Amhara Revolution
5.64K subscribers
1.23K photos
210 videos
8 files
247 links
Download Telegram
ስደት ፣ መታፈን ፣ መሳደድ እውን በሆነባት የኦሮሞ ልሒቅ የሚበዘብዛት  አገር  ማን በአገሩ ተቀምጦ ይሠራል

የአማራን ጭፍጨፋና መፈናቀል ቀለቧ ባደረገች አገር ስደትና እስራት የሠርክ ተግባር ነው።
ክረምቱ ሳይገባ እና የአሰቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሳይጠናቀቅ ጦርነቱን ማጠናቀቅ አለብን በሚል አገዛዙ በበርካታ አቅጣጫዎች ውጊያ መክፈቱ ተሰምቷል።

የግንባር መረጃዎች፤

1)  በምስራቅ ጎጃም ስናን ወረዳ ረቡዕ ከተማ ሰፍሮ የሰነበተው የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት በቅኝ ጌታ ዮፍታሄ ክፍለጦር ስናን አባጅሜ ብርጌድ ሲወቃ ውሏል፡፡

2)  የአማራ ፋኖ በጎጃም የአገው ምድር ክፍለጦር በእንጅባራ ከተማ ጥቃት ከፍቶ ሲያርበደብደው እምሽተዋል፡፡ በተመሳሳይ በሳትማ ዳንጊያና በፋግታ ወረዳ አዋሳኞች ከፍተኛ ውጊያ ሲያደረግ ውሏል፡፡

3)  የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ክፍለ ጦር አባል የሆነው የደንበጫው ኢንጂነር ክበር ተመስገን ብርጌድ በአንጀኒ ከተማ በብርሃኑ ጁላ ጦር ላይ በወሰደው እርምጃ ከ80 በላይ ሙትና ቁስለኛ ተደርጓል፡፡

4)  በምዕራብ ጎጃም ከደምበጫ ከተማ የሚመጣለትን ሬሽን ለመቀበል ከደጋዳሞት ፈረስቤት ከተማየተንቀሳቀሰው የጠላት ሀይል ቅቤ ገደል አካባቢ ሲደርስ በዳሞት ፋኖ ተቀትቅጦ ማሟሙቷል፡፡ ሁለት FSR መኪና ሎጅስቲክስ ከነ ወታደሮቹ ተደምስሷል፡፡

5)  በሸዋ  አንኮበር ወረዳ ከአልዩ አምባ ከተማ በቅርብ እርቀት ጎርጎ ወደ ዞማ ከተማ ለመንቀሳቀስ የሞከረው የፋሽስት ስርዓት ዙፋን አስጠባቂ ሀይል በጀግኖች ተገርፎ ሙት እና ቁስለኛ ሆኗል።

6)  በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ ኮሬብ ከተማ ታሪክ ተሰርቷል፡፡ በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው ፋኖ የበሽሎ ሻለቃ ጦር በብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ላይ በወሰደው ማጥቃት 38 ሲደመሠሥ ከ25 በላይ ቁስለኛና ምርኮኛ ሆነዋል፡፡ በዚህ ውጊያ ከወገን በኩል አራት ጀግኖቻችን በክብር ተሰውተዋል፡፡"
SOME OF THE DRONE ATTACKS ON AMHARA SINCE AUG, 2023

Org by , SAG
የኢትዮጵያ ሠራተኞችን ለባርነት አሳልፎ የሰጠ አድርባይ!!

ካሳሁን ፎሎ ዛሬ ሠራተኛው እየደረሰበት ላለው ሁለንተናዊ ጥቃትና የኑሮ በደል ዋነኛው ተጠያቂ ነው።

ባርነትና ባንዳነት ጌጡ የሆነው የዚህ አገር ከፋል ልሒቅ የያዘውን ኃላፊነት ባለመወጣቱ ተጠያቂ እንደማይሆን በማሰብ ለባርነት ይገብራል፣ መብት ካልተከበረ በቃኝ ይሔን ቦታ ሌሎች ይታገሉበት የሚባል አያውቁም።
አንደኛው ደግሞ ይሔ ሰው ነው።

አታመልጥም
ምርጡ ጋዜጠኛ ሬጌ ኦማር በቀጥታ ዘገባ ላይ እያለ በተፈጠረበት ሕመም ወደሕክምና ተወስዷል።
Get well soon the brave Ommar !!
በቀድሞው ግንባርና በሠራዊቱ ላይ ትችት የሚያቀርቡ ሰዎች ፈሪዎች ናቸው።

የድርጅቶቹንና የስብስቡን አዋላጅ የችግር ማዕከል የሆነውን እስክንድር ነጋ በተመለከተ መናገር አይፈልጉም።

እስክንድር ነጋ የእነዚህ ሁሉ አሰባሳቢና አሠማሪ መሆኑን አይተው ሀሳብ መስጠት አይፈልጉም።

አሁንም ይሔ ሰውና ቡድኑ ዋነኛ ስራው በተደራጁ የፋኖ ቡድኖች ውስጥ አንጃ መፍጠር ፣ አፈንጋጮችን መመልመል ፣ እሱ የማይመራውና የማይቆጣጠረው የፋኖ አደረጃጀት እንዳይፈጠር ማድረግ ዋነኛ ሥራው ነው።

የዚህ ግለሰብ እና ቡድን 'ሀሳብ' አራማጆች ሌላው ይቅርና ኮ/ል ሞገስ ለምን ከኮ/ል ፈንታሁን ተነጥሎ ወደምስራቅ አማራ ፋኖ እንደገባ መመርመር አይፈልጉም።

እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው እስክንድርና የሱ ሴል ባለበት ፋኖ አንድ መዋቅር አይኖረውም። ሌሎች ከእሱ ውጭ ሆነው የተደራጁትም ቢሆኑ በዚህ ሰውና ቡድኑ አንጃ ለመፍጠር የሚደረገው ማባበያና ቁፋሮ መፈጠርን ያስጠላል።
የአማራ አምላክ የተባረከ ይሁን

የአማራ ፖለቲካ ከግለሰብ አምልኮ ተላቆ በሕዝብ ኃያልነት የሚያምንበት የብርሃን ዘመን ወገግ ብሏል

ሕዝብ ኗሪ ፥ ቀዳሚ ፥ ዘላቂ ነው

ሕዝብ ታሪክ ሠሪም ታሪክ ዘካሪም ነው
<<እንውረሰው ወይም እናፍርሰው>>

የዲያስፖራ ተቋማት በሙሉ ቀውስና ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል።

የዲያስፖራው  ተቋማትን ወደቀውስ የከተታቸው በየተቋሙ ራሳቸውን  "የሕዝባዊ ግንባር|ሠራዊት" ደጋፊ አድርገው የሚመለከቱ ግለሰቦች ተቋሞቹን በግንባሩ|ሠራዊቱ ሥር ካልሆንን በሚል በጀመሩት ልፊያ ነው።

ስራቸው ሁሉ <<እንውረሰው ወይም እናፍርሰው>>  ሆኗል።

አሁን ቀውስና ውዝግብ ውስጥ ያልገባ የዲያስፖራ ማሕበር የለም ፤ የዲያስፖራ ተቋም የሚባል ሁሉ ችግር ውስጥ ገብቷል።

በመጪዎቹ ቀናት ብዙ ጉድ ይሰማል።

የዚህ ሁሉ  ባለቤትና ምንጭ ማን እንደሆነ ግልፅ ነው።

ጦር ሜዳ ላይ ፋኖውን ይከፋፍላሉ ፣ ያታኩሳሉ፣ ...በውጭ ተቋማትን ይበትናሉ


*  press release 👇


https://www.youtube.com/live/DE_xHCSlR-g?si=fSJ0OpSHQKtixin1
እነዚህ ሰዎች ራሳቸውን የአማራ ብሔርተኛ አድርገው አይመለከቱም። አይሉም።
ጎራቸው "የኢትዮጵያዊነት ብሔርተኛው" ነው።
አሁን የአማራን ትግል በማመስ ፣ ታጋዩን በመከፋፈል፣ አንጃና አፈንጋጭ በማደራጀት፣ ተቋማትን በማወክ ፣ ሚናቸው አሉታዊ ሆኗል።

የእነዚህ ሰዎች ተከታይ እና አድናቂ ማለት ደግሞ ትናንት የእነብርሃኑ ነጋ፣ የእነኤርምያስ ለገሰ፣ የአንዳርጋቸው ፅጌ አሾክሿኪ የነበረ ነው።

እነዚህ ከእነዛያኞቹ የርዕዮተ-ዓለም ልዩነት ይሁን የአማራ ምልከታ ልዩነታቸው እዚህ ግባ የሚባል አይደለም።

ምስራቅ አማራ ፋኖ ከእነዚህ አካላት ተቆራርጧል።

የአማራ ፋኖ በጎጃም ከእነዚህ ጋር ተቆራርጧል።

7 ክፍለጦር የሚያዘው የጋሽ አሰግድ የሸዋ ፋኖ ከእነዚህ አካላት ተቆራርጧል።

በአማራ ፋኖ በጎንደር እነዚህን አካላት ተለይቶ ወጥቷል። አሁን የሌሎችም እየመጣ ነው።

ሆኖም ይህ ቡድን አንጃና አፈንጋጭ ከመፈልፈል ወደኋላ አላለም
የአማራ ፋኖን በተለይ የጎጃምና ምስራቅ አማራ ፋኖን ለመበተን ከጠላት ብልፅግና ይልቅ በግንባር|ሠራዊት ሥር የተሰባሰበው የኢትዮጵያኒስት ካምፕ ብዙ ደክሟል፥ እየደከመ ነው።

ይሔ ካምፕ [የባልደራስ/አንድነት/ኢሠፓ/ግንቦት-7 ወዘተ ካምፕ ተከታይ] ኃይል በትኖ ለመጠቅለል የሚደክመው ድካም አሳዛኝም የሚያበሳጭም ነው።
(የውብአንተ ሞት እድል የከፈተለት የመሰለው አረመኔ ስብስብ ነው)

አሁን ይሔ ካምፕ ስለሰበሰበው 1.4 ሚሊዮን ዶላር እጣ ፈንታ አይነግርህም። በእስክንድር ጋባዥነትና ሰብሳቢነት ከጀርባ የሚጋልብ ፀረ-አማራ ኃይል ነው

ዛሬ ይሔ ቡድን ምሬ ወዳጆ ፊት መቆም አይችልም፤ ዘመነ ካሴ ፊት መቆም አይችልም።

ከዚህ ቡድን የሚመጣ ገንዘብ አንጨቆረር ይግባ

የአማራ ትግል ፈተና ውጫዊ ብቻ ሳይሆን ውስጣዊ ነው።

ውስጥህን ሳታጠራ የውጭ ትግል ማድረግ አይቻልም
የአገር ቤቱ የአንድነት ጉዞውን አጠናክሯል።
ውዴታ ሳይሆን ግዴታ ነው።
የአማራ የሕልውና ትግል፥ በአንድ አደረጃጀት ፥ በአንድ ርዕዮተ አለም እንዲመራ የሚያስገድደው ጉዳዩ የሕልውና ስለሆነ ነው።
በልዩነትና የተለያየ አካሔድ ትግልን ለመሞከር ቁመናችን አይፈቅድም። ያኛው ቅንጦት ላይ አይደለንም።

እናም አንድነት ኃይል ነው። ታዛዥነት የአንድነት መሠረት ነው።
የሚያፀናው ደግሞ እወቀትና ሳይንሳዊነት ነው።

የአገር ቤቱ ጥሩ እየተጓዘ ነው።
የውጭው ከዚህ የሚማረው ካለ ቢማር ጥሩ ነው !!

ድል ለአማራ ትግል