ASD AJ LAH
ከተማው ጋዛ ቦታውም ኻን ዩኑስ ነው። አንድ ሙጃሂድ መሳርያውን እንዳነገበ የአላህን ጠላቶች ሊፋለም ሲሮጥ በሚሳኤል ተመቶ ከመሬቱ ወደቀ። አልቻለም ትንፋሽ አጠረው። ሰውነቱ አልታዘዝህ አለው። ጣቱን ወደ ሰማይ ቀሰረና ሸሃዳን አሰማ። እንደምንም ኃይሉን አሟጦ ተነሳ ግን ግን... አቅም አነሰው። መልሶ ከመሬቱ ተጋደመ። እንደገና ሞከረ በሱጁድ አላህን መገናኘት ፈለገ። በግንባሩ ተደፍቶ አላህን ተገናኘ።…
ሱጁድ እንደወረደ አላህን የተገናኘው የቀሳሙ ሙጃሂድ ተይሲር አቡ ተኢማህ ይሰኛል። ቁርአን ሐፊዝ የአንድ ጋንታ መሪ ሙጃሂድ ነበር። አላህ ይቀበለው።
Mahi mahisho
Mahi mahisho
ሁሉም ነገር ሁሉም ሰው ከአንተ ተቃራኒ ሆኖ ይቆምና አላህ ብቻ ከጎንህ ይቀራል። አንተም ከአላህ ጋር ሁን ሁሉም ነገር ሁሉም ሰው ከአንተ ጋር ይሆናሉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللَّهُ الَّذِي رَفَعَ السَّمَاوَاتِ بِغَيْرِ عَمَدٍ تَرَوْنَهَا ۖ ثُمَّ اسْتَوَىٰ عَلَى الْعَرْشِ ۖ وَسَخَّرَ الشَّمْسَ وَالْقَمَرَ ۖ كُلٌّ يَجْرِي لِأَجَلٍ مُّسَمًّى ۚ يُدَبِّرُ الْأَمْرَ يُفَصِّلُ الْآيَاتِ لَعَلَّكُم بِلِقَاءِ رَبِّكُمْ تُوقِنُونَ
አላህ ያ ሰማያትን የምታዩዋት አዕማድ ሳትኖር ያነሳት ከዚያም በዐርሹ (ዙፋኑ) ላይ (ስልጣኑ) የተደላደለ ፀሐይንና ጨረቃንም የገራ ነው፡፡ ሁሉም ለተወሰነ ጊዜ ይሮጣሉ፡፡ ነገሩን ሁሉ ያስተናብራል፡፡ በጌታችሁ መገናኘት ታረጋግጡ ዘንድ ተዓምራቶችን ይዘረዝራል፡፡
ሱረቱ ረዕድ 2
Via Rafeeq
GOOD NIGHT WITH GOOD DREAMS😴😴😴

የአነርሱ መከፋት ምክንያት የአንተ ተናጫናጭነት እንደሆነ እየነገሩህ የአንተ ተነጫናጭነት ምክንያቱ የእነርሱ የተጠራቀመ ክፋት መሆኑን ግን ባላየ😕
አላህ ከሰውልጅ በላይ አሳምሮ እና አክብሮ የፈጠረው ነገር ቢኖር እነኛ አንዳንድ ሰዎች ይሆኑ ነበር ብለን እምንገምታቸው ሰዎች የሉም? አላህ እነርሱን በጀነት ያበስርልን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّهُ كَانَ غَفَّارًا
«አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡
يُرْسِلِ السَّمَاءَ عَلَيْكُم مِّدْرَارًا
«በእናንተ ላይ ዝናምን ተከታታይ አድርጎ ይልካል፡፡
وَيُمْدِدْكُم بِأَمْوَالٍ وَبَنِينَ وَيَجْعَل لَّكُمْ جَنَّاتٍ وَيَجْعَل لَّكُمْ أَنْهَارًا
«በገንዘቦችና በልጆችም ይለግሰላችኋል፡፡ ለእናንተም አትክልቶችን ያደርግላችኋል፡፡ ለእናንተም ወንዞችን ያደርግላችኋል፡፡»
ሱረቱ ኑህ 10-11
GOOD NIGHT WITH GOOD DREAMS😴😴😴
Via Rafeeq
«አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡
يُرْسِلِ السَّمَاءَ عَلَيْكُم مِّدْرَارًا
«በእናንተ ላይ ዝናምን ተከታታይ አድርጎ ይልካል፡፡
وَيُمْدِدْكُم بِأَمْوَالٍ وَبَنِينَ وَيَجْعَل لَّكُمْ جَنَّاتٍ وَيَجْعَل لَّكُمْ أَنْهَارًا
«በገንዘቦችና በልጆችም ይለግሰላችኋል፡፡ ለእናንተም አትክልቶችን ያደርግላችኋል፡፡ ለእናንተም ወንዞችን ያደርግላችኋል፡፡»
ሱረቱ ኑህ 10-11
GOOD NIGHT WITH GOOD DREAMS😴😴😴
Via Rafeeq
وَاصْبِرْ وَمَا صَبْرُكَ إِلَّا بِاللَّهِ
ታገስም፤ መታገስህም በአላህ (ማስቻል) እንጂ አይደለም፡፡ (አንነህል 127)
"እምትከታተለው የወተት ማፍያ እፍ ብሎ አይፈስም"
ስትጠባበቀው የነበረው ሀጃህ አዕምሮህ ይድረስልኝ ብሎ ባሰበው ግዜ አልደረሰልህም ኣ? …ሀጃሽ እንዲሳካ ሀጃሽ አጠገብ ቁጭ ብለሽ ስት:ጠብቂ ስትቆዝሚ ብትሰነብቺም ሊደርስልሽ ሊሳካልሽ አልቻለም ኣ?…ለአንተ የተሻለው አንተ ከሀጃህ ራቅ ብለህ ራስህን በሌላ ነገር ያዝ አድርገህ የራሱን ግዜ ወስዶ እንድዲደርስ ማድረጉ ነው… እንጂ አንድን ነገር እስኪደርስልኝ ብሎ ችክ ብሎ ማስፈፀምን አይደለም። ለዚያም ነው "ትእግስት ማለት አንድን ስራ እየሰራህ ሌላ ስራ የማግኘት ጥበብ ነው" የሚባለው።
በሌላ ተጨማሪ ስራዎች ራስን መወጠር ትርፋማ የሆነው የትዕግስት አንዱ ክፍል ነው። ይላሉ።
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه أجمعين
በማያልቀው የጌታዬ የሁን ቃሉ መሻታችን የሚሞላበት ፣ ወንድሞቻችን ድልን የታመሙት መዳንን የሞቱት ሸሂድነትን የሚወፈቁበት በሰለዋት በሱራህ አልካህፍ በዱዓእ የታጀበ ምርጥየ ጁምዓ
https://t.me/asdajlahh

خَلَقَ السَّمَاوَاتِ بِغَيْرِ عَمَدٍ تَرَوْنَهَا ۖ وَأَلْقَىٰ فِي الْأَرْضِ رَوَاسِيَ أَن تَمِيدَ بِكُمْ وَبَثَّ فِيهَا مِن كُلِّ دَابَّةٍ ۚ وَأَنزَلْنَا مِنَ السَّمَاءِ مَاءً فَأَنبَتْنَا فِيهَا مِن كُلِّ زَوْجٍ كَرِيمٍ
ሰማያትን ያለምታዩዋት አዕማድ (ምሰሶዎች) ፈጠረ፡፡ በምድርም ውስጥ በእናንተ እንዳታረገርግ ተራራዎችን ጣለ፡፡ በእርሷም ላይ ከተንቀሳቃሽ ሁሉ በተነ፡፡ ከሰማይም ውሃን አወረድን፡፡ በእርሷም ውስጥ ከመልካም ዓይነት ሁሉ አበቀልን፡፡
ሱረቱ ሉቅማን 10
Good night with good dreams😴😴😴
ሰማያትን ያለምታዩዋት አዕማድ (ምሰሶዎች) ፈጠረ፡፡ በምድርም ውስጥ በእናንተ እንዳታረገርግ ተራራዎችን ጣለ፡፡ በእርሷም ላይ ከተንቀሳቃሽ ሁሉ በተነ፡፡ ከሰማይም ውሃን አወረድን፡፡ በእርሷም ውስጥ ከመልካም ዓይነት ሁሉ አበቀልን፡፡
ሱረቱ ሉቅማን 10
Good night with good dreams😴😴😴
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
انظُرْ كَيْفَ فَضَّلْنَا بَعْضَهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ ۚ وَلَلْآخِرَةُ أَكْبَرُ دَرَجَاتٍ وَأَكْبَرُ تَفْضِيلًا
ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ እንዴት እንዳበለጥን ተመልከት፡፡ የመጨረሻያቱም አገር በማዕረጎች በጣም የከበረችና በመብለጥም የተለቀች ናት፡፡
ሱረቱል ኢስራእ 21
GOOD NIGHT WITH GOOD DREAMS😊😊😊
ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ እንዴት እንዳበለጥን ተመልከት፡፡ የመጨረሻያቱም አገር በማዕረጎች በጣም የከበረችና በመብለጥም የተለቀች ናት፡፡
ሱረቱል ኢስራእ 21
GOOD NIGHT WITH GOOD DREAMS😊😊😊