#ወንጌል_የሌለው_ትንቢት_ወንጀል_ነው…………
መፅሀፍ ቅዱስ ኤርሚያስ መፅሀፍ ላይ ሲናገር ‹‹ህልም ያለው ነብይ ህልሙን ይናገር፤ ቃልም ያለው ቃሉን ይናገር ገለባ ከስንዴ ምን ህብረት አለው›› ይላል የእግዚአብሔር ቃል ህልሙንና ቃሉን ሲያነፃፅረው ገለባና ስንዴ ብሎ ነው፡፡ ህልም ከቃል ጋር ሲነፃፀር ወይም ትንቢት ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ሲነፃፀር ገለባና ስንዴ ነው፡፡ ህይወትን የመስራት አቅም ያለው ስንዴው ነው፡፡ ገለባው አይጠቅምም አይደለም ስንዴው እስኪመጣ ጠቅሟል፡፡ ስንዴው ከመጣ በኋላ ግን ገለባውን የምትሰበስብብበት ምክንያት የለም፡፡ ይሄ ግልፅ ነገር ነው፡፡ በፍፁም የክርስትና ህይወት በትንቢት ሊመሰረት አይችልም፡፡ አንድ ቤት ቤት ሆኖ ሚቆመው በኳርትዙ አይደለም፣ በቀለሙ አይደለም፣ ቤት ሆኖ ሚቆመው በብረት፣ በሲሚንቶ፣ በኮንክሪት ነው፡፡ ግን ቤቱ
በሲሚንቶና በብረት ተሰርቶ ሲያበቃ ሲሚንቶ ከለር፣ አፈር ከለር ሲሆን ደስ አይልም፡፡ ስለዚህ ለውበቱ ቀለም ትቀባዋለህ፡፡ አንድም አማኝ አማኝ ሆኖ፣ መንፈሳዊ ቤት ሆኖ የእግዚአብሔር መቅደስ ሆኖ የሚሰራው በእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው፡፡ ይሄንን ተሰርቶ ሲያበቃ በህይወቱ እንዳያዝን፣ እንዲፅናና፣ እንዲበረታ፣ ሰውየው ሻይን እንዲያደርግ፣ እግዚአብሔር ያየያል፣ ይሰማኛል እንዲል የትንቢት ድምፅ ይመጣለታል እንጅ ትንቢት በአማኝ ህይወት ዋና ነገር አይደለም፡፡ በእግዚአብሔር ቃል ላይ መመስረት ግድ ነው፡፡ ብዙ ሰው በትንቢት ተጎድቷል ይህ የአደባባይ ሚስጥር ነው፡፡ ህይወቱን በእግዚአብሔር ቃል ላይ ሳይሆን በትንቢት ላይ የመሰረተ ሰው በየትኛውም አጋጣሚ ለጉዳት ተጋላጭ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ብዙ ሰው ህይወቱን በትንቢት ድምፆች ላይ ነው እየመሰረተ ያለው፡፡ ነገር ግን በትንቢት ትዳር አይመሰረትም፣ በትንቢትም ትዳር አይፈታም፡፡ በእግዚአብሔር ቃል ያልተፈወሰ ትዳር በትንቢት አይፈወስም፡፡ አንድ ማወቅ ያለብን ነገር ደግሞ ትንቢት ሲያስፈልግ እንጅ ስንፈልግ አይመጣም። ብዙ ሰዎች በትንቢት በደንብ ነው የተጎዱት፣ ትዳር እየፈረሰ ያለበት፣ ሰዎች ከእግዚአብሔር ቤት እየሸሹ ያለበት፣ ቢዝነስ እየቆመ ያለበት ሁኔታ ነው ያለውና ለዚህ ደግሞ መፍትሄው የሚመስለኝና ያገሬ ልጆች እንዲያስቡት የምፈልገው ‹‹ፍሬን የበጠሰ መኪና መቆሙ እንጂ መሄዱ አይፈለግም››፡፡ በዚህ አቅጣጫ ቆም ብለን ልናስብባቸው የሚገቡ ነገሮች በየጓዳችን ፣በየቸርቻችን አሉና ቆም ብለን ማሰብ አለብን፡፡
ነብይ ዮናታን አክሊሉ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=565330568

ከተናገራቸው ትንቢቶች መሃል አንዳዶቹ ለምን እንዳልተፈጸሙ ተናገረ!
ሊንኩን ተጭነው ሙሉውን ይከታተሉ ተባረኩ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=3834b07c7

Amlekotube
Prophet Israel Dansa - AmlekoTube.Com
www.Amlekotube.Com, Ethiopian Christian Gospel song and preaching video, News Publishing WebsiteAmharic Gospel Music, Protestant Mezmur, Amharic Preac...
እርሱም፦ ጸጋዬ ይበቃሃል፥ ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኃይል ያድርብኝ ዘንድ በብዙ ደስታ በድካሜ ልመካ እወዳለሁ። ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም በመንገላታትም በችግርም በስደትም በጭንቀትም ደስ ይለኛል፤ ስደክም ያን ጊዜ ኃይለኛ ነኝና።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:9-10 - 2
🗣እየሱስ ህይወታችን ነው
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:9-10 - 2
🗣እየሱስ ህይወታችን ነው
#አዲስ _መዝሙር #አዲስ_ቪዲዮ 2017
ዘማሪት አስቴር አበበ -------------- " ብቻህን በቃኸኝ "
ስምህን ጠራሁ ደስ አለኝ
ስፈልግህ ዋልኩ ደስ አለኝ
አብሬህ ዋል
አንተን አግኝቼ ሌላ ጓደኗ አላስፈለገኝ
ቃልህን ሰማሁ ሌላ ጓደኗ አላስፈለገኝ
ብቻህን በቃኸኝ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=75c869c9d

በአስመራ አደባባይ እንዲህ ተዘምሮ ነበር ለኤርትራውያን እንዲህ ዓይነት ዘመን ጌታ ዳግም እንዲሰጣቸው በጸሎታችን እናስባቸው
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=b98c394fd
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=b98c394fd
Amlekotube
Artrians song - AmlekoTube.com
www.Amlekotube.Com, Ethiopian Christian Gospel song and preaching video, News Publishing WebsiteAmharic Gospel Music, Protestant Mezmur, Amharic Preac...
#ሰበር_መልዕክት :
የካቶሊክ ቤተዕምነት ጳጳስ እየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማ መሆንዋን ለምን አልቀበልም አሉ???
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=7a21103aa

Breaking News - Fikadu jazz - AmlekoTube.com
www.Amlekotube.Com, Ethiopian Christian Gospel song and preaching video, News Publishing WebsiteAmharic Gospel Music, Protestant Mezmur, Amharic Preac...
#አዲስ _መዝሙር #አዲስ_ቪዲዮ 2017
የምንወደው ኤፊ ሰምተን እንባረክበት እንጽናናበት ዘንድ
አዲስ መዝሙር ደግሞ አምጥቶልናል
ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ --------------- " ያንተ ልዩ "
#SHARE
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=72ff2ed1b

Ephrem Alemu - Yante Liyu | - New Amazing Protestant Mezmur 2017 (Official Audio)
www.Amlekotube.Com, Ethiopian Christian Gospel song and preaching video, News Publishing WebsiteAmharic Gospel Music, Protestant Mezmur, Amharic Preac...
" ታላቅ ማስጠንቀቂያ "
አንደበትም እሳት ነው። አንደበት በብልቶቻችን መካከል ዓመፀኛ ዓለም ሆኖአል፤ ሥጋን ሁሉ ያሳድፋልና፥ የፍጥረትንም ሩጫ ያቃጥላል፥ በገሃነምም ይቃጠላል።
የያዕቆብ መልእክት 3:6
#Prophet_Israel_Dansa
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=a743aea7b

MUST WATCH 14 DEC 2017 - AmelkoTube.com
www.Amlekotube.Com, Ethiopian Christian Gospel song and preaching video, News Publishing WebsiteAmharic Gospel Music, Protestant Mezmur, Amharic Preac...
ሊዘመርለት የሚገባው አንድ ኢየሱስ ብቻ ነው!!
አንደበቴ ከምስጋና በቀር ሌላ አያውቅም!
ዘማሪ ከፍያለው ቱፋ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=369adf663
አንደበቴ ከምስጋና በቀር ሌላ አያውቅም!
ዘማሪ ከፍያለው ቱፋ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=369adf663
Amlekotube
singer Kefyalewu Tufa - Worshiping The Holy One - AmlekoTube.com
www.Amlekotube.Com, Ethiopian Christian Gospel song and preaching video, News Publishing WebsiteAmharic Gospel Music, Protestant Mezmur, Amharic Preac...
ቤተ ክርስቲያን ንጹሁን ወንጌል ካልሰበከችና ልጆችዋን ካልሰበሰበች። እንደ አውሮፓውያኑ የተዋቡ ሕንጻዎችዋን ብቻ ታቅፋ ትቀራለች። ህዝቡ ግን እግር ስላለው እውነቱን ፍለጋ ይሄዳል። ከሁሉ የገረመኝ ይህንን ሁሉ የተናገረው የሚያናግረውንም እንኳ ሰው ስም ሳያውቅ መሆኑ ነው። ፍቅር ሁሉን ያምናል ማለትስ ይህ አይደል? ወንጌሉን ለመናገር ሰውን በክርስቶስ ማወቅ ብቻ ይበቃል።
ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ።
መጋቤ ሐዲስ በጋሻው ያለ ፍርሃት ወንጌሉን በግልጽነት ሲመሰክር።
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=1c82e9e76

Preaching The PUre Gospel - Megabi Hadis Alemayew - AmelkoTube.com
www.Amlekotube.Com, Ethiopian Christian Gospel song and preaching video, News Publishing WebsiteAmharic Gospel Music, Protestant Mezmur, Amharic Preac...
ሚልዮኖችን ያሰባሰበው የሺንሺቾ ኮንፈረንስ
የኢየሱስ ወታደር ነን!
ከከተማ እስከ ገጠር ወንጌልን በሃይል እየሰበከ ለብዞች መዳን ምክንያት እየሆነ ያለው ታላቅ የወንጌል አርበኛ ነቢይ እዩ ጩፋ አሁንም ጉዞውን በብርታት ቀጥሏል!!
ከጥቂት ቀናት በፊትም በደቡብ ሺንሺቾ በምትባል ስፍራ ላይ ታላቅ የወንጌል ክሩሰድ አዘጋጅቶ ነበር። ብዞችም የተካፈሉ ሲሆን ወደ 4ሺ የሚጥጋ ህዝብም ጌታን ተቀብሏል...
ወንጌል ያሸንፋል!
#Christ_Army_Tv
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=48d9b3a27

Ethiopia Raise Her Hand To God - Amazing Confrence In Shinshicho - AmlekoTube.com
www.Amlekotube.Com, Ethiopian Christian Gospel song and preaching video, News Publishing WebsiteAmharic Gospel Music, Protestant Mezmur, Amharic Preac...
🎄🎄🎄🎄 2018🎄🎄🎄🎄
🎄Merry Christmas🎄 & 🎄Happy New Year🎄
🎄MERRY CHRISTMAS🎄
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
🎄Merry Christmas🎄 & 🎄Happy New Year🎄
🎄MERRY CHRISTMAS🎄
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
New Ethiopian Oromia Gospel song 2017
#Lidiya_Senbeto
#UUMAMA
ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሁላችሁ አንድ ንግግር እንድትናገሩ በአንድ ልብና በአንድ አሳብም የተባበራችሁ እንድትሆኑ እንጂ መለያየት በመካከላችሁ እንዳይሆን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እለምናችኋለሁ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:10
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=5652e849b

New Ethiopian Gospel song 2017 UUMAMA Lidiya Senbeto Genesis - AmelkoTube.com
www.Amlekotube.Com, Ethiopian Christian Gospel song and preaching video, News Publishing WebsiteAmharic Gospel Music, Protestant Mezmur, Amharic Preac...
የነብይ እስራኤል #የእንካን_ደህና_መጣህ_አቀባበል
በJesus_Wonderful_International_Church
የምታምነው ጌታ የምትወደው ጌታ የላከህን ሐዋሪያዊ ተልእኮ ፈጽመህ
እግዚአብሔር የሰጠህን አደራ ፈጽመህ እጅግ አመጽና እርኩሰት
በሞላበት ምድር በወንጌል አርመህ ብቻህን ሄደህ እንደ ጳውሎስ 5 ቤተክርስትያኖችን ተክለህ
መልካምን ፍሬ አፍርተህ እንካን በሰላም ወደኢትዩጲያ መጣህ!
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=d697ff222

" MUST WATCH " @JWTV ADDIS ABABA 02 JAN 2018 - AmlekoTube.com
www.Amlekotube.Com, Ethiopian Christian Gospel song and preaching video, News Publishing WebsiteAmharic Gospel Music, Protestant Mezmur, Amharic Preac...
Prophet Yonatan Aklilu
" ሀማንን መረዳት "
አንድ አባባል አለ አጭር ሰው ረዥም ጥላ ካጠላ ጸሀይ እየጠለቀች ለመሆኑ ምልክት ነው ይላል
ጸሀይ እየጠለቀች ስለሆነ ነው አጭሩ ጥላ ያጠላው እንጂ ጸሀይ በሙላታ ብትወጣ አጭር ሰው ረዥም ጥላ አያጠላም
አይሁዳውያን የሐማ ስም ሲጠራ ከጥላቻቸው የተነሳ መሬት አየመቱ ሐማ ይጥፋ ይላሉ
ለመሆኑ ሐማ ማነው?
ሊንኩን ተጭነው ሙሉውን ይከታተሉ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=1415bbad3

PROPHET YONATAN AKLILU PART 1 AMAZING TEACHING @ AWASS BRANCH
www.Amlekotube.Com, Ethiopian Christian Gospel song and preaching video, News Publishing WebsiteAmharic Gospel Music, Protestant Mezmur, Amharic Preac...
በጣም ደስ የሚል አምልኮ
ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።
የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ
የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ
በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ
ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ
Home Made Worship
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=59134f481

Amazing worship with amazing people's of God !!! - AmlekoTube.com
www.Amlekotube.Com, Ethiopian Christian Gospel song and preaching video, News Publishing WebsiteAmharic Gospel Music, Protestant Mezmur, Amharic Preac...
#Watch
Bereket Tesfaye and Samuel T. Michael Live from London
ለጋሽ ሙሉቀን መለሰ እያሳያችሁት ላላው ድጋፍ እና ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን። በሙልቀን መለሰ የፌስብክ ፔጅ ላይ ለተቀበልናቸው ጥያቄዎች ይህን ምላሽ አቅርበናል። ተጨማሪ ጥያቄ ወይም አስተያየት በፌስብክ መልክት እና በጎ ፈንድ ሚ ፔጅ ላይ የምንቀበል መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። ይህን ሊንክ በመክፈት እና ለሌሎች ሼር በማድረግ ሁሉም ይተባባር ዘንድ የበኩሎን ድርሻ ይወጡ።
ለምንወዳቸውና ለምናከብራቸው ለጋሽ ሙሉቀን መለሰ በቅርብ ጊዜ DC ላይ እንዲሁም ኢትዮጲያ እና አውሮፓ ላይ የተለያዩ ስፍራዋች ላይ በሚደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ ኮንፍረንስ ላይ እጃችሁን እንድትዘረጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኃለን
https://www.gofundme.com/support-muluken-melesse
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=5aaec1688

gofundme.com
Support Muluken Melesse, organized by Muluken Gesesse
በቅርብና በሩቅ ላላችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን የማክበር ሰላምታችንን እናቀርባለን። በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ቀዳሚ ስፍራን ይዞ ላለፉት ብዙ ዓመታት… Muluken Gesesse needs your support for Support Muluken Melesse