AmlekoTube
7.89K subscribers
3.83K photos
822 videos
1.03K links
እየሱስ ይመጣል‼️
Download Telegram
AmlekoTube.com wishes a very happy Good Friday!
መልካም የስቅለት በዓል!
#GoodFriday #AmlekoTube
እንኳን ለትንሳኤው በዓል በሰላም
አደረሳችሁ።
To all the mothers who show us what hard work and persistence looks like, Happy Mothers Day!

ዕድሜያቸውን እና መላ ሕይወታቸውን ለልጆቻቸው ደስታ አሳልፈው ለሰጡ እናቶች ሁሉ - መልካም የእናቶች ቀን! #MothersDay #AmlekoTube
የእኔ በጎ ሰው .....የእናተስ
begosewprize@gmail.com
+251960402990 አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ #የእኔ_በጎ ሰው #ሽልማት ይገባዋል የምትሉ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ይምረጡ ..
share share share share
If love is real... Why do we sleep in church but stay awake in bars? Why is it so hard to talk to God but so easy to gossip? Why is it so easy to ignore a Godly text message but re-send the nasty ones? Why do u enjoy worldly songs nd get bored in heavenly songs? Are u going to send this to ur friends or are u going to ignore it? Jesus said: "if u deny me in front of ur friends, i will deny u in front of my father" if u love Jesus send this to 10 of ur very best friends in 60sec then GOD will surprise u tomorrow
#ኢየሱስ ቢቻዉነ ያድናል
Religions does not seve you..Only #Jesus saves you
ፍሬ #ከክርስቶስ ጋር #የመኖር ውጤት ነው!
በጣም የምወዳት አርቲስት ነች፡፡ ከኢትዮጲያ ሴት አርቲስቶች መካከል የሷን ያክል የሚያሳምን ብቃት ያላት አይቼ አላውቅም፡፡ የአርት ስራዋ እንዳለ ሆኖ ደግሞ በወንድማችን ጥበቡ ወርቅዬ ባለራዕይነት በተተከለችው ጳውሎስ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ውስጥ ዘርፈ ብዙ አገልጋይ ነች፡፡ ለጌታ ያላት ፍቅር ልዮ፣ ለወንጌልም ያላት መሰጠት የምር እንደሆነ ይነገርላታል፡፡ አርቲስት ሀረግወይን አሰፋ (ሀረግ)
ዘመኗ ይባረክ.........
/WORSHIP/
"አንተን ጠርቶ ማን አፈረ" ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ
➤➤➤http://www.elhogar.club/watch.php?vid=e2a413ba7
ዴቪድ ሊን የታሰረበት ትክክለኛ ምክንያት ይህ ነው።
➤➤➤http://www.elhogar.club/watch.php?vid=17b018666
በዚህ ምድር ላይ በመወለድ እግዚአብሔር እንዳመጣን ሁሉ በሞትም ጥለናት መሄዳችን የማይቀር ጉዳይ ነው።
ብዙ ሚሊየኖች ባንክ ቤት ብታከማች ጥለኸው መሄድህ የማይቀር ጉዳይ ነው። ዝና ፣ ክብር ፣ ስልጣንም ከንቱ ነው።አሁን የመጨረሻ ዘመን ላይ ነው ያለኸው ሁሉት አማራጭ ብቻ አለን። ወይ ጌታ ኢየሱስ ሊፈርድ መጥቶ የአለም ፍፀሜ በድንገት ይሆናል ወይ በሞት ይህችን ምድር ጥለህ ትሄዳለህ። አይዞህ ሞትን አትፍራ ግን ብትሞት ወዴት እንደምትሄድ ታውቃለህ? የገነት መንገዱስ ወዴት ነው?ጌታ ኢየሱስ እንዲህ ነው ያለው" እውነትም መንገድም ህይወትም እኔ ነኝ በእኔ ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚሄድ የለም" ዮሐንስ 14:6 ጊዜ አትስጥ ። ንስሃ ግባ መዳን በተሰቀለው ፣ ስለ አንተ ኃጢያት ደሙን ባፈሰሰው ፣ ከሙታን በተነሳው ተመልሶ በቅርብ ሊፈርድ በሚመጣው በኢየሱስ ክርስቶስ በመማን ወደ መንግስተ ሰማያት ፣ የዘላለም ህይወትን አግኝ። ንስሃ ግባ መዳን በሌላ በማንም የለም ዘመኑ አልቋል ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው።
Gospel Crusade on Seattle USA with Prophet Suraphel Demissie
መጋቢ ተከስተ ጌትነት #በቃ_ሲለው_አበቃ

#ዘምር_ዘምር_ይለኛል_ቀኝህ_ስለደገፈኝ
ድቅድቁ ሌሊት አለፈ ሊነጋ ያልመሰለኝ
ባለውለታዬ ሆይ ብቸኛ መመኪያዬ
እውነትም የጭንቅ ለት ልክ ነበር ምርጫዬ

#ያ_ጨለማ_ቀን_አለፈ
#አበቃ
#ምርኮ_መጣለኝ_እየጎረፈ
#አበቃ
#የሀዘን_ሸማ_ከላዬ_ወድቋል
#አበቃ
#ሰላሙ_ልቤን_አጥለቅሎቆታል
#አበቃ(3)

በቃ ሲለው አበቃ ገደብን አበጀው
ያስጨነቀኝን ሁሉ ለበጎ ለወጠው
ኤፍታህ ብሎ ለቆኛልበደስታ ልቀኝለት
ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለበት
[ይብዛልህ ክብር
ይብዛልህ ምስጋና
የመቆሜ ሚስጥር ጌታ አንተ ነህና[2]

ዞር ስል ወደኋላ ታሪኬ የሚናገረው
ባወራው የማላፍርበት ለካ የእግዚአብሔር ነው
ለዚህ ምታመንህ ዝም ብሎ የሚያዘምረኝ
በሚያስፈራው ወጀብ ላይ ሰማሁት አለሁ ሲለኝ

ከአለት ንቃቃት ለውጣ ከጥሻው
#አበቃ
በገናን ላንሳ ስለውለታው
#አበቃ
ድምጼ ይሰማ በሁሉ ስፍራ
#አበቃ
ለስሙ ማጠን ነው የእኔ ስራ
#አበቃ

በቃ ሲለው አበቃ ገደብን አበጀው
ያስጨነቀኝን ሁሉ ለበጎ ለወጠው
ኤፍታህ ብሎ ለቆኛልበደስታ ልቀኝለት
ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለበት
EYESUS
New music video !
Coming soon...
Check out our new vacancy Announcement!
Journalist needed
Deep knowledge on below sources from local and international Medias to look for news and articles and entertainment industry is mandatory.
• Newspapers
• Magazines
• Newswires
• Websites
• Radio stations
• Television companies
• Periodical publishers
• Events
• Press releases