ሁለተኛ ሙዚቃችንን ጋበዝናችሁ።
https://youtu.be/2lHW2RiP79k?si=bUCQjYBd0p93bqQd
https://youtu.be/2lHW2RiP79k?si=bUCQjYBd0p93bqQd
1❤23👍13
አንደ'ዜ ይቅር በልና
አንደ'ዜ አይንህን ላከው፤
በክሕደት ዘመን ተፈጥሮ
አብሮ አንተን መካድ ያቃተው፤
የእራሱን ዋጋ ሲተምን
ከበግ ማነሱ የገባው፤
ከቄሱ ከአሰሱ ጉያ
ጠባቂ እረኛ የጠፋው፤
አንገቱን ማትረፍ ከጅሎ
ማተቡን ስቦ ደበቀው፤
ወማኅደረ አርብዓ
ወአርባዕቱ ታቦት
መፍለቄ ግዮን ሀገር፤
ኢትዮጵያ ታበጽሕ
እደዊሃ ኀበ እግዚአብሔር
ተብሎ እንደሚዘመር፤
እኔም መዳፌን ዘርግቼ
እስኪ በገና ልደርድር
እስኪ ብሶቷን ልናገር፤
https://youtu.be/p8eOMGPcAaQ?si=dAg2xKggpFmUABdH
አንደ'ዜ አይንህን ላከው፤
በክሕደት ዘመን ተፈጥሮ
አብሮ አንተን መካድ ያቃተው፤
የእራሱን ዋጋ ሲተምን
ከበግ ማነሱ የገባው፤
ከቄሱ ከአሰሱ ጉያ
ጠባቂ እረኛ የጠፋው፤
አንገቱን ማትረፍ ከጅሎ
ማተቡን ስቦ ደበቀው፤
ወማኅደረ አርብዓ
ወአርባዕቱ ታቦት
መፍለቄ ግዮን ሀገር፤
ኢትዮጵያ ታበጽሕ
እደዊሃ ኀበ እግዚአብሔር
ተብሎ እንደሚዘመር፤
እኔም መዳፌን ዘርግቼ
እስኪ በገና ልደርድር
እስኪ ብሶቷን ልናገር፤
https://youtu.be/p8eOMGPcAaQ?si=dAg2xKggpFmUABdH
❤36👍23