ASD AJ LAH
762 subscribers
1.78K photos
196 videos
3 files
504 links
ካነበብኩት…
Download Telegram
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 16 #ዙልሒጃ 1444 ሂ
أذكار الصباح 🤍.
የጠዋት አዝካር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إنشاءالله …
አላህ ለኛ አልቻል ባለ ነገር ላይ ቻይ ነው እና አብሽር በቃ ዱዐእ ብቻ…
"لا تُصب بالذعر.
فقط ادعوا الى خالقك! لن يسمح الله أبدًا بأي شيء يضرك.

"Don't panic.
Just pray for your creator! Allah will never allow anything that harm us.❤️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
استغفروا الله…
የማለዳ ማስታወሻ 34

ዑቅባህ ኢብን ናፊዕ አስር ሺህ ጦር ይዞ ቁጥራቸው ሰማንያ ሺህ ከሚገመተው የሮም ሰራዊት ጋር ለጦርነት በሚወጣ ግዜ ሚስቱ ፍልሚያው ሲጋጋል የት ነው እማገኝህ ስትለው የሮም ሰራዊት መምሪያ ድንኳን ውስጥ አልያ ጀነት ውስጥ አላት።

ምን ለማለት ነው ሩቅ አስቡ…


https://t.me/asdajlahh
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 17 #ዙልሒጃ 1444 ሂ
መፅሀፍ ቢያነብ ቢያነብ በራሱ ላይ ለውጥ ያላገኘ አንድ ሰው ሸይኹን እንዲህ ይጠይቃል "ያሸይኽ መፅሀፍ እስከ ጥግ አነባለሁኝ ነገር ግን ምንም እማስታውሰው ነገር የለም" ሸይኹም አንዲት ፍሬ ተምር ሰጡት እና "አኝካት(ዋጣት)"አሉት ከዚያም “አደገች? ሰውነትህ ለውጥ አሳየች‘ንዴ“ አሉት
"አይ“ አላቸው አስከትለው “ ለአንተ ይህች ተምር ለውጡን ባታሳይህም ሰውነትህ ላይ ተበታትና ስጋ  ፣ አጥንት ፣ ስብ ፣ ቆዳ ፣ ፀጉር ፣ ጥፍር እና ህዋስ ሆናለችና አብሽር ቀጥልበት።“ አሉት
ሰውየውም "ከዚያም እማነባቸው መፅሀፎች አነጋገሬን እና ቋንቋ አጠቃቀሜን እንደሚያጠናክሩ ስነምግባሬን ገር እንደሚያደርጉ እውቀቴንም እንደሚጨምሩ አወቅኩኝ።“



እና ምን ለማለት ነው ረጃጅም ፅሁፎችንም እያነበባችሁ እ

https://t.me/asdajlahh
ዶክተር ዛኪር ናይክ 4.5 milion ተከታይ ባለው የፌስቡክ ፔጁ ይህን መልዕክት አስተላልፏል።
«ولا تلمزوا أنفسكم»
«ነፍሶቻችሁንም አታነውሩ፡፡» ሱረቱል‐ሑጁራት ፥ 11
:
ሱረቱል‐ሑጁራት የስነምግባር ድንጋጌዎች እና አዳቦችን በመላው የምእራፉ አንጓዎች ላይ የዳሰሰች ሱራ ናት። በአስራ አንደኛው አንቀፅ መካከል ያለችው ይች ቃል ግን ዐጂብ ናት። የስነምግባር መዘውርን በሁለት ቃላት አሳጥራው አርፋለች። «ነፍሶቻችሁንም አታነውሩ፡፡»
:
ይችው አንቀፅ አስቀድማ ምን አለች: ‐
⚀ «እናንተ ያመናችሁ ሆይ!»:‐ በአላህና በመልክተኛው [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] አምኛለሁ ለሚል ሁሉ የተላለፈ ጥሪ ነው። ሙእሚን የግብረገብ ደንቡን የሚወስደው ከፈጣሪው ብቻ ነው! የሙእሚን ክብሩም ግብሩም ይኸው ነው!

⚀ «ወንዶች ከወንዶች አይቀልዱ፡፡ ከእነርሱ የበለጡ ሊኾኑ ይከጀላልና፡፡ ሴቶችም ከሴቶች (አይሳለቁ)፡፡ ከእነርሱ የበለጡ ሊኾኑ ይከጀላልና፡፡»: ‐ ወንድንም ሆነ ሴትን ያለ ልዩነት በሰው ላይ መሳለቅን ከለከለ። አንዳችን በሌላው ላይ ለመሳለቅ የሚያበቃው ልዩነት የለም። በብሄርህ፣ በገንዘብህ፣ በስልጣንህ በቀለምህ ማንንም አትበልጥምና አትበልጥምና በሌላው ላይ ለመሳለቅ የሚያበቃ መሰረት የለህም። እንደው በተቅዋህ ልትበልጥ ከቻልክ ነበር መሳለቅ ደግሞ የተቂዮች ጠባይ አይደለም!

⚀ «ነፍሶቻችሁንም አታነውሩ፡፡» ይች በአንቀጿ ላይ ያለችው ትኩረቴን የሳበችው አረፍተ ነገር ናት። ሙእሚኖች እንደ አንድ አካል መሆናቸውን ትበይናለች። «አንድ አካሉ ከታመመ ሌላው የአካል ክፍል በትኩሳትና እንቅልፍ በማጣት ይጠራራል።» ሙእሚኖች «እንደ ግንብም ናቸው። አንዱ ሌላውን ይደግፋል።» በወንድምህ ላይ የምትጥሰው ገደብ በነፍስህ ላይ እንደምትፈፅመው በደል ነው።

በሌላ በኩል «በነፍስህ ላይ እንዲፈፀም የማትሻውን በሌላው ላይ አትፈፅም።» ማለትም ነው። ዛሬ በሌሎች ላይ የምትፈፅመው በደል ነገ በራስህ ላይ እንዲፈፀም እንደመፍቀድ ይቆጠራል። "በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም!"

አንቀጿ በማስከተል እንዲህ ትላለች: ‐
«በመጥፎ ስሞችም አትጠራሩ፡፡ ከእምነት በኋላ የማመጽ ስም ከፋ፡፡ ያልተጸጸተም ሰው እነዚያ እነርሱ በዳዮቹ ናቸው፡፡»
ደህና እደሩ!

ተውፊቅ ባሕሩ
አ በ በ
በ ቀ ለ
በ ለ ጠ
----
እስቲ ወደቀኝም ወደታችም አንብቡት፡፡

አፈንዲ
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 18 #ዙልሒጃ 1444 ሂ
አሰላሙዓለይኩም
የነሲሓ ቲቪ የማህበራዊ ሚድያ ኦፊሽያል ገፅና ቻናሎቻችንን በተመለከተ፤ በፌስቡክ ቴሌግራምና ዩትዩብ ብቻ በ @nesihatv አድራሻ የምንገኝ መሆኑን እየገለፅን፤ ድጋፍ የምንጠይቅባቸው ሒሳቦቻችንም በ ibnu Masoud Islamic Center ስም ብቻ የተመዘገቡ መሆናቸውን ለተከበራችሁ የነሲሓ ቤተሰቦች ማሳወቅ እንወዳለን።

ሰኔ 28/2015

ነሲሓ ቲቪ
Just pray…
ከአላህ የሆነ ግዜ ጠይቀሀው ባለመሳካቱ ረስተሀው የነበረው ነገር በድንገት እፊትህ ታገኘዋለህ ምናልባት ረስተሀው ሊሆን ይችላል ጀሊሉ ግን አልረሳውም…

በቃ ዱዐእህን ወደላይ🤲

አንድ ቀን የሠራኸው ስፖርት ጤናማ እና የተስተካከለ የአካል ብቃት እንዲኖርህ አያደርግም። አንድ ቀን የወሰድከው መድሐኒት ከህመምህ አያድንህም። አንድ ቀን ያነበብከው መፅሐፍም የዕዉቀት ባለፀጋ አያደርግህም። ነገር ግን አላህ ዘንድ የላካት ዱዐእ በንፁህ ልብ ማድረግህ ብቻ በቂ ነው።
ይሄ ኳስ እብድም ጅልም ያደረጋችሁ …

ሚሊንየም ሚሊንየም ስላችሁ ደግሞ ሚሊንየም ትምህርት ቤት የተማራችሁ እሚመስላችሁ… አይደለም እሺ