Assaye Derbie
14.4K subscribers
80 photos
1 video
77 links
Download Telegram
ላለፉት ሶስት ዓመታት በገላን ጨለማ ቤት ታስሮ የተደበደበው፣ በቃሊቲና በዝዋይ ማረሚያ ቤት ሲሰቃይ የነበረውና በአገዛዙ ድብደባ የድስክ መንሸራተት ያጋጠመው ወንድማችን ኤርሚያስ መኩሪያ እስሩን ጨርሶ እንደወጣ በድጋሜ ሊያስገቡት ማደኛ እንዳወጡበት ስለሰማ ከአገር ወጥቶ በጎረቤት አገር ለመጠለል ተገዷል። ስለዚህ ለሕክምና እና ለአንዳንድ ወጪዎች እገዛችንን ስለሚፈልግ ከጎንህ ነን እንበለው።👇
https://gofund.me/f34038130
26👍4
13
ይድረስ ለሰባተኛው ንጉስ-ከአቶ መለስ ዜናዊ አስረስ
ያንተን ክፋት ያዬ አምላክ ገነት አስገባኝ|| ከሂትልር ጎን ቦታ ተይዞልሃል
እኔ ብቻ ሳልሆን አጼዎችም ሥራህ ይገርማቸዋል!
አለቃ ገብረ ሃና ምን አሉህ መሰለህ- ፓርክ እና ቶክ
https://youtu.be/QK290nQziIM?si=ngGfA0Bh1vwP0RJ2
15
ይድረስ ለሰባተኛው ንጉስ-ከአቶ መለስ ዜናዊ አስረስ
ያንተን ክፋት ያዬ አምላክ ገነት አስገባኝ|| ከሂትልር ጎን ቦታ ተይዞልሃል
እኔ ብቻ ሳልሆን አጼዎችም ሥራህ ይገርማቸዋል!
አለቃ ገብረ ሃና ምን አሉህ መሰለህ- ፓርክ እና ቶክ
https://youtu.be/QK290nQziIM?si=ngGfA0Bh1vwP0RJ2
15
14👍2
1👍127
8👍7👏2
ማያዚያ 29/2018 ዓ.ም

ደቡብ ጎንደር የቀጠለ የድል ዜና‼️

አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር ባለፉት 24 ሠዓታት ከስማዳ እስከ ወለላ በሀር ባደረጉት ትንቅንቅ ተጨማሪ ድል ተገኝቷል። በርካታ ወታደራዊ መኮንኖች ተገድ*ለዋል፣ ተማርክዋል።

የጠላት ሃይል አንድ ሻለቃ ሙሉ በሙሉ በተደመሰሰበት በዚህ ውጊያ ከተገደሉት መካከል:-
🔹ሃምሳ አለቃ ተክሌ የተባላ ሻለቃ መሪ፣
🔹መቶ አለቃ ጌታሁን ተስፋዬ የተባለ ሻንበል መሪ፣
🔹አምሳ አለቃ አፓሳ የተባላ ሻንበል መሪ
🔹እና አምሳ አለቃ ቡፊያ የተባለ ዲሽቃ ተኳሽ ይገኙበታል።

ከ17 ሰዓታት በላይ በወሰደው በዚህ አውደ ውጊያ ዲሽቃ፣ ብሬን፣ ስናይፐር፣ ክላሽ ኮቭ፣ በርካታ ተተኳሽ እና ወታደራዊ ቁሳቁስ መማረክ ተችሏል። በዚህም መሰረት:-
➜ 106 ክላሽ ንኮቭ
➨ 4 ብሬን
➨ 2 ስናይፐር
➨ 1 ባለክሻፋ ዲሽቃ ከናሸንሸሉ
➨1 ፖትሮል ተተኳሽ
➨ 2 መኪና ወታደራዊ ቁሳቁስ እና ሌሎች ቁሳቁሶች ተማርከዋል።

🔸ሃምሳ አለቃ በቀለ ዘለቀ፣
🔸ሃምሳ አለቃ ወንድወሰን ሀብታሙ፣
🔸ሃምሳ አለቃ ከማል ከድር የተባሉ ወታደራዊ መኮንኖችን ጨምሮ 83 የመከላከያ አባላት ተማርከዋል።

ይቀጥላል...
35🙏10
8👍6
6👍2
ጎጃም ቀጠና ላይ ብጣቂ ቅራኔ ተፈጠረ ብሎ በደስታ የሚጨፍር አማራ ይቅርና ሌላ ብሔር አላየሁም። አማራን አንገት ለማስደፋት የተፈራረመው ስኳድ ግን ቲክቶክ ላይ ተሰባስቦ ከኦሕዴድ በላይ ሲፈነጥዝ አመሼ። ይገርማል!
👍5622
👍202
10👍3
የእለቱ የጠለስ መረጃዎች!!
https://youtu.be/F336vNZfumQ?si=7ZwO58rt6YWgLzOD
👍10