Amhara Satellite Television (AmharaSAT Tv) support options;
You can find all support and membership options by checking Amharasat.org website.
የአማራሳት ድህረ፟ገፅን በመጎብኘት አማራሳትን መደገፍ እና ቋሚ አባል መሆን የሚችሉባቸውን አማራጮች ያገኛሉ!
1. amharasat.org/support-us/
2. Zelle, CashApp, PayPal: 720-309-3725
3. PayPal Link: paypal.com/donate/?hosted…
4. Donate by Card: amharasat.org/donate/
5. GoFundMe:gofund.me/4402fb5d8
6. Membership: amharasat.org/subscribe/

❤35👏5
ሙሉ ቃለመጠይቁ ተለቋል። እዩትና ስህተት ካለ ለመታረም ዝግጁ ነኝ።
https://youtu.be/HCJySB56tyU?si=sb95sC7MbP15AhKw
https://youtu.be/HCJySB56tyU?si=sb95sC7MbP15AhKw
YouTube
ጥምረቱ የኢትዮዽያ ተስፋ ሆኗል
#Tigrai_tv | #ቴሌቪዥን_ትግራይ
------------
Subscribe: https://www.youtube.com/c/TigraiTv
-------------
©Copyright: Tigrai Television
Any Unauthorized Use, Copying or Distribution is Strictly Prohibited.
-------------
Website: www.tigraitv.com
Telegram: https…

❤20👍18🙏1
በዚህ ሳምንት ከአበሽጌ ወረዳ ተደጋጋሚ የወንጀል ዜና መውጣት የጀመረው ባለፈው አማራዎችን በአደባባይ በመረሸናቸው "ወንጀለኛ" የተባሉት አመራሮች ትክክለኛ እርምጃ ነው የወሰዳችሁት መባል ስለፈለጉ ነው። የአጋች ታጋች ጨዋታውን ያደሩት አካባቢውን የወንጀል ቀጠና አድርገው ማሳየት ስለፈለጉ ነው።
👍33❤8🎉1
ጃዋር የወለጋን ጉዳይ ማራገብ የጀመረበት አንደኛው ምክንያት የሕዝብን ትኩረት ከአዲስ አበባ ወደ ወለጋ ለመቀልበስና የኦሕዴድን ስግብግብነት ለማድበስበስ ሲሆን
ሁለተኛው ዓላማ ደግሞ ከጥምረቱ መሀከል አንዱን ተጣማሪ መቀነስ ስለፈለገ ነው።
ሁለተኛው ዓላማ ደግሞ ከጥምረቱ መሀከል አንዱን ተጣማሪ መቀነስ ስለፈለገ ነው።
❤72👍37🔥2