ᴀʀᴘᴀᴅᴇʀ'$
1.93K subscribers
268 photos
2 videos
1 file
17 links
Arpader's Channel Description:

Welcome to Arpader's!
The home of fun challenges, crazy tasks, and awesome rewards!
Every week, new challenges drop — complete them, send proof & claim rewards

ᴀʀᴘᴀᴅᴇʀ'$
ᴛʜᴇ ʜᴏᴍᴇ ᴏғ ᴀᴄᴛɪᴠᴇ ᴜsᴇʀs
Download Telegram
🌟Fam እንዴት አመሻችሁ
አሁን ባልተጠበቀ ነገር መተናል
ዛሬ የተወሰነ ነገር ልንሰጣችሁ አስበናል
የጠፋነው channel ላይ አዳዲስ ነገር ጨምረን ለመገናኘት ነው። በዛም ላይ ትኩረት አድርገን እየሰራን ነው። ለዛሬ comment section ላይ 10 min ከመሙላቱ በፊት channelላችንን በ 1 ቃል ለገለፀልኝ እና ብዙ reaction ያገኘ ሰው 100 ብር ይሸለማል!
Good luck
ተሳትፎአችሁን አይተን ሌላ give away ዛሬ እናዘጋጃለን!
2
Time is up family
አሸናፊውን announce ልናደርግ ነው
አሸናፊው🌟
🌟አሸናፊውን እየሸለምን ነው
እንዲቀጥል ከፈለጋችሁ በ reaction and comment
...
7👍3🔥2
ልከናል🌟
5🔥2🤣2👍1
🌟Arpader's ከሰዕት አንፃር ነገ give away እንጀምራለን☺️
GOOD NIGHT
👍8🔥3
🌟Fam እንደምን አመሻችሁ
እስኪ challenge አሁን ይጀመር ምትሉ
comment
&reaction
9👍3🥰2😁1
ለመጀመር ከ 25 በላይ ሰው comment እንፈልጋለን የመጀመሪያው የሚሆነው የ150 ብር ነው። በእያንዳንዱ ዙር 50+ ይኖረዋል🌟
10👍3🥰1
🌟Are you ready guys?
7👍3
🌟የ150 የሚሆነው አጠገባችሁ ያለውን የትኛውም ነገር photo በማንሳት 3:10 ከማለቱ በፊት የላከልኝ የመጨረሻው ሰው አሸናፊ ይሆናል!
👍41
🌟Family አሸናፊውን announce ከማድረጋችን በፊት we wanna say something😂
😁52👍1
Bro still እያነበበ ነው😂
😁111
And this man😂😂
ትምህርቱን ወዶት ሳይሆን ስዕሉ ተመችቶት ነው ሚመስለኝ😂
😁10
aviator😭🤧
🗿42🕊1
Bro ብቻውን አይደለም
run away🤧😂
😁9🌚1
Anyways አሸናፊው ይሄ ነው😁
🤷‍♀7👏5🤨5
This one 50 ብር ይገባዋል😁
👏83
25 birr ለማግኘት ይሄን ውሻ ማን ነበር post ያደረገው😂
😁7
Family ይሰጠው?😂
😁62😈2
እሺ አሸናፊዎቹን አሁን እንሸልማለን
በትግዕስት ይጠብቁን
👍4🤷‍♂2
🌟Arpader'$ የዛሬው ጨዋታ በዚህ ይብቃ አሸናፊዎች እንሸልማለን account በመቀየር አሸናፊ ነኝ ምትሉ ban ልትደረጉ ትችላላችሁ።
good night family
😁5🤷2👏1