#አዲስ _መዝሙር፣ #አዲስ_ቪዲዮ 2018
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ #ዋ! የተሰኘው የዘማሪ #ቴዲ መዝሙርን ይሓው ጋብዘናችሃል
ከሰማችሁት በሓላ ለሌሎች እንዲደርስ #ሼር አድርጉት ተባረኩ!
የመሞቴን ዜና ሊሰማ
እንደቋመጠ ልክ እንደሃማ
እግዚአብሔር ሲፈርድልኝ ለኔ
እንደመርዶኪዎስ ሆነ ዘመኔ
ምህረቱ ነው የከለለኝ
ቸርነቱ ነው የደገፈኝ
አጥፊዎች እያሉ በሕይወት መኖሬ
ጥበቃው በዝቶ እንጂ እኔስ እስከዛሬ
ምህረቱ ነው የከለለኝ
ቸርነቱ ነው የደገፈኝ
ነገር ተገልብጦ የከሳሼ ወሬ
ውርደቴ ሲጠበቅ ተሰማ መክበሬ
ምህረቱ ነው የከለለኝ
ቸርነቱ ነው የደገፈኝ
አምላኩን ተማምኖ ደጁ ላይ ሆኖ ለታገሰው ሰው
እንዲህ ይደረጋል ንጉስ ለወደደው ደግሞም ላከበረው
የጠላትን ምክር ከንቱ አርድጎልኝ የሰረውን ሴራ
ለክፉ ይሰበው ለመልካም ሆነልኝ ደርሶ የኔ ተራ
በንጉስ ፈረስ ላይ ተቀምጦ
እድፋሙ ልብሱ ተለውጦ
መለከት ይነፋ ይታወጅ አዋጂ
መስቀል ላይ ሟች ነበርኩ ቀይሮልኝ እንጂ
በፊቱ መውድቅ የጀመርክለት
አይሁድ ከሆነ ኪዳን ያለበት
ትነካውና ዋ!
የተባለልኝ ለእኔ ነዋ
__
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=3a8c56901

ወጣት ለሊሳ (ሌላ)ወድሃለው የተሰኝውን የዘርፌ ከበደን መዝሙር
መልሶ እንዲ አቀናብሮታል ሼር ላይክ በማድረግ አበረታቱት 2018
የፍቅር ምርኮኛ እኔ ሆኞለው
ደግሜ ደግሜ ወድሀለው እየሱሰዬ!
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=a1d7e207e
መልሶ እንዲ አቀናብሮታል ሼር ላይክ በማድረግ አበረታቱት 2018
የፍቅር ምርኮኛ እኔ ሆኞለው
ደግሜ ደግሜ ወድሀለው እየሱሰዬ!
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=a1d7e207e
ኢትዮጵያዊው ሼክ መሐመድ አሚን ከኤች አይ ቪ በሽታ እንዴት ተፈወሰ? . . .
ሼክ መሐመድ አሚን ክርስቲያን ከምመሆኑ በፊት የእስልምና ሐይማኖት አስተማሪ ነበረ:: በዚያም ሕይወት እያለ ነበር አንድ ቀን በኤች አይ ቪ በሽታ ተይዞ ሆስፒታል የገባው:: ሆስፒታል ሆኖ የሚሞትበትን እለት እየተጠባበቀ ሳለም ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጦለት እንዴት ከበሽታው እንደፈወሰው ይመሰክራል::
ሊንኩን ተጭነው ሙሉውን ይከታተሉ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=09204ad8d

ዘማሪ ዮፍታሔ ንጉሴ ------------- " አማና "
በደቡብ ኢትዮጲያ ለሚገኙ እህቶቻችን እና ወንዲሞቻችን የምስራች ነጋሪ መዝሙር!
ይስሙት...ይባረኩበት...#ሼር ያድርጉት...ተባረኩ!
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=8a0eee96c
ዘማሪ ዮፍታሔ ንጉሴ ------------- " አማና "
በደቡብ ኢትዮጲያ ለሚገኙ እህቶቻችን እና ወንዲሞቻችን የምስራች ነጋሪ መዝሙር!
ይስሙት...ይባረኩበት...#ሼር ያድርጉት...ተባረኩ!
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=8a0eee96c
#አስደንጋጭ! ለማየት የሚያስፈራ ቢሆንም በልዑል ማደሪያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል፡፡ መዝ 90፤1
ለመኖራችን የምንሰጠው ትርጉም ምን ያህል ነው በህይወት ወተን ስንገባ የእግዚአብሔር ጥበቃ
ከእኛ ጋራ እንደሆነ አስተውለን ውለን የምናድረው ስንቶቻችን ነን...ሁልጊዜም ቢሆን የምንኖርባት
አለም አደገኛ የሆነ ህይወታችንን ህልውናችንን ሊያጠፋ የሚችል ብዙ አይነት የጥፋት መንገድ አለ
ግን ሁልጊዜ ቢሆን በመንገዳችን በህይወታችን #የሚጠብቀን_አምላክ_በሰማይ_አለን.....
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=c45ecce8f

ወንጌል ያሸንፋል!!!
ለጌታ ክብር ፍጥረት ሁሉ ገና ይበረከክለታል!
#የደቡብ_ፖልሶች_በህዝቡ_ፊት_እጅ_ሰጡ!
Prophet Eyu Chufa
አጽናኑ፥ ሕዝቤን አጽናኑ ይላል አምላካችሁ።
ለኢየሩሳሌም ልብ ተናገሩ፤ የተቀጠረችበት ወራት እንደ ተፈጸመ፥ ኃጢአትዋም እንደ ተሰረየ፥ ከእግዚአብሔርም እጅ ስለ ኃጢአትዋ ሁሉ ሁለት እጥፍ እንደ ተቀበለች ወደ እርስዋ ጩኹ።
የአዋጅ ነጋሪ ቃል፦....
ኢሳይያስ 40
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=7e85e458c

#Message_From_Prophet_Surafel_Demsse
የእግዚአብሔር የልቡን ሀሳብ ስንመለከት በአሁን ጊዜ በእውነት የእግዚአብሔርን ቤት ማስፋት
የሱን ቤት ማሳደግ ስፍራዋችን ሁሉ በስሙ የመቀደስና ለእግዚአብሔር ሰፊ መቅደስን የምንሰራበት ጊዜ
ነው...የእግዚአብሔር ቤት ጠባል የሚድኑት እለት እለት ይጨምር ነበር ስለሚል የእግዚአብሔርም ቃል ያድግና
ይሰፋ ነበር ስለሚል ወንጌል እየሰፋ የሚድኑትም እየጨመሩ ነው ስለዚህ የእግዚአብሔርን ቤት መስራት
ጊዜው ነው....
በውኑ ይህ ቤት ፈርሶ ሳለ እናንተ ራሳችሁ በተሸለሙ ቤቶቻችሁ ለመኖር ጊዜው ነውን?
አሁንም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ልባችሁን በመንገዳችሁ ላይ አድርጉ።
ብዙ ዘራችሁ፥ ጥቂትም አገባችሁ፤ በላችሁ፥ ነገር ግን አልጠገባችሁም፤ ጠጣችሁ፥ ነገር ግን አልረካችሁም፤ ለበሳችሁ፥ ነገር ግን አልሞቃችሁም፤ ደመወዙን የተቀበለ ሰው በቀዳዳ ከረጢት ያደርገው ዘንድ ደመወዙን ተቀበለ።
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ልባችሁን በመንገዳችሁ ላይ አድርጉ።ወደ ተራራው ውጡ፥ እንጨትንም አምጡ፥ ቤቱንም ሥሩ፤ እኔም በእርሱ ደስ ይለኛል፥ እኔም እመሰገናለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፡፡
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=ddd48481d

" #ሀገሬ አሁን ይህን #ታስብ "
ሀገር መሪዋቼ ይህን ነገር ያስቡ...
ኢትዮጲያ ሀገሬ ይህን ታስብ...
ትላንት ኢትዮጲያን ከመበተን የጠበቀ...
ትላንት ኢትዮጲያን ከውርደት የጠበቀ...
በርሀባ ጊዜ የደረሰ ነጭ አይደለም...
ጥንት ከኢትዮጲያ ጋር የነበረ ዛሬም ከኢትዮጲያ ጋር ይቀጥላል...
አልፋ እና ኦሜጋ የሆነው #እግዚአብሔር....
Prophet Yonatan Aklilu
#Coming_Soon...
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=f08fecd39

እውነትን የሚፈልግ ሰው ሁሉ ሊሰማው የሚገባ አስገራሚ መልእክት
...እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 8፡32
ዲያቆን ከፍያለው ቱፋ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=71ff0ef30
...እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 8፡32
ዲያቆን ከፍያለው ቱፋ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=71ff0ef30
#አዲስ _ምርጥ_መዝሙር፣ #አዲስ_ቪዲዮ 2018
🎼🎵🎹ዘማሪ ዩሐንስ ግርማ(Johni' Girma)
#የናዝሬቱ_እየሱስ🤔❤️🎻
እውር ሆኜ ሳለሁ ብዙ ቆስያለሁ
በገደል በእንቅፋት ተሰቃይቻለሁ
አሁን ቁስሌ ደርቃል ለእየሱስ ምስጋና
አይቼ እንድራመድ አድርጎኛልና
ዛሬ በዚህ መሀል እርሱ ማነው
ተስፋውን አክትሞ የጨለመው
የናዝሬቱ እየሱስ በዚ አለህ
እንቆቅልሽ ፈቺ የታመነ...
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=8d84c996b

ዘማሪት ዘርፌ ከብደ ከአምስት አመት በፊት በአውስትራሊያ ከSBS ጣቢያ ጋር ያደረገችውን ቃለ ምልልስ “ጴንጤ የሆንኩት ማርያም ስለማታማልድ ነው አለች“ በማለት ሲያቀርቡት ትንሽ ህሊናቸውን እንኳ እንደማይወቅሳቸው በጣም ይገርማል? እስኪ ራሳችሁ ስሙት። የቱ ጋ ነው ዘርፌ እንዲህ ብላ የተናገረችው? አያችሁ እንዲህ ዓይነቱ ሐሰት ነው እውነተኛውን ወንጌል በሚከትሉት ላይ እየተለጠፈ ያለው።
ሊንኩን ተጭነው ሙሉውን ይከታተሉ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=0933f3988
ሊንኩን ተጭነው ሙሉውን ይከታተሉ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=0933f3988
ተወዳጁ ዘማሪ ቴዲ ታደሰ በቅዳሜ እለት በደማቅ ሁኔታ "ዋ" የተሰኘውን አዲስ የዝማሬ አልበሙን አስመርቋል! ቅዱሳን ኦርጅናሉን ሲዲ በመግዛት ዘማሪ ቴዲን እናበረታታው እያልን
መዝሙሩን ጋብዘናችኃል ተባረኩ!
የመሞቴን ዜና ሊሰማ
እንደቋመጠ ልክ እንደሃማ
እግዚአብሔር ሲፈርድልኝ ለኔ
እንደመርዶኪዎስ ሆነ ዘመኔ
ምህረቱ ነው የከለለኝ
ቸርነቱ ነው የደገፈኝ
አጥፊዎች እያሉ በሕይወት መኖሬ
ጥበቃው በዝቶ እንጂ እኔስ እስከዛሬ
ምህረቱ ነው የከለለኝ
ቸርነቱ ነው የደገፈኝ
ነገር ተገልብጦ የከሳሼ ወሬ
ውርደቴ ሲጠበቅ ተሰማ መክበሬ
ምህረቱ ነው የከለለኝ
ቸርነቱ ነው የደገፈኝ....
#SHARE #SHARE #SHARE
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=37b2c0e20

ከነጫቱ ቤተክርስትያን ድረስ የመጣው ወጣት....
ሊንኩን ተጭነው ሙሉውን ይከታተሉ
ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል!
የኢየሱስ ድንቅ ስራ አለም አቀፍ ቤ/ክ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=c5daef6f8
ሊንኩን ተጭነው ሙሉውን ይከታተሉ
ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል!
የኢየሱስ ድንቅ ስራ አለም አቀፍ ቤ/ክ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=c5daef6f8
#Must_Watch!
ስለ #ኢትዮጵያ የተነገረ #የጊዜው_መልዕክት በሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ
ላለፉት ሶስት ዓመታት በአገሪቷ ውስጥ ይታይ የነበረውን አለመረጋጋትን አስመልክቶ በመስከረም 2009 ዓ.ም. እግዚአብሔር ለሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ በጸሎት ወቅት ያሳየውን ራዕይና የተናገረውን መልዕክት ዓርብ የካቲት 9 2010 ዓ.ም. በቤተ-ክርስቲያኒቱ የአገልጋዮች ጉባዔ ላይ እንዲህ አስተላልፈዋል፡፡
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=e899dcf17

ሁላችን እንደምናውቀውና መካድ የማንችለው ውዳ ሀገራችን በአሁን ጊዜ በትልቅ ውጥረትና መከራ አወዛጋቢ ነገር ውስጥ ናት
ይህ ደግሞ እንደእግዚአብሔር ህዝብ አገልጋዮችና እንደ ታማኝ ህዝብ እንደሀገር አፍቃሪዋችም በምድሪታ የሚካሄደው ሁሉ ይመለከተናል
ብለን ስለምናምን ዝምታን አልመረጥንም ....የመኖር መሰረት ሲናጋ...ሁሉ የጨለመ ሲመስል ለምናገለግለው ህዝብና ለምንወደው ሀገር
አቃማችንና መልእክታችን ግልጽ መሆን ይኖርበታል....
ዶ/ር ቄስ ቶሎሳ ጉዲና አሁንም ይናገራሉ
ሊንኩን ተጭነው ሙሉውን ይከታተሉ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=3edc04cd5

የዘማሪ ዶክተር ደረጀ ከበደ ልጅ ሳሙኤል ከከፍተኛ ኮሌጅ በማዕረግ ሲመረቅ በክብር ተጋብዞ ስለ ኢትዮጵያና ስለ አባቱ እንዲሁም ስለ እናቱ በአጠቃላይ ስለ አፍሪቃ የተናገረው አስገራሚ ንግግር።
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=9ef3c2a0f
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=9ef3c2a0f
የአገልጋሎትና የሥራ ትጋትን የተማርኩት ከአባቴ ነው፡፡
ሐዋሪያ/ዘማሪ #ዩሐንስ_ግርማ
የተባረከ ቤተሰብ !
ዘመናቸው በ እጥፍ ይባረክ ዮኒን በዝማሬዎቹ ብዙዋቻችን እናውቀዋለን በእግዚአብሔር ህልውና የታጨቀ ብንል ማጋነን አይሆንም በብዙ የተባረክንበት ዝማሬዎች
የሕይወት ምስክርነቱን ሊንኩን ተጭነው እንዲከታተሉ ጋብዘናችሓል...ተባረኩ!
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=1e9688e29

የነብይ ኢዩ ጩፋ ደስ የሚል ዝማሬ 2018
#መጣሁ_ዝናህን_ሰምቼ!
ማረከኝ ማረከኝ ዝናህ ማረከኝ
ሁሉንም አስትቶ እጅ ወደላይ አስባለኝኝ
ውበትህ ማርኮኝ ስላንተ አዘመረኝ
መጣሁ ዝናህን ሰምቼ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=184ee46fb
#መጣሁ_ዝናህን_ሰምቼ!
ማረከኝ ማረከኝ ዝናህ ማረከኝ
ሁሉንም አስትቶ እጅ ወደላይ አስባለኝኝ
ውበትህ ማርኮኝ ስላንተ አዘመረኝ
መጣሁ ዝናህን ሰምቼ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=184ee46fb
የነህምያ ትውልድ ይነሳል!!
የእግዚአብሄር ሰው ነቢይ ኤርምያስ ሁሴን በደቡብ ክልል በሲዳማ ዞን (ዳዬ ስታዲየም) ላይ ያደረገው ታላቅ የወንጌል ስርጭት ።
ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።
የማቴዎስ ወንጌል 24:14
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=d7022117b

ከ6አመት በፊት ለዶ/ር አብይ ጠቅላይ ሚኒስተር እንደሚሆን በእግዚአብሔር ሴት በነብይት ብርቱካን የተነገረ ትንቢት
እርሱም በጌታ ፊት በመንበርከክ ጌታ በዛች ሰአት ስራውን እንደጀመረ ይመሰክራል...
የማይመስል የማይፈጸም ትንቢት ይመስላል ጊዜውን ጠብቆ ግን እግዚአብሔር የተናገረውን ቃል ፈጸመ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=102908b8a
እርሱም በጌታ ፊት በመንበርከክ ጌታ በዛች ሰአት ስራውን እንደጀመረ ይመሰክራል...
የማይመስል የማይፈጸም ትንቢት ይመስላል ጊዜውን ጠብቆ ግን እግዚአብሔር የተናገረውን ቃል ፈጸመ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=102908b8a
Amlekotube
Prophecy from Prohet Birtukan for The Prime Minister D/r Abiy Ahmed - AmlekoTube.com
www.Amlekotube.Com, Ethiopian Christian Gospel song and preaching video, News Publishing WebsiteAmharic Gospel Music, Protestant Mezmur, Amharic Preac...