AmlekoTube
7.89K subscribers
3.83K photos
822 videos
1.03K links
እየሱስ ይመጣል‼️
Download Telegram
True to the words of French President Emmanuel Macron that African Spiderman, Mamoudou Gassama, would be employed as a firefighter in France, Gassama has started his training.
እግዚአብሔር እንዲህም ይችላል፦ለማያምኑ ሼር..
Wow wow የሞተችዉን ህፃን ዶ/ሩ ኢየሱስ በዚህ ባርያው በኩል በእጁ ብቻ ስጋዋን ቀዶ ጥገና አደረጋትና ቆሻሻውን አውጥቶ ንፁህ ሰው ሁሉ እያየ በካሜራ ፊት ለፊት ስጋ ሲያበቅልላትና ፈውሶ ከሞት ሲያድናት እስከ መጨረሻው ኢዩት የኢየሱስ ስም ከዚህም በላይ ይሰራል።
#የኢየሱስ_ስም
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=c6d02b911
🌹#አጠር_ያለ_አስተማሪ_መልዕክት

አንድ ሰው ነበር በባህር ብቻውን በመርከብ እየተጓዘ
በማዕበል ተመታና መርከቡ ተሰባብራ በባህሩ ውሰጥ
ሰመጠች ሰውዬው እንደምንም እራሱን አድኖ አንድ ደሴት ላይ ያርፍና ጎጆ ነገር ሰርቶ ለቀናት ለብቻው
እዛች ደሴት ላይ ይኖራል ,,,,,,,,ምግቡን ዓሳ እያጠመደ እየተመገበ ብዙ ቆየ።

አንድ ቀን ዓሳ ሊያጠምድ ወደ ባህሩ እየሄደ በመሀል እዛች ባህር ላይ ጭስ ይሸተዋል ዞር ብሎ ሲመለከት
ያቺ ጎጆው እየነደደች ነው ,,,,,,,እየሮጠ ቢመለስም ጎጆዎን ሊያድናት አልቻለም ለካ ዓሳ ለማብሰል ያቀጣጠለው እሳት ተያይዞ ጎጆውን አንድዷታል አለቀሰ እግዚአብሔርን ወቀሰ እንዴት እዚህ ባህር ላይ ለብቻዬ ጥለከኝ ከቤተሰቦቼ ነጥለክኝ ስታበቃ በስንት ልፋት የሰራዋትን ጎጆ ታቃጥልብኛለክ ብሎ አለቀሰ
አማረረ,,,,,,,, ከደቂቃዎች በኋላ አንድ ድምፅ ሰማ ወደ
ድምፁ ፊቱን ሲያዞር አንድ ትልቅ መርከብ አየ ተደሰተ ,,,,,, የመርከብ ሰዎችም መጥተው ጭነው ወሰዱት
ከዚያም ለመርከብ ሰዎች ጠየቃቸው !
እንዴት አገኛችሁኝ እዚህ አካባቢ እዚህ ባህር ላይ ማንም አይመጣም እኮ እናንተ እንዴት መጣችሁ ?
አላቸው ,,,,, መርከበኞቹም እኛም በዛኛው በኩል ዞረን
እየሄድን ነበር በድንገት እዚህ ጭሰ አየንና እዚህ ሰው ይኖራል ብለን መጣን አንተ አገኘን አሉት።

አቤት ጌታዬ ለካ ከዚህ ከስቃይ ልታወጣኝ ፈልገህ
ነው ትንሻ ጎጆዬን ያፈርሰከው ወደ ትልቁ ቤቴ ልትወሰደኝ ነው ። አለ
አንዳንዴ የሆነ ነገር ስናጣ ወይም ሲበላሽብን እግዚአብሔርንም ሰውንም ስናማርር እንኖራለን ግን ካጣነው ነገር ከጎደለብን ነገር ጀርባ ብዙ ጥሩ ነገር ልናገኝ እንደምንችል እንዘነጋለን በችግራችን ጊዜ መጠጋት
ያለብንን ጌታ እንረሳለን ከዚያም አልፈን የሁሉ ነገር ፈጣሪውን አምላክ እንኮንነዋለን ።

🌹ያጣነውን የሰጠን እግዚአብሔርን ! አዕምሮችን ከሚያስበው በላይ ሊሰጠን እንደሚችል ማመን አለብን !

"፤ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። "
ወደ ሮሜ ሰዎች 8: 28

ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ማድረጎን አይርሱ
የቀድምዋ ታዋቂ ዘፋኝ #ትግስት_ወይሶ የአሁኗ የጌታ ቤት መንግስት አገልጋይ ለቅዱሳን እንዲሁም ጌታን ለማያውቁ ሰዋች በሙሉ መልዕክት አስተላልፋለች፡፡
የተቀበልኩትን የመዳን ሚስጥር፤የደስታ ሚስጥር፤የሰላም ሚስጥር የሆነውን ኢየሱስን ላስተዋውቃችሁ ትለናለች ምክንያቱም የሰው ልጅ ሰላም እና ደስታ እረፍት ያስፈልገዋል በገንዘባችን ሰላምን አንገዛም፤
በእውቀታችን ብቻ ደስታን አናገኘውም፤በአጃቢ ብዛት በውስጣችን እረፍት አይሰማንም...
#ሰላም_የሚገኘው_በአንዱ_በኢየሱስ_ክርስቶስ_ብቻ_ነው
መልዕክቱን #ሼር በማድረግ ለወዳጅ ጓደኞቾ ያድርሱ ምን አልባት አንድ ሰው ይድንበት ይሆናል....
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=43a9eff44
#PRAISEGOD
ታዋቂው የሆሊውድ የፊልም ተዋናይ "Tyrese Gibson" ሰሞኑን ለአድናቂዎቹ ያስተላለፈው መልእክት አለምን አነጋግራል
"እየሱስን ተከተሉ በእየሱስ ፍቅር ውደቁ"
‘Fast And Furious’ Star Tyrese Gibson Encourages His Followers To Follow Jesus
ሙሉ ዜናውን ያንብቡ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/article_read.php?a=252
እጅግ ውጤታማ የሆነ የሙሉቀን መለሰ ኮንሰርት የማይለወጥ ፍቅር ።
ሙሉ ኮንሰርቱን እነሆ ብለናል.........
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=0932e10c7
አምልኮ የተሰበረ ማንነት(ሕይወት) ይፈልጋል !!
ሙሉቀን መለሰ ከኮንሰርቱ ላይ ያረገው ንግግር
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=9b347b8ba
#ክርስቶስን_አስቀድሙ!!!
በብዙ ፊልሞቹ ላይ የምናቀው ታዋቂው የሆሊውድ የፊልም አከተር "ዴንዝል ዋሽንግተን" በ Dillard University,የተማሪዎች የምረቃ ስነስርአት ላይ ንግግር እንዲያደርግ ተጋብዞ ያልተጠበቀና ብዙዎችን ያስደነቀ ንግግር አድርጓል::
"በሁሉም ነገራችሁ ላይ እግዚያብሄርን አስቀድሙ
እኔእስካሁን የደረስኩባቸው ስኬቶች በኔ ሳይሆን በክርስቶስ ነው.........."
In delivering the commencement speech at Dillard University, Academy Award-winning actor "Denzel Washington" told the college graduates to :put God first in everything they do, adding that everything he has accomplished in this life was due to the grace of God"
Speaker:
Denzel Washington

ሙሉ ንግግሩን ይመልከቱ.......
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=714f7da68
#ታማኝ_በየነ_ለጋሽ_ለሙሉቀን_በተዘጋጀው_ልዩ_የገቢ_ማሰባሰቢያ_የመዝሙር_ኮንሰርት_ላይ_በህዝብ_ፊት_የዘመረው_ድንቅ_ዝማሬ_እና_አስደናቂ_ንግግር!
ታማኝ ወዳጅ ንዳንተ እንደሌለኝ
ጌታሆይ ታውቃለህ እኔን የሚያፅናናኝ
መላከ ይጠሩኛል ከሰማይ በርከፍተው
ከንግዲ ይህ አለም ፍፁም የኔ አይደለም........

" መልካም ልቦናን መልካም እንድናደርግ
መልካም አእምሮን መልካም እንድንሰራ
የሰጠን ሁሉን ማረግ የሚችል ውለታው የማይከፈል ሀያል አምላክ እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን::
ስለእግዚያብሄር ለመናገር ብዙ እድ ልአግንቼ አላውቅም ብዙ ግዜ ስለአለማዊ ነገር ነው የምናገረው ዛሬ ይህን እድል ስላገኝሁ እግዚያብሄር ይመስገን::
እግዚያብሄር ለኔ ያረገውን መግለጫ ቋንቋ የለኝም:: "
ሙሉ ንግግሩን ይመልከቱ............
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=0c942b256
#PraisGod
"#በአሜሪካ_መንግስት_አይመለክም_ክርስቶስ_እንጂ"
በክርስትና እምነታቸው የሚታወቁት የአሜሪካው ኘሬዝዳንት "ዶናልድ ትራምፕ" በዋይት ሀውስ በተዘጋጀ ዝግጅት ላይ ወንጌልን ሰብከዋል ::
" ፀሎት ልብን ይቀይራል, ህይወትን ይቀይራል, ነፍስን ከፍ ያረጋል በክርስቶስ ስር ያለ አንድ ህዝብ ያረገናል" ብዙ ሰው አይለውእም እኔ ግን እሰብካለሁ ብለዋል::
" ሀገራችን የቆመችው በፀሎት ነው"
ሙሉ ንግግሩን ሊንኩን ተጭነው ያድምጡ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=8ef066319
#ቤቶች ድራማ ላይ በሚገርም ብቃትዋ የምናውቃት ማክዳ ( አዛሉ ) በኢንቫንጀሊካል ቲቪ ቀርባ ያደረገችውን ውይይት እንድትከታተሉ እነሆ...
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=e2cc77bae
#መጋቤ_ሀዲሥ_በጋሻው_ደስአለኝ_ለብዙዎች_ጥያቄ_መልስ_የሰጠበት_ድንቅ_ስብከት!
" ማንም ምንም ቢያወራ እኛ ግን ስለ የትንሳኤውን ጌታ ክርስቶስ ከመናገር ማንም ሊያስቆመን አይችልም። "
እግዚአብሔር ኢትዮጽያን ይባርክ!!!
ሙሉ ስብከቱን በዚህ ሊንክ ያገኙታል
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=84679228a
#ሁሉም_ክርስትያን_ሊያየው_የሚገባ!!!
"በስሜም የሚናገረውን ቃሌን የማይሰማውን ሰው እኔ እበቀልለታለሁ" ዘ.ዳግም (18፡19)
በመንግስቱ ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርስትያን ግንቦት 5/2010 ዕለተ እሁድ "በነብይ ኤርሚያስ ሁሴን" ስለኢትዬጵያ የተናገሩት ሁለት ትንቢታዊ መልእክት በትላንትናው እለት በኢፌድሪ ጠ/ሚ "በዶ/ር አብይ" በሰጡት መግለጫ ትንቢቱ ተፈፃሚነትን አጊንቷል
➤የማይደፈሩ ትልልቅ ቢዝነሶች በግለሰብ እጅ ሲገቡ አይቻለሁ መንግስት በቸርነት ትልልቅ ቢዝነሶችን ለግለሰብ ማጋራት ይጀምራል
➤ኢትዬጵያ እና ኤርትራ ሲታረቁ ዛሬ ለሊት አይቻለሁ
ሙሉውን ሊንኩን ተጭናቹ ተመልከቱ...........ለሌሎችም የክርስቶስ ቤተሰቦች እንዲደርስ #‎ሼር አድርጉት፣ ተባረኩ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=40d6fccaa
የመጨረሻው ዘመን እውነተኛ ትንቢያ በአለም ለይ በይፋ ታዬ።
ሰዎች ፈጣሪ ነኝ ማለት ጀመሩ፣አህዛብም ተከተሏቸው።
የሰዎች እብደት ማለቂያ የለውም፣ "sergay Anatolyevitch Torop" በሚባል ስሙ ወይም "Jesus of Siberia"በሚባል ስሙ ይታወቃል የራሱን ቸርች ከፍቶ 5000 ተከታዬችን አፍርቷል የራሱንም መፅሀፍ ቅዱስ ፅፉል
እንደ ጥንት ዘመን በማለዳ የእለቱን ዜና አንብቦ መውጣት አስደሳች ዜና መሆኑ ቀርቷል። ቀን በቀን ጆሮን የሚሰቀጥጥና የአለም ችግር እየጨመረና ከግምት በላይ እየሆነ መጥቷል። ታዲያ ምን ቀጥሎስ ምን ሊመጣ ነው? የሚለው ጥያቄ በሰው ዘር ሁሉ ውስጥ የሚያቃጭል ሆኗል።ዝርዝር መረጃው ይመልከቱ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=f73a8cf28
#ሁሉም_ክርስትያን_ሊያየው_የሚገባ!!!
#ስለ_ሶስት_ታላላቅ_ባለስልጣናት_የተነገረው_ትንቢት_ተፈፀመ ፡፡ በነብይት ብርቱካን
ነብይት ብርቱካን በ 2/6/2010 ስለመንግስት ባለስልእጣናት በጡረታ መሰናበት እና በሌላ ስለመተካት የተናገረችው ትንቢት ተፈፃሚነትን አጊንቷል::
➤ጀነራል ኮኮብ ያለው ትልቅ ቦታ ላይ ያለ ሰው በ s ስሙ የሚጀምር ሲቀየር አያለሁ ሌላ ሰው ሲቀመጥ አያለሁ
➤ከላይ ያለ ሰው ሲነሳ አያለሁ ሌላ ሰው ሲቀመጥ አያለሁ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=de6104e83
"Happy Father's Day to all fathers out there, but mainly to the father of all creation" wish The Holy father a happy Father's Day"
#የመጨረሻው_ዘመን_እውነተኛ_ትንቢያ_በአለም_ለይ_በይፋ_ታዬ
በቅዱስ ሀገር በቅዱስ ህዝብ መዲና እየሩሳሌም- የግብረሰዶማዊያን ፌስቲቫል
የተለያዩ በአለማችን ከሚከሰቱ ዜናዎች የጌታን ምፅአት መቅረቡን እያሳዩን ይገኛሉ በእስራኤልም ትልቅ አነጋጋሪ የሆነ ነገር ተከስቷል እሩብ ሚሊዬን ያህል ህዝብ የተገኝበት የግብረሰዶማውያን ፌስቲቫል ተካሂዷል ሊያውም በእስራኤል የኪዳን ምድር ላይ ከዛም በላይ ለጌ ምቹ ሀገር ተብላ ተመርጣለች በጣም አሳፉሪና አሳዛኝ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለነው
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=cd0a36042
የግብረሰዶማዊነት ቀውስ ፈውስ አለው...
በአለም አቀፍ ደረጃ በፓለቲካ እንዲሁም በኢኮኖሚው ዘርፍ ተጽኖ ፈጣሪ ተብለው የሚታወቁ የG20 ሀገሮችን ጨምሮ 26 ሀገራት ህጋዊ አድርገው ተቀብለውታል ቀስ በቀስ ሌሎችም ሀገራቶች ሕጋዊ እያረጉት ይገኛሉ...ደጋፊዋቹ ካላቸው ትልቅ የገንዘብ አቅም የተነሳ በሀገሮች ፓለቲካ ላይ ተጽኖ በማምጣትና ጫናን በመፍጠር አላማቸውን ለማስፈጸም አቅም እያዳበሩ እንደሆነ ይገኛሉ...74ሀገራት ሲቃወሙ ከ74አቱ 10ሩ ደግሞ በሞት የሚያስቀጣ ወንጀል ነው...
የቀስተደመናን ቀለም አርማቸው አድርገው የሚጠቀሙበት L.G.B.T ይባላል...
L-lesbian
G-Gay
B-bysexual
T-transform gender
በየጊዜው እየተባባሱ የሄዱ እንደዚ ያሉ የስነምግባር ዝቅጠትና የሞራል መሸርሸር አንዱ የዘመናችን መገለጫ ነው...
የዚህ ቀውስ ፈውስ ምን ሊሆን ይችላል??????...
እግዚአብሔር ይህን ክፉ ድርጊት ከምድራችን ላይ ያንሳ!!!!
ሊንኩን ይጫኑ ይከታተሉ...#SHARE በማድረግ ለወዳጅዎ ያድርሱ...
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=4783552e2
#እኔ_ጴንጤ_ነኝ_በመሆኔም_እኮራለሁ!!!
➤እውነተኛ አማኝ ነኝ
➤ክርስትያኖችን የመጠበቅ ግዴታ አለብኝ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት Trump ከተናገራቸው ውስጥ ለኢሉምናቲ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ,,,,,,,,,
ሙሉ ንግግሩን ይመልከቱ.......
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=157ad32b2