Apk Ethio
10.1K subscribers
44 photos
41 videos
35 files
8 links
You will find best app ? You are in the right place . Follow our channal

https://telega.io/?r=ou5XzaMz
Download Telegram
Forwarded from Apk Ethio
.


Youtube Telegram እና ትክቶክ አካዉንት ለመሸጥ ወይም ለመግዛት ከፈለጉ

•➤አሁኑኑ ያናግሩን 👇

📩 •➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞 @tsegish27

📞 •➤ 0942756112
📞 •➤ 0964594121
ለበለጠ መሬጃ ይጎብኙን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tsegish_27
12👍4
Forwarded from @Tsegish_27 (Tsegish_27)
በዝ ቪድዮ ሽልማት አለዉ ቀድመዉ ለምመልሱ

👉 ሀክ ሳትደረጉ አሁኑኑ እነዝህን አስተካክሉ

ከታች ያለዉን link በመንካት ሙሉ ቪድዮዉን አይታችሁ አሁኑኑ አስተካክሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/199nWj6nu8o?si=_wRLQAIyq5bDKixb

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
15
ኢትዮጵያ ውስጥ ተቋርጦ የነበረዉ የTelegram Wallet verification አሁን ተመልሷል።

በፖስፖርት ወይም በNational ID verify ማድረግ ትችላላችሁ። ሞክሩት።

@apkethio
6👍3
New android features

Google Android ስልኮች ላይ በAI የታገዘ notification summarization ሊጀምር ነው።

ይህ feature በlatest Android 16 ላይ ተካቶ በGoogle pixel ስልኮች ላይ እየሰራ ያለ ሲሆን በቅርቡም ለSamsung ስልኮች ይለቀቃል ተብሏል። ስልካችሁ ላይ የሚገቡ ረጅም notifications summerize ተደርገው በ1 ቅፅበት የሚታዩ ይሆናሉ።

ከዚህ በተጨማሪ Google አዲስ የnotification organizer launch ያደረገ ሲሆን በዚህ ፊቸር ኖቲፊኬሽኖች እንደ ጠቃሚና አስፈላጊነታቸው low priorityና high priority ተብለው የሚመደቡ ይሆናል።

በመጨረሻው የAndroid 16 version ጠበቅ ያለ parental control የሚካተት ሲሆን ወላጆች የልጆቻቸውን ስልክ screen time መመጠን፣ የእንቅልፍ ሰዓታቸው ሲደርስ automatically እንዲዘጋ ማድረግ፣ በእያንዳንዱ app ላይ ምን ያክል ጊዜ ማጥፋት እንዳለባቸው መወሰን ይችላሉ ተብሏል።
3
Google Android ስልካችን ላይ emergency live video ማስተላልፍ የሚቻልበት feature አስተዋውቋል።

እንደሚታወቀው ሁሉም Android ስልኮች በአደጋ ጊዜ ለመደወልና text ለመላክ የሚያስችለን የemergency feature አለው።

በአዲሱ ፊቸር ደግሞ በlive የemergency video ማስተላለፍ ይቻላል።

ይህ ፊቸር ከAndroid 8 በላይ በሆኑ ስልኮች ላይ የሚሰራ ሲሆን ለጊዜው በሙከራ ደረጃ የተለቀቀው በአሜሪካ፣ በጀርመንና በሜክሲኮ ውስጥ ነው።
8
4
GHD_SPORTS_24 (1).apk
9.5 MB
ሁሉንም ሊግ የምታገኙበት ከየትኛዉም የኳስ App የተሻለ Football Live በስልካችሁ የምታዩበት ምርጥ App
👍2917👏9👌3
በበጎ አድራጎት የተሞላ ጥሪ፡ ለወገን ደራሽ ወገን ነው!
በችግር ውስጥ ላሉ ወገኖቻችን ለሕፃፅ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ወጣቱ የቲክቶክ ዝነኛ አዶናይ በወሰደው ቅድሚያ ተነሳሽነት፣ ለወገኖቻችን የሚሆን ልዩ ልዩ ቁሳቁሶችን በማሰባሰብ ላይ ይገኛል።

የመሰብሰቢያ ቦታ፦
ለልገሳ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ይዘው በሚከተለው አድራሻ መምጣት ይችላሉ፦

* ቦታ፦ ከዩጎ ቸርች (Yugo Church) ጀርባ
* መለያ፦ ምሳሌ አዲስ ስፔሻል ክትፎ እና ቁርጥ ቤት ጀርባ

ምን አይነት ድጋፍ ማድረግ ይቻላል?

ለወገኖቻችን ይረዳል የምትሉትን ማንኛውንም አይነት ድጋፍ መስጠት ትችላላችሁ፦

* አልባሳት
* የምግብ እህሎች
* ዘይት
* እና ሌሎች መሠረታዊ ቁሳቁሶች

የ"100 Challenge" ወቅታዊ መረጃ፦

ትላንት ማታ 3 ሚሊዮን ብር ደርሶ የነበረው የ100 ቻሌንጅ (100 Challenge) አሁን ያለበት የገንዘብ መጠን ዛሬ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።

የሁላችሁም ቅንነት እና ተሳትፎ ትልቅ ለውጥ እያመጣ ነው! "አንድ ሰው ለብዙዎች ተስፋ መሆን ይችላል!"

አሁንም ያልረዳችሁ ካላችሁ፣ በ 100 ብር ብቻ የአንድን ወገን ህይወት መቀየር ይችላሉ።

* የባንክ አካውንት፦ 1000737705432
* የባንክ ስም፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
* የአካውንቱ ስም፦ ADONAY&HAILEAB & YORDANOS&BIRUK

ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደርስ Share በማድረግ ተባበሩን። በጋራ በመሆን የወገኖቻችንን ህመም እናቃልል!

©️ጉርሻ page
19
ግብር ሊከፍሉ ነው

የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎችና የሶሻል ሚዲያ ነጋዴዎች ግብር ሊከፍሉ ነው
📌ከዩቲዩብ (YouTube)፣
📌 ከቲክቶክ (TikTok) እና ከሌሎች የዲጂታል መድረኮች ገቢ የሚያገኙ ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት፣ ከሚያገኙት ገቢ ላይ ግብር እንዲከፍሉ የሚያስገድድ አሰራር እየተዘረጋ መሆኑ ተሰማ።

ባለፈው ዓመት በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ መሰረት፣ በኦንላይን ይዘቶችን በማምረት ገቢ የሚያገኙ አካላት በሙሉ፦

📌በገቢዎች ቢሮ የመመዝገብ፣
📌የግብር መለያ ቁጥር (TIN) የማውጣት ግዴታ ተጥሎባቸዋል።

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ እንዳስታወቀው፣ ክፍያዎችን የሚያመቻቹ የኦንላይን መድረኮች ለእያንዳንዱ ይዘት ፈጣሪ የከፈሉትን ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ ለቢሮው ሪፖርት የማድረግ ኃላፊነት ይኖርባቸዋል።

ቢሮው ይህንን ስራ ከኢትዮ ቴሌኮም፣ ከንግድ ቢሮ እና ከፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ገልጿል።

የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ሰውነት አየለ እንደገለጹት፣ እስካሁን ከዚህ ዘርፍ የሚገኘው ግብር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። በመሆኑም የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ገቢያቸውን በፈቃደኝነት እንዲያሳውቁ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፣ ይህ የማይሆን ከሆነ ግን ቢሮው ወደ ማስገደድ ስራ እንደሚገባ አስጠንቅቀዋል።ቁጥጥሩ ይዘት ፈጣሪዎችን ብቻ ሳይሆን፣ የተለያዩ ምርቶችንና አገልግሎቶችን በማህበራዊ ሚዲያ (Facebook, Telegram ወዘተ) የሚያስተዋውቁና የሚሸጡ ነጋዴዎችንም የሚጨምር መሆኑ ታውቋል።
👍74👎2
ኢትዮ ቴሌኮም ይታያሉ ባላቸው የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታዎች፣ እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች እየጨመሩ ያሉ የካፒታልና የሥራ ማስኬጃ ወጪዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት የታሪፍ ማስተካከያ ማድረጉን አሳውቋል።

የቴሌብር ልዩ ስጦታ፦ በቴሌብር ጥቅል ሲገዙ የነበረው የ10% ቅናሽ ወደ 20% ከፍ እንዲል መደረጉን ገልጿል።

ዋጋቸው ያልተቀየሩ ጥቅሎች፦ በርካታ ደንበኞች የሚጠቀሙባቸው 38 የተለያዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ እንዳልተደረገባቸው አሳውቋል።

ዲጂታል አካታችነትን ለማስቀጠል፦ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የሚጠቀሙባቸው የ1 ብር፣ የ2 ብር፣ የ5 ብር እና የ1 ሰዓት ጥቅሎች ባሉበት መቀጠላቸውን ገልጿል።

ልዩ ጥቅል፦ ለአካል ጉዳተኞች፣ ለተማሪዎች እና ለመምህራን የተዘጋጁ ልዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት ጭማሪ አለመደረጉን ኢትዮ ቴሌኮም አሳውቋል።
21👍3👎3
Forwarded from Apk Ethio
6
Forwarded from Apk Ethio
GHD_SPORTS_24 (1).apk
9.5 MB
ሁሉንም ሊግ የምታገኙበት ከየትኛዉም የኳስ App የተሻለ Football Live በስልካችሁ የምታዩበት ምርጥ App
27👍10
አንድ አፕሊኬሽን ስትጭኑ የሚጠይቃቹህን ፍቃድ (Permission) አስተውላቹህ ታውቃላችሁ?

"The Principle of Least Privilege" (አነስተኛውን የፍቃድ ደረጃ የመስጠት መርህ)። ይህ ማለት አንድ ሶፍትዌር ስራውን ለመስራት የግድ የሚያስፈልገውን ፍቃድ ብቻ ማግኘት አለበት ማለት ነው።አንድ አፕሊኬሽን ከስራው ጋር የማይገናኙ ፍቃዶችን ሲጠይቅ የዳታ ስርቆት (Data Mining)፣ ስለላ (Spying)፣ ማጭበርበር (Fraud) ስጋቶች ሊኖሩ ይችላሉ፡
 
ለምሳሌ፡ አንድ የ"Calculator" (ካልኩሌተር) አፕ የ"Contact" (የስልክ ቁጥር) ወይም የ"Location" (የቦታ) ፍቃድ ቢጠይቅ፥ ካልኩሌተር ቁጥር ለመደመር የሰውን ስልክ ቁጥር ማየት አያስፈልገውም ስለዚህ እንደዚህ አይነት አፖችን በፍጹም አትጫኑ። app permission ሲጠይቅ ዝምድናውን ማየት አለባችሁ።
12👍6
safaricom free.ehi
12.9 KB
🤩🤩Free internet በ 0ብር

⭐️𝐈𝐩 ይመርጣል በ 𝐀𝐜𝐭𝐢𝐯𝐚𝐭𝐨𝐫 𝐢p ምትጠቀሙት ,    

🎮 𝐈𝐏 ለመቀየር 𝐚𝐢𝐫𝐩𝐥𝐚𝐧𝐞 𝐦𝐨𝐝𝐞 𝐨𝐧 /𝐨𝐟𝐟 ማድረግ❤️

🔥𝐀𝐩𝐩: 𝐇𝐭𝐭𝐩 𝐢𝐧𝐣𝐞𝐜𝐭𝐨𝐫
🤩App #update ማድረግ አትርሱ🍸
4👍3
Free Ethiopian.ehi
20.9 KB
Free internet ሰርቨር ነው ተጠቀሙበት ካልሰራ Airplane mode on off አድርጋቹ ሞክሩት
ይመቻቹ Guys
UNLIMITED FREE 🆓 🆓 DATA FOR ETHIOPIA ONLY
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
4👍2
PES Game ለመጫወት ከፈለጉ ከላይ ያለዉን app አዉርዱ
1