🅰️Academy Tutorial
1.1K subscribers
257 photos
3 videos
243 files
21 links
@AplusAcademyTutorial ለተማሪዎች ስኬት ሁሉጊዜም ይተጋል።
👉From HighSchool to University Mid &Final Exams,Modules ,ppt,Doc......
👉Life changing Tricks
👉Reading Technics , Senior Advice
👉Motivational Messages
For Comment @YWTmanbot
Download Telegram
#WolaitaSoddoUniversity
#የጥሪማስታወቂያ

ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ገቢ ቅድመ ምረቃ እና  ድህረ ምረቃ  ፕሮግራም በመደብኛ እና በተከታታይ መርሃ ግብር ተማሪዎች ለሆናቹ የ2018 ዓ/ም ት/ት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 8 እና 9 መሆኑን አሳውቋል።

◀️ትምህርት የምጀምረው መሰከረም 12, 2018ዓ.ም. ነው ።

በት/ት ሚኒስቴር የሚመደቡ አዲስ ገቢ መደበኛ(ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ)  እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተከታተላችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና አዲስ በአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም(Remedial) ለምትመደቡ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ከት/ት ሚኒስቴር መረጃ እንደደረሰን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

👉ቀድመው ወይንም ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2025/26 ትምህርት ዘመን በመደበኛ እና በተከታታይ ፕሮግራሞች የተማሪዎች ምዝገባ ጊዜን ይፋ አድርጓል፡፡

በዚህም፦
  የአንደኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ non-clinical የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 06/2018 ዓ.ም

  የሦስተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 07 እና 08/2018 ዓ.ም

  የሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የተከታታይ ፕሮግራም የድኅረ ምረቃ እና የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 10 እና 11/2018 ዓ.ም

ትምህርት መስከረም 12/2018 ዓ.ም ይጀመራል፡፡



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#MekdelaAmbaUniversity

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር የሁለተኛ ዓመትና በላይ የቅድመ ምረቃ ነባር ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ምዝገባ መስከረም 15 እና 16/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦

➫ በሁሉም ፕሮግራሞች የንግድና ምጣኔ ሃብት ኮሌጅ፣ የማኅበራዊና ስነ-ሰብ ኮሌጅ እና የህግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ምዝግባ በመካነ-ሰላም ካምፓስ ይካሔዳል።

➫ በሁሉም ፕሮግራሞች የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ፣ የግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ እና የኮምፒውቲንግና ኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ ተማሪዎች ምዝገባ በዋናው ካምፓስ (ቱሉ-አውሊያ) ይከናወናል።

ወደ ዩኒቨርሲቲ በምትሔበት ጊዜ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) መያዝ ይጠበቅባችኋል።

🔔 በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ነባር ተማሪዎች እና በ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል።



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#WallagaUniversity

በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ጊምቢ እና ሻምቡ ካምፓሶች ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ ነባር ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ምዝገባ ጊዜ መስከረም 08 እና 09/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የሁለተኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው በተመደባችሁበት ካምፓሶች ብቻ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፤ በ2018 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምደባ ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ሲያደርግ በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ ይደረግላችኋል ተብሏል፡፡



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣


Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#InjibaraUniversity

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።

በዚህም የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች እና የአንደኛ ዓመት ትምህርት አጠናቃችሁ ትምህርት ክፍል ያልመረጣችሁ መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የሌሎች ነባር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ መስከረም 19 እና 20/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተምራችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል።



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#AASTU

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ እና የድኅረ ምረቃ #መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰነ-ትምህርት ምዝገባ መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል።

የሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ እና የድኅረ ምረቃ ትምህርት #የተከታታይ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 10 እና 11/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ተገልጿል።

የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቅባችኋል።



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from VIP Educational Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🙏Grade 12 Results 22 ሰዓት ብቻ ቀረው ውጤት እንደወጣ ቶሎ መረጃ የሚለቀቅበት ቻናል ናቸዉ ።ቶሎ Join በሉ ።
#AASTU

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ እና የድኅረ ምረቃ #መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰነ-ትምህርት ምዝገባ መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል።

የሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ እና የድኅረ ምረቃ ትምህርት #የተከታታይ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 10 እና 11/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ተገልጿል።

የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቅባችኋል።



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀ መሆኑን ገልጿል።

በመሆኑም በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች፤ ውጤታችሁ ይፋ ከሚደረግበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ዩኒቨርሲቲው ላዘጋጀው የቅበላ ፈተና እንድትመዘገቡ አሳስቧል።

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትን ቀንና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን በቀጣይ እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#UoG

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም አዲስ ወደ ተቋሙ ለሚገቡ መደበኛ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል፡፡

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የነባር እና አዲስ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ማሳወቁ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጂ፣ የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ምደባ ባለመጠናቀቁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም በጎንደር የኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
#WoldiaUniversity

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን በተቋሙ ስትከታተሉ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች ለ2018 ትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ጊዜ መስከረም 19 እና 20/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

በመሆኑም በተጠቀሱት ቀናት በአካል ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታካሒዱ ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አድርጓል፡፡

በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና በ2018 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ አዲስ ገቢ (ፍሬሽማን) ተማሪዎች እና አዲስ የምትመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም ምደባ ይፋ ሲያደረግ በሌላ ማስታወቂያ እንደምትጠሩ ተገልጿል፡፡



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉም ት/ቤቶች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ማስተማር ይጀምራሉ

በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ከመጪው መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የዘንድሮው ዓመት የመማር ማስተማር ሥራ ይጀመራል።

ለ2018 የትምህርት ዘመን በየደረጃው ለመማር ማስተማር የሚያስፈልጉ ቁሳቁስን ጨምሮ የተለያዩ የዝግጅት ሥራዎች መከናወናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በባለፈው ዓመት ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ተማሪዎችን ጨምሮ ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህጻናትና ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ ወላጆች፣ መምህራንና የዘርፉ ባለድርሻዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ መቅረቡ የሚታወስ ነው።

ከ2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም ክልልና ከተማ አስተዳደር የሚገኝ ተማሪ ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ ታብሌትና የትኛውንም የትምህርት ሥራ ላይ ተጽእኖ የሚያሳድርና አዋኪ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁስ ይዞ መገኘት ተከልክሏል፡፡

ከነሐሴ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በመላው ሀገሪቱ የትምህርት ምዝገባ እና ተጓዳኝ ተግባራት ሲከናወኑ መቆየታቸው ተመላክቷል፡፡

በኢትዮጵያ ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ከ7 ሚሊየን በላይ ሕጻናት በተለያዩ ምክንያቶች ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው፡፡

ወላጆች ዕድሜው ለትምህርት የደረሰ ልጅን ወደ ት/ቤት አለመላክ እንደሚያስጠይቅ አውቀው የሚጠበቅባቸው ኃላፊነት እንዲወጡ ሚኒስቴሩ ጥሪ አቅርቧል፡፡



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#AASTU

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜን እስከ መስከረም 15/2018 ዓ.ም አራዝሟል፡፡

የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT ) የምዝገባ እና የፈተና ቀን ይፋ ባለመደረጉ ምክንያትና ለበርካታ ለማመልከት ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች ዕድል ለመስጠት የምዝገባ ጊዜውን ማራዘም ማስፈለጉን ገልጿል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች በመደበኛ እና በተከታታይ መርሐግብሮች በ2018 የትምህርት ዘመን የመመዝገቢያ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያደረገ ይገኛል፡፡

ለመመዝገብ
https://www.aastu.edu.et/Application




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#DambiDolloUniversity
#ጥሪማስታወቂያ

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛ ነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።

በዚህም ለ2018 ትምህርት ዘመን የሁሉም የመደበኛ ነባር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ጌዜ መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

በ2018 ዓ.ም አዲስ ወደ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ እና በ2017 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን ወደ ፊት ይገለጻል ተብሏል።




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#MizanTepiUniversity

በ2017 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ የነበራችሁና ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥታችሁ በ2018 ዓ.ም ትምህርት ሚኒስቴር ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሚመድባችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም የምትመደቡ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ውጤት እንደተገለጸ ጥሪ የሚደረግላችሁ መሆኑን ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ገልጿል።




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
" ሲያልቅልን ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ትክክለኛ ቀን እናሳውቃችኋለን " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች " የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መቼ ነው ይፋ የሚደረገው ? ከዚህ ቀደም የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ጳጉሜን 4/2017 ዓ/ም ይፋ ይደረጋል ብለው ነበር ሳይደረግ አለፈ ውጤት ይፋ የሚደረገው መቼ ነው ? " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ አቅርበዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተማሪዎች እና ወላጆችን ጥያቄ ይዞ አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን አነጋግሯል።

እኚህ አመራር " ውጤት ሲያልቅ እንገልፃለን በተቻለ መጠን በአጭር ጊዜ ይለቀቃል፤ ትክክለኛው ቀን ሲወሰንም በይፋ ሚዲያ ጠርተን እናሳውቃለን " ብለዋል።

" የተለያዩ የማህበራዊ ሚድያዎች ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ በማስተላለፍ ተማሪዎችን እያወናበዱ ነው " ያሉት አመራሩ ተማሪዎች ውጤቱ ይፋ የሚደረግበትን ቀን ከተቋሙ እስኪሰሙ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጥሪ አቅርበዋል።

በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች (በፌስቡክ ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ) " ስለ ውጤት መረጃ አገኘን በዚህ ቀን ይወጣል " እያሉ የሚያሰራጩት መረጃዎችም ሀሰተኛ እንደሆነ ተጠቁሟል።

" እኛ በሚያልቅ ጊዜ እናንተን ጨምሮ ሚድያዎችን ጠርተን እናሳውቃለን " ያሉም ሲሆን " ' በዚህ ቀን ይወጣል ተብሎ ነበር ' የሚለው ሳይሆን ጥርት ብሎ ሲያልቅልን በፍጥነት እናሳውቃለን " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ580 ሺህ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው አይዘነጋም።





Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM