Assaye Derbie
14.1K subscribers
154 photos
1 video
154 links
Download Telegram
በዚህ ሳምንት ከአበሽጌ ወረዳ ተደጋጋሚ የወንጀል ዜና መውጣት የጀመረው ባለፈው አማራዎችን በአደባባይ በመረሸናቸው "ወንጀለኛ" የተባሉት አመራሮች ትክክለኛ እርምጃ ነው የወሰዳችሁት መባል ስለፈለጉ ነው። የአጋች ታጋች ጨዋታውን ያደሩት አካባቢውን የወንጀል ቀጠና አድርገው ማሳየት ስለፈለጉ ነው።
👍338🎉1
👍129🙏2
1👍73
👍86
ጃዋር የወለጋን ጉዳይ ማራገብ የጀመረበት አንደኛው ምክንያት የሕዝብን ትኩረት ከአዲስ አበባ ወደ ወለጋ ለመቀልበስና የኦሕዴድን ስግብግብነት ለማድበስበስ ሲሆን
ሁለተኛው ዓላማ ደግሞ ከጥምረቱ መሀከል አንዱን ተጣማሪ መቀነስ ስለፈለገ ነው።
72👍37🔥2
19👍6
👍187🎉1
21👍6
24👍6
👍1511
👍248
14👍6