የሆሳዕና ቀን
ጌታ ውርንጭላ- ጋልቦ በሄደበት
እልፍ አ -ህያ ጋልበው
የቴዎድሮስ ልጆች- ታሪክን ደገሙት።
ጌታ ውርንጭላ- ጋልቦ በሄደበት
እልፍ አ -ህያ ጋልበው
የቴዎድሮስ ልጆች- ታሪክን ደገሙት።
👍45❤25🤩1
አረብ ሊግን እቀላቀላለሁ በሚል ፉከራ በየእለቱ አፍጢር ላይ ሲያዘጋጅና በአረብኛ መግለጫ ሲጽፍ የከረመው አገዛዝ ድንገት ግልብጥ ብሎ መላው አረብን ብቻ ሳይሆን መላው አለምን ያስገረመ ውሳኔ ወስኖ ሲመለስ አትገረምም? እኔ እምለው አቢይዬ በእብራይስጥ መግለጫ የምትጽፍልን መቼ ነው?😁
❤32👍12
ጓድ ጠቅላይ ሚኒስትር ባለፈው የሶሻል ሚዲያ ካድሬዎችዎ በሙሉ አንድ ቪዲዮ እየተቀባቀበሉ ሲለጥፉ ነበር፡፡ በዚያም ቪዲዮ ላይ እትዬ ዝናሽ ወንዝ ዳር ተቀምጠው እርስዎ ደግሞ ቀስ እያሉ በወንዙ ድንጋዮች ላይ ሲረማመዱ እና በድንገት አንሸራትዎት ሲወድቁ የሚታዩበት ሲሆን አንዱ ካድሬዎ "በስማም ጠቅላያችን ባይተርፉ ኖሮ ምን እንደሚከሰት አስባችሁታል?" ከሚል ካፕሽን ጋር ቪዲዮዎትን ለጥፎታል፡፡ አንዱ ጥልቅ አሰላሳይ ታዲያ እንዲህ የሚል ኮሜንት ሰጥቶታል፡፡
"ዌል አንሸራቷቸው የወደቁት ጠቅላይ ሚኒስትር የሚስታቸውን ቀሚስ ይዘው ባይተርፉ ኑሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይተርፍ ነበር፡፡"😂
***
ከዚህ ጋር በተያያዘ ታዲያ ምን ሰማሁ መሰልዎ፡፡ ልክ እንደ እርስዎ ሁሉ በገገማነቱ እና በአረመኔነቱ የሚታወቀው ስታሊን መድረክ ላይ ባደረገው ንግግር የተመሰጠ አንድ ደጋፊው በሽልማት መልክ የሚያምር ኤሊ ይሸልመዋል፡፡
ስታሊንም ከስሩ ያለውን ኤሊ እንደ ሕዝብ በንቀት ሳይሆን በኀዘን ስሜት እየተመለከተ "ይህ ኤሊ ስንት ዓመት ይኖራል?" ብሎ ሲጠይቅ "መቶ ዓመት" የሚል መልስ ይሰጣዋል፡፡
ያን ጊዜ ታዲያ ስታሊን ምን ብሎ ኤሊውን ለባለቤቱ ቢመልስለት ጥሩ ነው?
"አይ! ይሄ ኤሊ የሚኖረው መቶ ዓመት ብቻ ከሆነ አሳድጌውና ተላምጄው ሳበቃ ሲሞት ማየቱ ስለሚያሳዝነኝ ይቅርብኝ"😂
https://youtu.be/o1XlFr6LS4g?si=UzcloJjrmyAwiYCJ

❤29👍5🤩2