ᴀʀᴘᴀᴅᴇʀ'$
1.89K subscribers
268 photos
2 videos
1 file
17 links
Arpader's Channel Description:

Welcome to Arpader's!
The home of fun challenges, crazy tasks, and awesome rewards!
Every week, new challenges drop — complete them, send proof & claim rewards

ᴀʀᴘᴀᴅᴇʀ'$
ᴛʜᴇ ʜᴏᴍᴇ ᴏғ ᴀᴄᴛɪᴠᴇ ᴜsᴇʀs
Download Telegram
ለአሸናፊዎች አድርሰናል🤑
ፋም next ለእናንተ Good Luck
🌟
👍3🥰2😈1😴1
🌟Fam ይህ channel በዚህ ሳምንት 3.5k ከገባ የ 1.5 k challenge ስለምናዘጋጅ share, invitation እንዳይረሳ!
👍10😁3🍾2
🌟Fam የስንት ብር challenge ቢዘጋጅ ደስ ይላቹሀል??ዛሬ ወይስ ነገ ብሩ ሲጨምር challengeu ይጨምራል!🙌
ይህን post share,forward ለ15 ሰው የቻናሉ subscribers ላልሆኑት አድርጎ
screenshot አንስቶ የላከልኝ የመጀመሪያ እና 1:00 ከማለቱ በፊት የላከልኝን የመጨረሻ ሰው ሸልማለሁ😊
🍾3
Fam የላካችሁልኝ screenshot ላይ የላካችሁላቸው ሰዎች ማየት or seen ማለት አለባቸው። or ከላይ ያለችሁን ምልክት አብራችሁ ላኩ😉
👍6😁1
🌟አሸናፊው ይሄ ብቻ ነው
ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን።
Good luck for the next time
😉
🌚2👍1
🌟Arpader'$ ባላችሁት መሰረት ዛሬ challenge ልናዘጋጅ አስበናል።
እስራስ ወይም እስክሪብቶ እና ወረቀት አዘጋጁ።🔥
ሜዳውን ሞቅ ሞቅ አድርጉት😉
😁5👏3👍2🔥1🤔1
2ሰዐት ሲሆን ይለቀቃል
👏7👍2🔥2🤯1
🌟Arpader'$ ሰዕሊዎች በዝተዋል የዛሬ challenge ከላይ የምታዩትን photo መሳል ነው። 15min አላችሁ
ከphoto 📷ጋር ሚቀራረብ ስዕል የሳለ ብቻ 50 ብር ያሸልማል። Good luck Fam
😉
🤣4👍1
Time is up Arpader'$😂
😁6👌1
FAM ምንድናቸው እነዚህ😂
😁6
Fam ለእናንተ 1k ያንሳቹሀል
አሁን አሸናፊውን announce ከማድረጌ በፊት ማን እንደሆነ ለገመቱ ለ2 ሰዎች 20 ብር ሸልማለሁ😉
👍3