Assaye Derbie
14.4K subscribers
97 photos
1 video
92 links
Download Telegram
12👍7
👍127
በአማጺያን በኩል ትብብር መጀመሩ ያስደነገጠው አገዛዝ የስምረት እና የአፋሕድ ወዶገብ ቡድኖች የውስጥ አርበኞች ሊሆኑ ስለሚችሉ ጥብቅ ክትትል እንዲደረግባቸው ትዕዛዝ መስጠቱን ሰምተናል።
31🔥5👍4
12👍4
የእነ አቢይ ጀምበር እየጠለቀች ነው!
https://youtu.be/LuGCIPhG4GI?si=McTbRFnrS3WUCUYu
118👍6👏4
በቁጥር አስር የማይሞሉትና ከተለያዩ ቀጠናዎች የተውጣጡት የዝናሽ ታያቸው ከዳሚዎች በታላቁ የጎንደር ዲያስፖራ ሥም መግለጫ ያወጡበት አማራው አሳዬ ደርቤ ማነው?

👉እልልታ የዋጠው እሪታ በሚል መጽሐፉ ከሃያ ገጽ በላይ ሽፋን ሰጥቶ የጎንደርን ጀግንነትና የለውጥ መሪነት የተረከ፤

👉ወቅታዊ አቋምን መሠረት አድርጎ ከኮሎኔል ደመቀ እና አጋዬ አድማሱ ጋር የጎንደር ጀግኖችን ያለፈ ገድል በመጽሐፍ ያሳተመ፤

👉ስለ አማራ የማንነት ጥያቄዎች ኮሎኔል ደመቀ ሲጠየቅ "ስለ ሸዋና ደራ አያገባንም" ማለቱን በጽኑ የተቃወመ፤

👉ስለተወለደበት አካባቢ ሳይሆን ስለ ጎንደርና ወልቃይት በመሟገቱ ሁለት ጊዜ የታሠረ፤

👉በእነዚያም ስለወልቃይት ባደረጋቸው አማራዊ ንግግሮቹ እነ ደመቀ በሚያገለግሉት አገዛዝ ሰባት ክስ የቀረበበትና በስቃይ ከተሞላ ስደት በኋላ በሌለበት ዘጠኝ ቀን በማያሳስር ሕዝባዊ አጀንዳ የዘጠኝ ዓመት እስር የተፈረደበት፣

👉በመጨረሻም የእነ ኮሎኔል ደመቀን በእራስ ወዳድነትና በአማራ ጠልነት የተሞላ ሐሳብ ተከትሎ ትግራይ ጋር ሲጠፋፉ መክረም እንጂ አማራን ቀርቶ የትኛውንም ሰፈር መጥቀም እንደማይቻል ተረድቶ አቋሙን የቀየረ፤

👉"ይሄን አገዛዝ ለማስወገድ አንድነትና ጥምረት ወሳኝ ነው" ብሎ በማመኑና ያንንም ሐሳብ በማቀንቀኑ በዝናሽ ታያቸው ካዳሚዎች ጥርስ የተነከሰበት፤

👉እነ ኦባንግ ሚቶን፣ ታየ ቦጋለን፣ ዳኛቸው አሰፋን... ሲሸልም የከረመው ስኳዳዊ ኃይል አሳዬ ደርቤን በምናቡ ሸልሞ ከትላልቅ የአማራ ጀግኖች ጋር የከንቱ ከንቱ ዘመቻ የከፈተበት፤

👉ብዙዎች የሚታገሉት፥ ግን የማያሸንፉት!!

ዝንታለም አማራ!!
384👍37🔥3🙏3
የእለቱ የጠለስ መረጃዎች
https://youtu.be/bbdkac85GoE?si=PuLZSLZjK_gTeVAM
19👍12
1👍2012
👍1513
24👍5
15👍5🙏1
16👍3
ወቅቱን የጠበቀ መግለጫ
👍234🙏1
👍124🙏2
አብሮ ለመሥራት ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ከኮሎኔል ደመቀ እና ከቡድኑ ጋር ነው። እነሱ እኮ ከቪዛ ማዕቀብ ባለፈ በHRW እና በአሜሪካ በጄኖሳይድ የተከሰሱ ናቸው። በኦሕዴድ ትዕዛዝ የማይካድራን ኬዝ አድበስብሰው በጄኖሳይድ እየተከሰሱ የሚገኙ ናቸው።
የባለፈውን የHuman Rights Watch Report ካነበበ በኋላ ዳኛቸው አሰፋ እንኳን የእነ ኮሎኔልን አጀንዳ ይዞ ወደ ሚዲያ ላለመቅረብ ቃል ገብቷል።
37👍7
21👍2
የእለቱ ሰበር መረጃዎች
https://youtu.be/3WUbCsKEc9w?si=npgKltBnChd5qGHw
11👍2
አማረ አቸንፍን ያስበላው ቡድን መሳፍንት ተስፉ ላይ ያቀደውን ሤራ የሚመለከት መረጃ ደርሶናል።
ስታሊን ስለ ወልቃይት አስገራሚ ሐሳብ ተናግሯል!!
ምኒልክ እዝ ያስመዘገበውን ድል በተመለከተ መረጃ ደርሶናል!!
https://youtu.be/N7Be-PKpLDk?si=66wJ9jw7SNEHtFvG
👍136