይ ተጠጋ)፡፡
{ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلسَّمِیعُ ٱلۡعَلِیمُ }
እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡
ሱረቱ ሹዐራእ 217-220
melkam adar😴😴😴
አንድ ቀን ሲያልፍ ወደ ሞት አንድ ቀን እየቀረብን እንመጣለን :: አንድ አመት እድሜያችን ሲጨምር ከተሰጠን እድሜ በአንድ አመት ይቀንሳል :: ወደፊት የምናደርጋት እያንዳንዷ እርምጃ ከዱንያ እያሸሸች ወደ ቀብር የምታቀርብ እርምጃ ነች ::
ወደ ሱቅ ተራምዶ የሞት ቀጠሮው የደረሰ አለ :: ለትምህርት ወጥቶ ሞት የሸኘው አለ :: መጣሁ ብሎ ያልተመለሰ ብዙ ነው :: መች እንደሆን ባይታወቀም በቀጠሮው መሰረት ሁሉም ይጓዛል ::
ሞት ሁሉንም ወደ አኼራ የሚያሻግር ወደብ ነው :: ስንቁን የቋጠረ ወደ ደስታው አለም ሲጓዝ ባዶውን የሆነም ወደ ዘላለማዊ ክስረት እየዳኸ ይጓዛል ::
እስከተነፈስን ድረስ እድሉ አለን :: ራሳችንን እንገምግም :: የመጨረሻ ቀናችን እንደሆን እናስብ :: የመጨረሻ ምሽት እንደሆን ለራሳችን እንንገር :: በዚያ ልክ ራሳችንን እናዘጋጅ ::
©Mohammadammin

{عَسَىٰ رَبِّیۤ أَن یَهۡدِیَنِی سَوَاۤءَ ٱلسَّبِیلِ }
«ጌታዬ ቀጥተኛውን መንገድ ሊመራኝ እከጅላለሁ» አለ፡፡
ሱረቱል ቀሰስ 22
«ጌታዬ ቀጥተኛውን መንገድ ሊመራኝ እከጅላለሁ» አለ፡፡
ሱረቱል ቀሰስ 22
1000 ፎሎወር ቻሌንጅ ለታላቁ ኡስታዛችን
አፍሪካ ቲቪ ላይ በፈታዋ ፕሮግራም የሚታወቁት ታላቁ ዐሊም ሸኽ ሙሐመድ ጣሂር በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎች ጣፋጭ ትምህርታቸውን ለማህበረሰቡ ለማሰራጨት ብሎም በላይቭ የፈታዋ ፕሮግራም ለመጀመር መንገድ ጀምረዋል ፣
እኛም ዛሬ ቲክቶክ አካውንታቸውን ፎሎው በማድረግና በማስደረግ ዛሬውኑ 1000 እንሙላ
👇👇👇👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZM6GJx6eK/
አፍሪካ ቲቪ ላይ በፈታዋ ፕሮግራም የሚታወቁት ታላቁ ዐሊም ሸኽ ሙሐመድ ጣሂር በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎች ጣፋጭ ትምህርታቸውን ለማህበረሰቡ ለማሰራጨት ብሎም በላይቭ የፈታዋ ፕሮግራም ለመጀመር መንገድ ጀምረዋል ፣
እኛም ዛሬ ቲክቶክ አካውንታቸውን ፎሎው በማድረግና በማስደረግ ዛሬውኑ 1000 እንሙላ
👇👇👇👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZM6GJx6eK/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ وَإِذۡ قَالَ ٱللَّهُ یَـٰعِیسَى ٱبۡنَ مَرۡیَمَ ءَأَنتَ قُلۡتَ لِلنَّاسِ ٱتَّخِذُونِی وَأُمِّیَ إِلَـٰهَیۡنِ مِن دُونِ ٱللَّهِۖ قَالَ سُبۡحَـٰنَكَ مَا یَكُونُ لِیۤ أَنۡ أَقُولَ مَا لَیۡسَ لِی بِحَقٍّۚ إِن كُنتُ قُلۡتُهُۥ فَقَدۡ عَلِمۡتَهُۥۚ تَعۡلَمُ مَا فِی نَفۡسِی وَلَاۤ أَعۡلَمُ مَا فِی نَفۡسِكَۚ إِنَّكَ أَنتَ عَلَّـٰمُ ٱلۡغُیُوبِ }
አላህም፡- «የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! አንተ ለሰዎቹ፡- እኔንና እናቴን ከአላህ ሌላ ሁለት አምላኮች አድርጋችሁ ያዙ ብላሃልን» በሚለው ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «ጥራት ይገባህ፤ ለእኔ ተገቢዬ ያልኾነን ነገር ማለት ለኔ አይገባኝም፡፡ ብዬው እንደ ኾነም በእርግጥ ዐውቀኸዋል፡፡ በነፍሴ ውስጥ ያለውን ሁሉ ታውቃለህ፡፡ ግን አንተ ዘንድ ያለውን አላውቅም፡፡ አንተ ሩቆችን ሁሉ በጣም ዐዋቂ አንተ ብቻ ነህና» ይላል፡፡
ሱረቱልማኢዳህ 116
GOOD NIGHT😴😴😴

Motivational ስፒከሮች ዋናው ህልም ነው አልሙ ህልም ይኑራችሁ ብለውን አልመን የተሳካልን ነገር🤷🏾 ደህና እደሩ
The only dream that comes true
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{وَلَئن صَبَرۡتُمۡ لَهُوَ خَیۡرࣱ لِّلصَّـٰبِرِینَ}
ብትታገሱም እርሱ ለታጋሾች በእርግጥ በላጭ ነው፡፡
{ وَٱصۡبِرۡ وَمَا صَبۡرُكَ إِلَّا بِٱللَّهِۚ وَلَا تَحۡزَنۡ عَلَیۡهِمۡ وَلَا تَكُ فِی ضَیۡقࣲ مِّمَّا یَمۡكُرُونَ }
ታገስም፤ መታገስህም በአላህ (ማስቻል) እንጂ አይደለም፡፡ በእነርሱም ላይ (ባያምኑ) አትተክዝ፡፡ (ባንተ ላይ) ከሚመክሩትም ተንኮል በጭንቀት ውስጥ አትኹን፡፡
ሱረቱ ነህል 126-127
GOOD NIGHT WITH GOOD DREAMS 😴😴😴

Forwarded from ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የምዝገባ ቀጠናዎችን ስለማሳወቅ
* * * *
ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን በዲግሪ መርሃ ግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ በአዳር ለማስተማር የኦን ላይን ምዝገባ መጀመሩ ይታወቃል፣ ሆኖም በተለያዩ ክልሎች የሚገኙ ትምህርቱን ፈላጊዎች የኢንተርኔት አለመመቻቸት እያሰናከላቸው መሆኑን በመረዳት ዶክመንቶችን በመያዝ እና በአካል በመቅረብ በሚከተሉት የምዝገባ ቀጠናዎች ምዝገባውን እንዲያከናውኑ ማመቻቸታችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው:—
1/ ሰመራ እና አካባቢዋ 092 154 9038
2/ ድሬዳዋ እና አካባቢዋ 091 134 1344
3/ ወራቤ እና አካባቢዋ 0960904051
4/ ደሴ እና አካባቢዋ 0914609699
5/ ወልቂጤ እና አካባቢዋ 0993648920
6/ ጅማ እና አካባቢዋ 0967445902
7/ አዋሳ እና አካባቢዋ 0948688901
8/ ጅግጅጋ እና አካባቢዋ 091 348 8792
ኦንላይን ምዝገባ ማካሄድ የምትሹ በዚህ ሊንክ መመዝገብ ትችላላችሁ
=============
https://forms.gle/NLSLjLhmjiNKx8nj7
ለበለጠ መረጃ: —
0976707011
0993648920
https://t.me/ethiobukhari2020
መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ!

ሱረቱ ዩሱፍ ማግኘትም፣ ማጣትም፣ ደስታም፣ ሐዘንም፣ ዉድቀትም ስኬትም፣ መታመንም መከዳትም፣ ፍቅርም ጥላቻም፣ ስደትም ለአገር መብቃትም፣ ከሚወዱት መለየትም መገናኘትም _ የተተረከባት ድንቅ የቁርኣን ምእራፍ ናት፡፡
በምዕራፏ መጀመርያ ላይ አላህ ለነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ.) "እኛ በጣም ምርጥ የሆነ ታሪክ እንተርክልሃለን፡፡” ይላቸዋል፡፡
ወዳጆቼ! ለካስ ምርጥ ታሪክ የደስታ ብቻ አይደለም፡፡ የዱንያ ላይ ዉጣዉረዶቻችን ሁሉ ምርጥ ታሪኮቻችን እንደሆኑ አስቧቸው፡፡ እንደመልካም የሕይወት አጋጣሚዎቻችንም ዉሰዷቸው ።
ምዕራፏ ነቢዩ ዩሱፍ ወደ ጉድጓድ ተጥለው፣ ከሚወዱት አባታቸው ተነጥለው፣ በባርነት እሩቅ አገር ተሸጠው፣ ባለሥልጣንም ሆነው ያለፉበትን ታሪኮች ሁሉ ትጠቅስና በመጨረሻም የህልማቸዉን እዉን መሆንም ታወሳለች፡፡
እና በዱንያ ከባባድ ፈተናዎች መካከል ብትሆኑ እንኳ መልካም ከማለም አትቦዝኑ።
ነቢዩ ዩሱፍን የፈተነች፣ ነቢዩ የዕቁብን በሐዘን ያስነባ፣ ነቢያችን ሙሐመድን (ሶ.ዐ.ወ.) በብርቱ መከራ ዉስጥ እንዲያልፉ ያደረገች ዱንያ አንተን ተራዉን ሰው ብትፈትንና ጢባጢቤ ብትጫወትብህ ምኑ ይገርማል!!፡፡
ወላሂ ሊገርምህ አይገባም፡፡
ABX
اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه أجمعين
አላህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ያህል ክብደት ከሌላት ዱንያ ፈተና የምንጠበቅባት በተሰጠን ኒዕማ የምናመሰግንበት ደስታችን እጥፍ ድርብ የሚሆንበት በሱራህ አልከህፍ በዱዐእ በሰለዋት የተዋበ የደመቀ ምርጥየ ጁምዐን ተመኘሁ
https://t.me/asdajlahh