AmlekoTube
7.94K subscribers
3.67K photos
809 videos
1.03K links
እየሱስ ይመጣል‼️
Download Telegram
Channel created
ኢየሱስም መለሰላቸው፥ እንዲህ ሲል፦ ነገርኋችሁ አታምኑምም እኔ በአባቴ ስም የማደርገው ሥራ ይህ ስለ እኔ ይመሰክራል፤
እናንተ ግን እንደ ነገርኋችሁ ከበጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም።
በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤
እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነ
Channel photo updated
ሳትግባቡ #አትጋቡ!!!
#ጋብቻ አምልኮ ነው
ወንጌላዊ ደሞዝ አበበ ላላገቡ ሰሞች የሰጠው ምክር እና ትምህርት
ከስር የሚታየውን ሊንክ ተጭነው ሙሉውን ይከታተሉ
ይህን ቪዲዮ ካያችሁት በኋላ ለሌሎችም የክርስቶስ ቤተሰቦች እንዲደርስ #‎ሼር አድርጉት፣ ተባረኩ
➤➤➤http://www.amlekotube.com/watch.php?vid=f12b4a1a3