ASD AJ LAH
761 subscribers
1.78K photos
196 videos
3 files
504 links
ካነበብኩት…
Download Telegram
ASD AJ LAH
በጧት መጠጣት እና መስከር እንደማይቻል መንግስት ህግ ቢያወጣ ምን ይመስላችኋል።
መጅሊስ ራሱ በዒድ ሰሞን መጠ‘ጣት እንደሌለበት መግለጫ ማውጣት ያለበት ይመስለኛል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
سبحان الله عالم السر وأخفى

يدعو الله بلغة الإشارة .. والله أعلم بحاله
አላህን በምልክት ቋንቋ እያናገረ ይለምነዋል ዱዓ ያደርጋል

እኛስ አላህ የምንናገረበት አንደበት ሰጥቶን ጌታችንን ከመለመን ምን ከለከለን?

ከዚህ የባሰው ደግሞ በአንደበታችን እሱን የሚያስቆጡ ክፉ ንግግሮችን በደሎችን መናገራችን ነው
አላህ ይድረስልን

ጠለሐ
ASD AJ LAH
አንዳንዴ አንዳንዴ ግን...አንዳንድ ሰዎች...ምን አይነት ሰዎች ናቸው...¿ የሆነ ቀን ላይ መሳቅ የማንችለው በእነሱ ነው። የሆነ ቀን ላይ ደስተኛ የማንሆነው በእነሱ ነው። የሆነ ቀን ላይም የምንከፋው በእነሱ ነው። ግን አንዳንዴ… አንዳንድ ቀኖች ልዩ…ቀኖች ናቸው። በእነዚህ ሰዎች መሳቅ የምንችልባቸው እና ደስተኛ የምንሆንባቸው የተለዩ ቀኖች…! አንዳንድ ቀኖች… © https://t.me/asdajlahh
አንዳንዴ…

አንዳንዴ… አንዳንድ ነገራቶች ባልታሰበ ሁኔታ ይቀየራሉ…ተመኝተሀቸው የነበሩ ነገራቶች በሙሉ በድንገት እውን ይሆናሉ…እና እንዴ እንዴት…ተዐምርም  አትበል…እማይቻልም ነው አትበል…እንዴት ተደርጎ እውን ይሆናል በሚለው አታስብ…ምክንያቱም ጥራት የተገባው የሆነው አላህ አንድን ነገር ማድረግ ሲሻ ምኞቶችህን ሰበቦቹ በአንተ አዕምሮ ውል ሊሉ በማይችሉ ነገራቶች እውን ያደርግልሀል…እውን ለማድረጉም ከሱ "ኩን ፈየኩን" የምትለዋ ቃል ብቻ በቂ ትሆናለች እና

https://t.me/asdajlahh
የአያሙ ተሽሪቅ ቀናት የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች…
እህእ…
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልአሃድ 14 #ዙልሒጃ 1444 ሂ
ASD AJ LAH
አንዳንዴ… አንዳንዴ… አንዳንድ ነገራቶች ባልታሰበ ሁኔታ ይቀየራሉ…ተመኝተሀቸው የነበሩ ነገራቶች በሙሉ በድንገት እውን ይሆናሉ…እና እንዴ እንዴት…ተዐምርም  አትበል…እማይቻልም ነው አትበል…እንዴት ተደርጎ እውን ይሆናል በሚለው አታስብ…ምክንያቱም ጥራት የተገባው የሆነው አላህ አንድን ነገር ማድረግ ሲሻ ምኞቶችህን ሰበቦቹ በአንተ አዕምሮ ውል ሊሉ በማይችሉ ነገራቶች እውን ያደርግልሀል…እውን ለማድረጉም ከሱ…
አንዳንዴ…

አንዳንድ ጊዜ አንድን ሰው ለራሱ ጉዳይ  ትፈልገዋለህ። በተደጋጋሚ ብትሞክርም ስልክ አያነሳም፤ ሊያገኝህም አይፈልግም። ልታስቸግረውና ለራስህ ጉዳይ የፈለግከው ይመስለውና ይሸሻል። በዚህ መልኩ ሳያስበው ጥቅሙን ይሸሻል።ሰውን ስታከብረው ልትተዋወቀው ታስባለህ፣ ሠላምታ ታበዛበታለህ፣ልትዘይረው ትከጅላለህ፣ ልታየው ትጓጓለህ፣ ልታገኘውም ትናፍቃለህ።

አንድን ሰው በተለይ ትንሽ ታዋቂ የሆነን ሰው ስታገኘው አክብሮትህን ታንፀባርቅለታለህ። በደረጃው ልክም ታከብረዋለህ፣ግና ተሽቆጠቆጥክለት ማለት የሆነ ጥቅም ከሱ ታስባለህ ማለት አይደለም። ሰውን ልታገኘው ትጓጋለህ ማለት ልታስቸግረው ታስባለህ ማለት አይደለም።

ሰውን አክብር፤ ራስህን አስተናንስ ይላል ኢስላም። ኢስላም ባይልም ጤናማና ተወዳጁ አካሄድ ይህ ነው።  ተፈልጌያለሁ ብለህ አትኮፈስ። እበልጣለሁ ብለህ ዉድ አትሁን። ተጋብዣለሁ የክብር እንግዳ ነኝ ብለህ ሰዓት አታሳልፍ፤ ሰውን አታስጠብቅ። ፈልጎህም ከደወለ ስልኩን አንሳ፣ ለማንሳት ካልተመቸህ እንኳ መልሰህ ደውለህ ምክኒያትህን ተናገር።

አክብሮህ ላግኝህ ያለን ሰው አትሽሽ። የተፈለግክ በመሆንህ አላህን አመስግን። ማግኘት ባትፈልግ እንኳ ቢያሳምንም ባያሳምንም ምክንያትህን አቅርብና ይቅርታ ጠይቅ። አደቡ እንዲያ ነው።  በተቻለህ መጠንና አጋጣሚ ሁሉ ከታሰብክበት ከፍ ለማለት ሞክር። የባህሪ ሀብታም ለመሆን ጣር።

አቡሱፍያን

https://t.me/asdajlahh
እድሜ ልክህን ሙሉ ሲወሰውስህ የነበረውን ሸይጧን ስትበቀል …👐

አላህ ሀጃቸውን ይቀበላቸው…ቃል የተገባላቸውን በሙሉ ይወፍቃቸው🤲
ليس العيد لمن لبس الجديد
ولكن العيد لمن خاف يوم الوعيد

ليس العيد لمن لبس الجديد
ولكن العيد لمن طاعته تزيد
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልስነይን 15 #ዙልሂጃ 1444 ሂ
ልክ አሁን እንደተወለደ ህፃን…

ይህ ምስል የተነሳበት ሰዐት የነበረው ሙቀት 39⁰C ነው።

ያልሄድነውንም እኛን እቤቱን መመልከቱን ይወፍቀን የሄዱትንም አላህ ይቀበላቸው
وَاسْأَلُوا اللَّهَ مِن فَضْلِهِ
አላህንም ከችሮታው ለምኑት፡፡{አንኒሳዕ 32}

ላይሰጥ ጠይቁኝ ለምኑኝ አላለም እና…
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 16 #ዙልሒጃ 1444 ሂ
أذكار الصباح 🤍.
የጠዋት አዝካር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إنشاءالله …