ሰበር ዜና ስላለኝ Subscribe አድርጋችሁ ጠብቁኝ።
https://youtube.com/@telestube-?si=QyLZso218EfmNv0m

❤35👍20
ባላሰብኩት ሁኔታ በትናንትናው እለት በጣም የማከብራቸው ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ፣ ዋርካው ምሬ ወዳጅና አርበኛ አበበ ፈንታው እንዲሁም የለንደን ፋኖዎችን ጨምሮ በርካታ ጋዜጠኞችና ሙሕራን በተገኙበት መድረክ ለተደረገልኝ የምስጋና እና የእውቅና መርሐ ግብር በእጅጉ አመሠግናለሁ።
ያንን መድረክ ያዘጋጁትን ወንድም እስካድማስን፣ ኢንጂነር የኋላን፣ ጋዜጠኛ ሙሉጌታንና እኅት ጣይቱን ጨምሮ ተጋባዥ እንግዶችን ክብረት ይስጥልኝ ብያለሁ። ይህ የምስጋና ፕሮግራምም መቀጠል አለበት እላለሁ።

1❤74👍33💯2🙏1