🅰️Academy Tutorial
1.1K subscribers
257 photos
3 videos
243 files
21 links
@AplusAcademyTutorial ለተማሪዎች ስኬት ሁሉጊዜም ይተጋል።
👉From HighSchool to University Mid &Final Exams,Modules ,ppt,Doc......
👉Life changing Tricks
👉Reading Technics , Senior Advice
👉Motivational Messages
For Comment @YWTmanbot
Download Telegram
" ሲያልቅልን ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ትክክለኛ ቀን እናሳውቃችኋለን " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች " የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መቼ ነው ይፋ የሚደረገው ? ከዚህ ቀደም የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ጳጉሜን 4/2017 ዓ/ም ይፋ ይደረጋል ብለው ነበር ሳይደረግ አለፈ ውጤት ይፋ የሚደረገው መቼ ነው ? " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ አቅርበዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተማሪዎች እና ወላጆችን ጥያቄ ይዞ አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን አነጋግሯል።

እኚህ አመራር " ውጤት ሲያልቅ እንገልፃለን በተቻለ መጠን በአጭር ጊዜ ይለቀቃል፤ ትክክለኛው ቀን ሲወሰንም በይፋ ሚዲያ ጠርተን እናሳውቃለን " ብለዋል።

" የተለያዩ የማህበራዊ ሚድያዎች ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ በማስተላለፍ ተማሪዎችን እያወናበዱ ነው " ያሉት አመራሩ ተማሪዎች ውጤቱ ይፋ የሚደረግበትን ቀን ከተቋሙ እስኪሰሙ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጥሪ አቅርበዋል።

በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች (በፌስቡክ ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ) " ስለ ውጤት መረጃ አገኘን በዚህ ቀን ይወጣል " እያሉ የሚያሰራጩት መረጃዎችም ሀሰተኛ እንደሆነ ተጠቁሟል።

" እኛ በሚያልቅ ጊዜ እናንተን ጨምሮ ሚድያዎችን ጠርተን እናሳውቃለን " ያሉም ሲሆን " ' በዚህ ቀን ይወጣል ተብሎ ነበር ' የሚለው ሳይሆን ጥርት ብሎ ሲያልቅልን በፍጥነት እናሳውቃለን " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ580 ሺህ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው አይዘነጋም።





Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ArsiUniversity

አርሲ ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴምስተር ምዝገባ መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

በቅጣት ምዝገባ እንዲሁም ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 14/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

የምዝገባ ቦታ፦
በ2017 ዓ.ም በነበራቸሁበት ካምፓስ

በ2018 ዓ.ም ወደ አርሲ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለምትመደቡ ፍሬሽማን እና ሪሚዲያል ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በአርሲ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ማለፊያ ውጤት ላመጣችሁ በቅርቡ በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ እንደሚደረግላችሁ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#JigjigaUniversity

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የነበራችሁና ያለፋችሁ እንዲሁም በ2018 አዲስ የሪሚዲያል የምትመደቡ ተማሪዎች መግቢያ ጊዜ ወደ መስከረም 12/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል።

ማስተካከያ ማድረግ ያስፈለገው የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ምደባ ባለመጠናቀቁና በመዘግየቱ ምክንያት እንደሆነ ተገልጿል።

የሌሎች የሁሉም የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ነባር ተማሪዎች ምዝገባ በነበረበት (መስከረም 08 እና 09/2018 ዓ.ም) ይከናወናል ተብሏል።



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
AAU
ScholarshipOpportunity


አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ትምህርት ዘመን የሚተገበር የተቋሙ ፕሬዝዳንት ነጻ የትምህርት ዕድል (Presidential Scholarship Program) ይፋ አድርጓል፡፡

ይህ ዕድል በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለወሰዱ እና የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመግባት የሚያስችል ውጤት ላመጡ የላቁ 200 ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡

ነጻ የትምህርት ዕድሉ ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሸፋን እና ጥሩ የሚባል የማበረታቻ ጥቅል ያስገኛል፡፡

በእድሉ ቀጣይነት ባለው ሁኔታ ተጠቃሚ ለመሆን በየሴሚስተሩ አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.5 እና በላይ ማምጣት ያስፈልጋል፡፡

የPresidential Scholarship Program ተመራቂዎች የድኅረ ምረቃ ትምህርታቸውን ወዲያው እንዲቀጥሉ እና ነጻ የማስተርስ እና የሦስተኛ ዲግሪ እንዲማሩ ዕድል ይሰጣል፡፡

ለማመልከት 👇
https://admission.aau.edu.et/UGAnnouncements

የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇
መስከረም 09/2018 ዓ.ም

(ተማሪዎች በነጻ የትምህርት ዕድሉ ተጠቃሚ የሚሆኑባቸው የትምህርት ኮሌጆች ክፍፍል ከላይ ተያይዟል።)




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
AAU
ScholarshipOpportunity


አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ትምህርት ዘመን የሚተገበር የመምህራን ትምህርት ነጻ የትምህርት ዕድል ፕሮግራም (Teachers Education Scholarship Program) ይፋ አድርጓል፡፡

ይህ ዕድል በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ፣ ብቁ እና ተነሳሽነት ያላቸው 500 ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡

ነጻ የትምህርት ዕድሉ የአምስት ዓመት የተቀናጀ ፕሮግራም ሲሆን፤ በማስተማር የመጀመሪያ ዲግሪ እና የሁለተኛ ዲግሪ ብቃት በተለያዩ መስኮች ማለትም በተፈጥሮ ሳይንስ፣ በማኅበራዊ ሳንስ እና በቋንቋዎች እንዲያገኙ የሚያስችል ነው፡፡

ነጻ የትምህርት ዕድሉ ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሽፋን እንዲሁም ጥሩ የሚባል የማበረታቻ ጥቅል (የኑሮ እና የትምህርት ወጪዎች) ያስገኛል፡፡

የዚህ ዕድል ተጠቃሚ የሚሆኑ ተማሪዎች ከተመረቁ በኋላ በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ ቢያንስ ለአምስት ዓመት ለማገልገል የስምምነት ውል ይፈርማሉ፡፡

ለማመልከት 👇
https://admission.aau.edu.et/UGAnnouncements

የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇
መስከረም 09/2018 ዓ.ም

(የመምህራን ትምህርት ነጻ የትምህርት ዕድሉ ማስታወቂያ ከላይ ተያይዟል።)




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከፍተኛ የተማሪ ቁጥር የት አለፈ ?

" ዘንድሮ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል " - ትምህርት ሚኒስቴር

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እየተገለጸ ይገኛል።

በዘንድሮ አመት ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል ተብሏል።

ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦
- አዲስ አበባ፣
- ሐረሪ
- አማራ ክልል ናቸው።

ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል።

ባለፈው አመት ያለፈው ተማሪ ቁጥር 36,409 ነበር።

በጾታ ስብጥር
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።

በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት

ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት

በማህበራዊ ሳይንስ
ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል።
548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።

አማካይ ውጤት
87 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
86 በመቶ ዓለማቀፍ ትምህርት ቤቶች
5.4 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች
51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ 👏

ካሊድ በሺር
ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ከተፈተኑ ከፍተኛውን 591/600 ነጥብ ያመጣው ተማሪ
የ 2017 ዓ.ም የ 12ኛ ክፍል Entrance Exam ተፈታኞች መካከል ከፍተኛውን ውጤት ያመጣው ተማሪ ይሄ ልጅ ነው። 591 / 600 ነው ያመጣው። ከ 6 Subject ውስጥ አምስቱን 100 አምጥቶ ባዮሎጂ ላይ ብቻ ነው 9 ኤክስ የገባበት። Amazing..! ❤️





Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Exam Content Editor:
➡️Entrance ዉጤት ነገ ሲገለፅ በቀላሉ የምታዩባቸው መንገዶች !!!

1. result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3. moeresult.com
4. SMS 6284
5. @eaesbot

ከ500 በላይ ያገኙ ተማሪዎች
- ከአዲስ አበባ 888
- ከኦሮሚያ 794
- ከአማራ 385

ሙሉ በሙሉ ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች ብዛት 50 ነው።

በሀገር ደረጃ 8.4 በመቶ ተማሪ 50% በላይ በማምጣት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አልፏል።ከፍተኛ ውጤት Dodola Boarding School👌

Natural 
ወንድ 591/600
ሴት 579/600

Social Science

ወንድ 562
ሴት 548
በሀገር ደረጃ 8.4 በመቶ ተማሪ 50% በላይ በማምጣት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አልፏል።

ያለፉት ተማሪዎች (ከ50% በላይ ያገኙ ተማሪዎች)
- በአጠቃላይ: 8.4 %
- ከናቹራል : 11.4 %
- ከሶሻል : 5.2 %
48,929 ያክሉ ተማሪ ከ50% በላይ አምጥቶ አልፏል

✔️ የዚህ ዓመት አማካይ ውጤት 31.62 ነው።

32.73 የወንዶች
30.5% የሴቶች

አዲስ አበባ 14,629 ተማሪ  አሳልፏል።

ከ500 በላይ ያገኙ ተማሪዎች
- ከአዲስ አበባ 888
- ከኦሮሚያ 794
- ከአማራ 385

2384 ተማሪዎች ዘንድሮ ከ 500 በላይ ያመጡ ተማሪዎች ተገኝተዋል

2215 የተፈጥሮ ሳይንስ የተቀሩት Social science

742 ሴት ተማሪዎች 1642 ወንድ ተማሪዎች

ከ500 በላይ ያገኙ ተማሪዎች
- ከአዲስ አበባ 888
- ከኦሮሚያ 794
- ከአማራ 385

💯%  ያሳለፉ 50 ት/ቤት ናቸው

1363 አምና
ዘንድሮ 1249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፋም።

በዚህ ዓመት 580ሺ ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል፡፡
🔹ከናቹራሎች 297ሺ ተማሪዎች ናቸው፡፡
🔹ከሶሻሎች 288ሺ ተማሪዎች ናቸው

> አማካኝ ውጤት 31.6/100 ነው፡፡

አማካኝ ውጤት
🔹 አዳሪ  ት/ቤቶች: 71/100
🔹 የማታ ተማሪዎች: 25.9 / 100
🔹 የመንግስት መደበኛ: 30.6 / 10
🔹 የግል ት/ቤት: 51 / 100

ያለፉት ተማሪዎች (ከ50% በላይ ያገኙ ተማሪዎች)
በአጠቃላይ: 8.4 %
ከናቹራል : 11.4 %
ከሶሻል : 5.2 %


Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This result list is fake. The Correct admission number differs from the one in the picture. The correct details are: 
First Name: Kalid (not Kakid) 
Admission No: 8670870.
የ12ኛ ክፍል ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆኑ
****

የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል፡፡

ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡

የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡

ውጤት ለመመልከት አድራሻዎች:-

1. በዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et
2. በቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot
3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284
1
በመጨረሻም ውጤት ተለቋል።

ውጤታችሁን ለማየት
1. result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3. SMS 6284 ተጠቀሙ
ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ሴት ተማሪዎች

📌 ሃይማኖት ዮሃንስ ውብሸት - ከብስራት ገብርኤል ትምህርት ቤት (ተፈጥሮ ሳይንስ) 579 አስመዝግባለች።

📌 ሲምቦ ደረጀ አያና - ከቅዱስ ዮሀንስ ባፕቲስት ደላሳል ካቶሊክ ትምህርት ቤት (ማህበራዊ ሳይንስ) 548 አስመዝግባለች።

@HuluAcademy
Hundaol Abas second high score

585 /600 👏👏
Forwarded from VIP Educational Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🙏Grade 12 Results  ተለቀዋል ከዚህ በታች ባሉት ቻናል ዉስጥ ገብታችሁ ተመልከቱ ።ቶሎ Join በሉ ።