Amhara Revolution
5.64K subscribers
1.23K photos
210 videos
8 files
247 links
Download Telegram
SOME OF THE DRONE ATTACKS ON AMHARA SINCE AUG, 2023

Org by , SAG
የኢትዮጵያ ሠራተኞችን ለባርነት አሳልፎ የሰጠ አድርባይ!!

ካሳሁን ፎሎ ዛሬ ሠራተኛው እየደረሰበት ላለው ሁለንተናዊ ጥቃትና የኑሮ በደል ዋነኛው ተጠያቂ ነው።

ባርነትና ባንዳነት ጌጡ የሆነው የዚህ አገር ከፋል ልሒቅ የያዘውን ኃላፊነት ባለመወጣቱ ተጠያቂ እንደማይሆን በማሰብ ለባርነት ይገብራል፣ መብት ካልተከበረ በቃኝ ይሔን ቦታ ሌሎች ይታገሉበት የሚባል አያውቁም።
አንደኛው ደግሞ ይሔ ሰው ነው።

አታመልጥም
ምርጡ ጋዜጠኛ ሬጌ ኦማር በቀጥታ ዘገባ ላይ እያለ በተፈጠረበት ሕመም ወደሕክምና ተወስዷል።
Get well soon the brave Ommar !!
በቀድሞው ግንባርና በሠራዊቱ ላይ ትችት የሚያቀርቡ ሰዎች ፈሪዎች ናቸው።

የድርጅቶቹንና የስብስቡን አዋላጅ የችግር ማዕከል የሆነውን እስክንድር ነጋ በተመለከተ መናገር አይፈልጉም።

እስክንድር ነጋ የእነዚህ ሁሉ አሰባሳቢና አሠማሪ መሆኑን አይተው ሀሳብ መስጠት አይፈልጉም።

አሁንም ይሔ ሰውና ቡድኑ ዋነኛ ስራው በተደራጁ የፋኖ ቡድኖች ውስጥ አንጃ መፍጠር ፣ አፈንጋጮችን መመልመል ፣ እሱ የማይመራውና የማይቆጣጠረው የፋኖ አደረጃጀት እንዳይፈጠር ማድረግ ዋነኛ ሥራው ነው።

የዚህ ግለሰብ እና ቡድን 'ሀሳብ' አራማጆች ሌላው ይቅርና ኮ/ል ሞገስ ለምን ከኮ/ል ፈንታሁን ተነጥሎ ወደምስራቅ አማራ ፋኖ እንደገባ መመርመር አይፈልጉም።

እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው እስክንድርና የሱ ሴል ባለበት ፋኖ አንድ መዋቅር አይኖረውም። ሌሎች ከእሱ ውጭ ሆነው የተደራጁትም ቢሆኑ በዚህ ሰውና ቡድኑ አንጃ ለመፍጠር የሚደረገው ማባበያና ቁፋሮ መፈጠርን ያስጠላል።
የአማራ አምላክ የተባረከ ይሁን

የአማራ ፖለቲካ ከግለሰብ አምልኮ ተላቆ በሕዝብ ኃያልነት የሚያምንበት የብርሃን ዘመን ወገግ ብሏል

ሕዝብ ኗሪ ፥ ቀዳሚ ፥ ዘላቂ ነው

ሕዝብ ታሪክ ሠሪም ታሪክ ዘካሪም ነው
<<እንውረሰው ወይም እናፍርሰው>>

የዲያስፖራ ተቋማት በሙሉ ቀውስና ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል።

የዲያስፖራው  ተቋማትን ወደቀውስ የከተታቸው በየተቋሙ ራሳቸውን  "የሕዝባዊ ግንባር|ሠራዊት" ደጋፊ አድርገው የሚመለከቱ ግለሰቦች ተቋሞቹን በግንባሩ|ሠራዊቱ ሥር ካልሆንን በሚል በጀመሩት ልፊያ ነው።

ስራቸው ሁሉ <<እንውረሰው ወይም እናፍርሰው>>  ሆኗል።

አሁን ቀውስና ውዝግብ ውስጥ ያልገባ የዲያስፖራ ማሕበር የለም ፤ የዲያስፖራ ተቋም የሚባል ሁሉ ችግር ውስጥ ገብቷል።

በመጪዎቹ ቀናት ብዙ ጉድ ይሰማል።

የዚህ ሁሉ  ባለቤትና ምንጭ ማን እንደሆነ ግልፅ ነው።

ጦር ሜዳ ላይ ፋኖውን ይከፋፍላሉ ፣ ያታኩሳሉ፣ ...በውጭ ተቋማትን ይበትናሉ


*  press release 👇


https://www.youtube.com/live/DE_xHCSlR-g?si=fSJ0OpSHQKtixin1
እነዚህ ሰዎች ራሳቸውን የአማራ ብሔርተኛ አድርገው አይመለከቱም። አይሉም።
ጎራቸው "የኢትዮጵያዊነት ብሔርተኛው" ነው።
አሁን የአማራን ትግል በማመስ ፣ ታጋዩን በመከፋፈል፣ አንጃና አፈንጋጭ በማደራጀት፣ ተቋማትን በማወክ ፣ ሚናቸው አሉታዊ ሆኗል።

የእነዚህ ሰዎች ተከታይ እና አድናቂ ማለት ደግሞ ትናንት የእነብርሃኑ ነጋ፣ የእነኤርምያስ ለገሰ፣ የአንዳርጋቸው ፅጌ አሾክሿኪ የነበረ ነው።

እነዚህ ከእነዛያኞቹ የርዕዮተ-ዓለም ልዩነት ይሁን የአማራ ምልከታ ልዩነታቸው እዚህ ግባ የሚባል አይደለም።

ምስራቅ አማራ ፋኖ ከእነዚህ አካላት ተቆራርጧል።

የአማራ ፋኖ በጎጃም ከእነዚህ ጋር ተቆራርጧል።

7 ክፍለጦር የሚያዘው የጋሽ አሰግድ የሸዋ ፋኖ ከእነዚህ አካላት ተቆራርጧል።

በአማራ ፋኖ በጎንደር እነዚህን አካላት ተለይቶ ወጥቷል። አሁን የሌሎችም እየመጣ ነው።

ሆኖም ይህ ቡድን አንጃና አፈንጋጭ ከመፈልፈል ወደኋላ አላለም
የአማራ ፋኖን በተለይ የጎጃምና ምስራቅ አማራ ፋኖን ለመበተን ከጠላት ብልፅግና ይልቅ በግንባር|ሠራዊት ሥር የተሰባሰበው የኢትዮጵያኒስት ካምፕ ብዙ ደክሟል፥ እየደከመ ነው።

ይሔ ካምፕ [የባልደራስ/አንድነት/ኢሠፓ/ግንቦት-7 ወዘተ ካምፕ ተከታይ] ኃይል በትኖ ለመጠቅለል የሚደክመው ድካም አሳዛኝም የሚያበሳጭም ነው።
(የውብአንተ ሞት እድል የከፈተለት የመሰለው አረመኔ ስብስብ ነው)

አሁን ይሔ ካምፕ ስለሰበሰበው 1.4 ሚሊዮን ዶላር እጣ ፈንታ አይነግርህም። በእስክንድር ጋባዥነትና ሰብሳቢነት ከጀርባ የሚጋልብ ፀረ-አማራ ኃይል ነው

ዛሬ ይሔ ቡድን ምሬ ወዳጆ ፊት መቆም አይችልም፤ ዘመነ ካሴ ፊት መቆም አይችልም።

ከዚህ ቡድን የሚመጣ ገንዘብ አንጨቆረር ይግባ

የአማራ ትግል ፈተና ውጫዊ ብቻ ሳይሆን ውስጣዊ ነው።

ውስጥህን ሳታጠራ የውጭ ትግል ማድረግ አይቻልም
የአገር ቤቱ የአንድነት ጉዞውን አጠናክሯል።
ውዴታ ሳይሆን ግዴታ ነው።
የአማራ የሕልውና ትግል፥ በአንድ አደረጃጀት ፥ በአንድ ርዕዮተ አለም እንዲመራ የሚያስገድደው ጉዳዩ የሕልውና ስለሆነ ነው።
በልዩነትና የተለያየ አካሔድ ትግልን ለመሞከር ቁመናችን አይፈቅድም። ያኛው ቅንጦት ላይ አይደለንም።

እናም አንድነት ኃይል ነው። ታዛዥነት የአንድነት መሠረት ነው።
የሚያፀናው ደግሞ እወቀትና ሳይንሳዊነት ነው።

የአገር ቤቱ ጥሩ እየተጓዘ ነው።
የውጭው ከዚህ የሚማረው ካለ ቢማር ጥሩ ነው !!

ድል ለአማራ ትግል
አማራ ካሉት ጠንካራ ወታደራዊ አቅሞች አንዱ ምስራቅ አማራ ነው።

ቆራጡ ምሬ ወዳጆ (የምር የሚደነቅ ሰው)
ኮለኔል ሞገስ
ኮለኔል ፈንታሁን
ኮለኔል አባይ
ሌሎች እልፍ የአማራ ጀግኖች የተሰባሰቡበት ምስራቅ አማራ የኮማንዶ ክፍለጦር እና ብርጌድ ያደራጀ ብርቱ ኃይል ነው።
አበባው ታደሰ የሚባል ሴት አውል እና የጋላ ወታደሮች ይሔን እሳት ሊጨብጡት አይቻላቸውም።

ራዕያችን ግዙፍ ፥ ትግላችን መራር ነው


ድል ለአማራ ትግል
ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአገዛዙ የመጨረሻ ምሽግ ፤

እንግዲህ "የኦሮሞን ስልጣን ትጠብቃለህ" የተባለው የኦሮሙማ ገዢ ቡድን የመጨረሻ ምሽግ ይሔ ሆኗል።

ሁሉም ሆነ !!
ሁሉም ተሰለፈ !!

በመጨረሻም ከሩዋንዳ ሁቱዎች የተኮረጀው ስልት የኢንተርሐሞዬን አምሳያ ማደራጀት ሆነ።

እንደኖራችሁበት ንፁሐንን ታስጨፈጭፋላችሁ እንጂ አይሳካላችሁም።

በንፁሐን ደም እየቀለድክ የሚፀና ወንበር አይኖርም።

ትፈርሳላችሁ፣ ትወርዳላችሁ፣ ትቀጣላችሁ !!
ዲያስፖራዎች ምትሃታዊ ተሰጦማ አለን 📍

[Ligabaw Beyene]


አንዴ የጦር ጀነራል ሆነን እንትና ይሄን ከተማ ያዝ ልቀቅ ባዮች። ➺➺ Remote Generals

አንዴ የደህንነት ሰው ሆነን የድምጽ ቅጅ ይዘን ሰዎችን blakmail ለማድረግ የምንሯሯጥ ➺➺ Intelligence officer.


አንዴ የፖለቲካ ስዎች ሁነን የሻገተ የእሙዬ ኢትዮጵያን ፖለቲካ አመንዣጊዎች ➺➺ Ethiopian nationalist & political scientist.

አንዴ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ሆነን ስለሚሞት ህዝባችን ሳይሆን ስለሞተች ሀገር ሙሾ አውራጆች ➺➺ opportunities.


አንዴ ደግሞ የ ሎጂስቲክስ አሰባሳቢ ሁኖ የድሃ ብር መንታፊዎች መሆን ➺➺ Thief


አንዴ ደግሞ አስታራቂ ወይም አዋሃጂ ሁነን አንዱን የፋኖ አመራር ከሌላው አጣልተው ከዛ ደግሞ አስታረቅን ብሎ መጮህ።


አንዴ ደግሞ አዝማሪና ቄስን የፖለቲካችን መሪ አርገን ያነበቡ እና ሀቅ የሚናገሩን ማንጋጠጥ።
የምፈልገውን ካልሰማን መጮህ እና ታፔላ መለጠፍ። ➺➺ being confirmation biased


አንዴ ደግሞ ግለሰቦችን አንግሰን አርባ አምስተኛ ታቦት ናቸው ለማለት መደዳት። ➺➺ personality cultists

አንዴ ደግሞ ፋኖ አዲስ አበባ ሲገባ የብሄር ፖለቲካን ያጥፋልን ጡሪሪም ጳራራም ማለት ➺➺ daydreamers


አንዴ ደግሞ አንዱን የፋኖ አመራር በአስተሳሰብ ገዝቶ ሌላውን እንዲወጋ ማድረግ። ይሄንን ዲቃላ ኦሮሞዎች በደንብ ሲሰሩብት የኛው ዲያስፖራ አብሮ አንትኩብን እነሱን እያለ እንዘጥ እንዘጥ።


አንዴ ደግሞ አስራ ምናምን ሚዲያ ከፍተን በየቦታው አንዳንድ የፋኖ አመራር ቃለመጠይቅ እያረግን ህዝቡን ማምታታት ..


አንዴ ደግሞ በአስተሳሰብ የሻገቱ ጋር ስናወራ ኢትዮጵያኒስት፣ ከኦሮሞ ጋር ስናወራ ፌዴራሊስት፣ ከትግሬ ጋር ስናወራ ኮንፈዴሪስ እና ከሶማሊ ጋር ስናወራ ነጻ ሀገር ነን ባይ አቋም የለሽ የጨረቃ ብሄርተኛ። ➺➺ Confused nationalists.


አንዴ ደግሞ የሀማኖት ብሄርተኛ። ሀገሪቱን ከሃይማኖት አጣብቆ ፖለቲካ ቀያሽ። ➺➺ Religios nationalists.


አንዴ ደግሞ ሀበሻ አንድ ነው፣ ሰሜናዊ ነን ጡዝ ጡዝ።


ብቻ የዲያስፖራ ትግል እዚህ ላይ ሲንቦጫረቅ ህዝባች እያለቀ ስልሆነ ሁለት ነገር ብቻ ልበል።


፩። በትምህርት ዝግጅት፣ በማንበብ፣ ወይም የግል ጥናት በማድረግ የዳበረ የፖለቲካ፣ የሰብአዊ መብት፣ እና ተያያዥ እውቀት የሌለው ሰው ፖለቲካን ለመምራት እንዘጥ እንዘጥ ማለት ይቁም። ፖለቲካችን በሙዚቃና በተረት ስለ ፖለቲካ በተማሩ አዝማሪዎችና ቀሳውስት ወቶ በሞያው ባጠኑ ሰዎች ይያዝ።

፪። በገንዘብ ጋር ተያይዞ የራሳቸው ቋሚ ነገር ወይም ደሞዝ የሌላቸው ሰዎች ትግሉ ላይ በሚደረጉ የገንዝብ ነክ ነገሮች ዘር አይበሉ። የኛ ትግል ህዝብ ለማዳን እንጂ መሸቀያ መሆን የለበትም።
<< የክልሉ ፀጥታ፡ አንድ ቢሉት ከመከላከያ ጋር ይገጥማሉ፣ አንድ ቢሉ ለፋኖ መረጃ ይሰጣሉ፤ አንድ ቢሉ ይከዳሉ >>

ይሔ የከሓዲውና ጥገኛው ብዐዴን የሚሊሻና አድማ ብተና ግምገማ ነው።

የመከላከያ ሠራዊት ሚናን እንዲረከቡ እና አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከመጠናቀቁ በፊት የፀጥታ ሁኔታውን እንዲቆጣጠሩ በማለም ተደጋጋሚ ስልጠናዎች የተሰጣቸው ሚሊሻ እና አድማ ብተና አባላት ወደፋኖ መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል።
ይባስ ብሎ የክልሉ ሚሊሻ ፅ/ቤት ምክትል ኃላፊ ወደፋኖ ገባ።
ኃላፊያቸው ወደፋኖ ገብቶ እነሱ ምን ይሠራሉ?

ውጊያ ሲገቡ ፋኖ በሚያደርስባቸው ጥቃት እና የአገዛዙን ፋሺስታዊ ባህሪ በመረዳት ለአገዛዙ አንታዘዝም ማለታቸው እና ከሰጣቸው የስምሪት ቦታ መሠወራቸው ለጥገኛው ብአዴን ራስ ምታት ሆኗል።

ተላላኪው ብአዴን በቅርቡ ባደረው ግምገማ "የክልሉ የፀጥታ አንድ ቢሉት ከመከላከያ ጋር ይገጥማሉ፣ አንድ ቢሉ ለፋኖ መረጃ ይሰጣሉ፤ አንድ ቢሉ ይከዳሉ" ሲል እንባ ቀረሽ ግምገማ ማድረጉ ታውቋል።

አገዛዙ የአገር መከላከያ እና የፌዴራል ፖሊስ ሠራዊትን በ4ሺህ ብር ደመ-ወዝ ከሕዝቡ እያዋጋ ለሚሊሻና አድማ ብተና የ15ሺህ ብር ደመ-ወዝ እየከፈለ ነው።
ይሔ ደግሞ አማራውን እርስበርስ ለማባላትና የጋራ ውድቀት ለመፍጠር ያለው ቆራጥነት ማሳያ ነው።
አማራ ከአማራ እየተዋጋ ቢያልቅና ቢወድም ለኦሮሙማ ገዢ ቡድን ፍሪዳ ነው !!

እኛም ለአማራ ሚሊሻና አድማ ብተና ኃይሎች የምናስተላልፈው መልዕክት አለ።

➺ ከዚህ ፋሺስት አገዛዝ ጎን ቆማችሁ፣ የራሳችሁ ወገን በሆነ በህዝባችሁ ላይ ጦር ሰብቃችሁ ብትገድሉም ሆነ ብትሞቱ የሚያተርፈው የአማራ ጠላት ነው

እናም ከፋኖ እና ከጭቁኑ ሕዝባችሁ ጎን በመቆም ታሪክ ሥሩ !!
HUman Rights country report 2023.pdf
31.5 MB
United states state department human rights country report.

ይሔ ሪፖርት በአማራ ሕዝብ ላይ ግልፅ የሰብዓዊ እና የጦር ወንጀሎች መሠራታቸውን የሚያመለክትና የአገዛዙን ወንጀለኛነት የሚገልፅ ነው።

የአሜሪካ መንግስት ያተታቸው ወንጀሎች የትርጉም ብያኔ ቢሰጣቸው እና በግልፅ ማመን ያለበት በኢትዮጵያ በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋትና የዘር ማፅዳት እየተፈፀመ መሆኑን ነው።


ይነበብ !!
<< የአማራ አንገቱ አንድ ነው >>

«ከእንግዲህ ወዲህ ማንም ቢመጣ ተነሳሁ የሚለው አማራው ሕዝብ ላይ እንጂ ለይቶ የሸዋ፣ የጎንደር፣ የጎጃም፣ የወሎ አይልም፡፡

እኛም ወደድንም ጠላንም የአማራው አንገት አንድ መሆኑን ማወቅ አለብን። ስለዚህ አማራው መተባበር አለበት»

ደጃዝማች ፀሐዩ ዕንቁስላሴ 1965 ዓ.ም
የአማራው ቴዎዶር ሄርዝል ሊባሉ የሚገባቸው ሰው፦ ደጃዝማች ፀሐዩ እንቁስላሴ

«ከእንግዲህ ወዲህ ማንም ቢመጣ ተነሳሁ የሚለው አማራው ሕዝብ ላይ እንጂ ለይቶ የሸዋ፣ የጎንደር፣ የጎጃም፣ የወሎ አይልም፡፡ እኛም ወደድንም ጠላንም የአማራው አንገት አንድ መሆኑን ማወቅ አለብን። ስለዚህ አማራው መተባበር አለበት» ደጃዝማች ፀሐዩ ዕንቁስላሴ 1965 ዓ.ም.


ዋለልኝና ዋለልኛዊያን፥ የአማራን ህዝብ በጅምላ የነጠቁት እንዲህ አይነት ልሂቃንን ነው።
በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመው eliticide እጅግ ስር የሰደደ ከመሆኑ የተነሳ ዛሬም የአማራ ፖለቲካ orphan መሆኑ በግልፅ የሚነበብበት፣ ክፍተቱንም የሞላው ንቅል-ልሂቅ (quasi-elite) ፥ ጥቅመኛና ሆድ-አደር፣ ተንበርካኪና አድርባይነት መገለጫው የሆነ፣ የአቋም ሰው ሆኖ አለመገኘት፣ ከዚያም ሲከፋ ባንዳን አስታማሚና አወዳሽ ("ዋለልኝ ጀግናችን ነው" የሚሉ ድምፆች እዚህም እዚያም መደመጣቸውን ጨምሮ) እንዲሁም ጭቆናንና ጥቃትን ተለማምዶ መኖርን መገለጫው አድርጓል።

እንደህዝብ መታከም ያለባቸው የስነልቦና ህመሞች አሉ

ንቅል-ልሂቁ በዚህ ህመም ውስጥ ተመቻችቶ የተቀመጠ በመሆኑ፥ የህዝብ ህልውና አጣብቂኝ ውስጥ በገባበትና የህዝብ አንድነት ወሳኝ በሆነበት ጊዜ እንኳ ሳይቀር አፍራሽ ሚናን በመጫወትና ህዝብን በመበተን በምቾት-ማማው ተንሰራፍቶ መኖርን ይመርጣል።

ለዚህም ሲል ህዝብን እየበተነ በተቃራኒው አንጃ ቡድንን በዙሪያው ማሰባሰብን የዕለት ተዕለት ተግባሩ እስከማድረግ ይደርሳል።

ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማግስት ፖላንድ የዚህ ችግር ሰለባ ሆና ዜጎቿ የአካባቢው ሀገራት መንግስታት እየከፋፈሉ የሚጫወቱባት እስከመሆን ደርሳ ነበር። ቅሪት አሻራው ዛሬም የሚስተዋል ነው።

በአማራ ላይ የተፈፀመው eliticide በአግባቡ አለመፈተሹ፣ ክፍተቱን የሞላው quasi-eliteን ጣጣውን እንደጨረሰ elite የመቁጠርና የመዘናጋት አባዜ፥ ጠላቶቻችን "አማራ መሰባሰብ አይችልም፣ አማራ የጋራ ተቋም መገንባት አይሳካለትም" የሚለውን የሸፍጥ ትርክት ትክክል እንደሆነና ተፈጥሯዊ የህዝባችን ባህርይ መስሎ እንዲታይ አድርጓል።
እውነታው ግን ያ አይደለም

በአማራ ላይ eliticide የፈፀሙትና ክፍተቱን የሞላው quasi-elite መሆኑን የተረዱት ጠላቶቻችን ናቸው መልሰው የተሳሳተ አመለካከት በራሳችን ላይ እንድንይዝ አብዝተው የሚወተውቱት።
የquasi-eliteኡ ድርጊትም ለሸውራራ-ትርክታቸው አጋዥ ውጤት ስለሚያስገኝ፥ የስነልቦና ጫናውን እጥፍ አድርጎብናል።
ይህንን ነጥብ በይፋ የአማራ የውስጥ ፖለቲካ discourse ማድረግ ያስፈልጋል።
ደካማ ጎኑንና ክፍተቱን የተረዳ ሰው፥ ቢያንስ የመፍትሔውን ግማሽ አገኘ ማለት ነው

ፈጣሪ የአማራን ህዝብ አብዝቶ ይባርክ

ዴቭ ዳዊት።