መርጌታ የባህል ህክምና
4.18K subscribers
89 photos
5 videos
መፍትሄ ስራይ ፀረ መናፍስት
Download Telegram
የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦
🔹ትዳር እንዳንይዝ
🔹ልጅ እንዳንወልድ
🔹ሃብት እንዳናፈራ
🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን
🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር
🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦
የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ
ጽንስ ማቋረጥ
ትዳር ማቋረጥ
ተስፋ ማጨለም
ከትምህርት ማሰናከል

ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል
የእንቅልፍ እጦት
ፍርሃት
ከማህበራዊ ሂወት ማግለል
በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
ከስራ መባረር

ከሰዎች ጋር አለመስማማት
መነጫነጭ
ራስ ምታት
በሰው እንድንጠላ ማድረግ
ሀብት መገርገር
ስራ መገርገር

ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር አጋር ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ወዘተ .....

አጋንንት የጋራ ስማቸው ሲሆን በግብር ስማቸው የተለያዩ ስያሜዎች የተሰጣቸው መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል ።

#ዛር_አጋንንት
ከሌሎች ልዩ የሚያደርገው ራሱን እንደ ፈጣሪ ማየቱ ና አምልኩኝ ማለቱ ነው።ይህ መንፈስ የቀረባቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ በቡና ገንዳ ፣በተለያዩ አምልኮ የተጠመዱ ናቸው ብረት በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቆሌን ካላመለኩ ከብቶች ጤና የሚያጡ የሚመስላቸው ፣ በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቤተሰቡ ባንዴ የሚሞት የሚመስላቸው ፣ ሲታመሙ ሰንደል የሚጨስላቸው ፣ በአጉል አምልኮ የተጠመዱ ሰዎች ይህን አጋንንት የተቆራኙ መሆኑን አውቀን ከአሁኑ ወደ መፍትሔ ልንገሰግስ ያስፈልገናል ።

#የዛር ቡዳ
ይህ አጋንንት ደግሞ በሰዎች ዓይንና ውበት በመግባት ደም ግብአትን የሚያጠፋ ነው ። መልክ እያላቸው መልከጥፉ አስመስሎ የደስደስ በማሳጣት ሰው እንደይወዳቸው ያደርጋቸዋል ።

#የጭንቀት_መንፈስ
ሰዎችን በማስጨነቅ በሆነው ባልሆነው እንዲጨነቁ በማድረግ ለእንግልትና ለእብደት የሚዳርግ የአጋንንት አይነት ነው። ስለዚህ አስቦ አቅዶ በስራ መትጋት ከመጨነቅ እንደ ሚለይ ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው።

#የዛር_ውላጅ
ይህ ደግሞ በሰዎች ሁሉ ደዌ በመሆን የሚያደር አጋንንት ነው።

#የአዚም_መንፈስ
በተሰጠን ጸጋ እውቀትና ብልሐት እንዳንጠቀም ያደርጋል ። ብዙ ጊዜ ብዙ እናወራለን ብዙ እናቅዳለን ነገር ግን በተግባር የማንተገብር ከሆነ ጤነኛ መሆናችንን መጠርጠር ያስፈልጋል ። ለሌላው ብዙ እየሞከርን ለእኛ የቻልናትን
ትንሽ እንኳ የማንፈጽም ከሆነም ችግር ለመኖሩ አያስጠረጥርም።

                   👉#የሴት_ዛር
ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ሴት ዓይነ ጥላ ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች ።

ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚከፋው ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቅናተኛ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም ።

ወንዶችን ለሕልመ ሌሊት እና ለስንፈት ትዳርገዋለች ።

ሴቶችን ደግሞ በባላቸው ዘንድ እንዲጠሉ ወይም እንዳይወደዱ ታደርጋለች ።
ሴት ዛር ያለችበት ወንድ የሞራል ውድቀት ትዳርጋለች

በመቀጠለም በፍቅራቸው ወይም በትዳራቸው ፀንተው እንዳይኖሩ ታደርጋለች።

በሴት ዛር የተነሳ ብዙዎች ከትዳራቸው ከፍቅር አጋራቸው ሲለያዩ ይስተዋላል።

      👉#መፍትሔ
#የሽነት ቅርፊቱን
#የሎል ቅርፊቱን
#የጅባራ የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል
#የታሪገም(ድርሽት) ሥር እና ቅጠል
#የጊዜዋ ሥርና እና ቅጠል
#የዓጋም ሥር እና ቅጠል
#የእጸ መናሄ ሥር ቅጠል
እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ።

         #ሁሉም_ሞያ_በባለሞያ!!

ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ

በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0922530514

በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0996456486