ዩሲ ሞባይል ሽያጭ እና ጥገና (አጠና ተራ )
130 subscribers
39 photos
8 videos
18 files
94 links
Maintenance
Download Telegram
የዓለማችን ትልቁ ሰው ሰራሽ መተላለፊያ ዋሻ የአልፒንን ተራራ የሚያቋርጥ ሲሆን ከስዊዘርላንድ እስከ ጣሊያን ይደርሳል:: ተሰርቶ እስከሚያልቅ 17 ዓመታት አስቆጥሯል:: 👌
አባቴ ሁሌ ጠንክሬ እንድሰራና ትእግስተኛ እንድሆን ይመክረኝ ነበር::ከምክሮች ሁሉ በላይ የላቀ ምክር ነበር:: ጊዜን በውስጡ ትጨምርበታለህ
በህይወትህ ውስጥ ያለ ማንኛውም ነገር ጊዜያዊ ነው:: ስለዚህ ነገሮች በጥሩ መልኩ ከሄዱ ተደሰትባቸው ምክንያቱም ለብዙ ጊዜ አይቆዩም፣በመጥፎ ሁኔታም ከሄዱ እንደዚያው አትጨነቅ ይህም እስከመጨረሻው አይዘልቅም
ህይወት ማለት ሚዛናዊ ማለት ናት:: ሰዎች እንዲያዉክዎ አይፍቀዱ::ይመኑ ግን አይታለሉ::ይደሰቱ ፍሬ ነገር ይኑርዎ ነገር ግን ራስዎን ማሻሻል አያቁሙ
በአለም ላይ ካለ ከማንም ጋር እራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር ይህንን ካደረግህ እራስህን እየሰደብክ ነው
ጠቃሚ መረጃ
ለሚመለከታቸው ብቻ
ቅድመ ማስጠንቀቅያ for smart phone users
"""""""""""""""""""""""""""""
የጠፋብን ወይም የተሰረቀ ሞባይል በቀላሉ ማግኘት
የሚቻልበት መንገድ።

ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቅን በኋላ ወደ ፖሊስ
ከመሄድ፥ እግራችን እና እጃችን ሰብስብን ከመቀመጥ፥

በሞባይላችን ያስቀመጥናቸው አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች
ከጥንቃቄ ጉድለት ጠፍቶብን ወይኔ ከማለት የምያድነን ቀላሉ
መንገድ።

ሞባይል የተለየ የራሱ የሆነ IMEI ኣለው፡

ማለትም international mobile equipment Identity
የይህንን ቁጥር በመጠቀም ሞባይላችን ያለበት ቦታ ማወቅ።

እንችላለን
የሚከተለው መንገድ መከተል እንችላለን።

1) *#06# ይደውሉ

2)የሞባይላች የተለየ 15 ቁጥሮች ወይም ልዩ ኮድ IMEI
ያሳየናል።

3) የይህንን ቁጥር ማስታወሻችን ላይ ማስፈር ፡

ምክንያቱም የይህንን ቁጥር ሞባይላችን ከጠፋብን ወይም
ከተሰረቅን የምንፈልግበት መንገድ አንዱ ዘዴ ነው ።

ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ይህንን ምስጥራዊ ኮድ
IMEI በ ኢሜል( e mail ) ወደ
cop@vsnl.net ከምከተለው ዝርዝር ጋር እንልካለን።
# Your name .......................
# Address .......
# Phone model ....
# Make (Made in)..........
# Last used number ,................
# E mail for comunication .........
# Missed date ....
#.IMEI number

# በ24 ሰዓታት ውስጥ በተራቀቀው GPRS system
በመጠቀም አድራሻውን ማግኘት እንችላለን፡ ሞባይላችን ከማን
እጅ ጋር እንዳለና ማን እየተጠቀመበት እንዳለ ፡ እየተጠቀመበት
ያለው ግለሰብ ቁጥር በ email ይላካል ማለት ነው።
ለሁሉም እንዲደርስ share ያድርጉት

https://t.me/amiusi
🔸የፌስቡክ አካውንታችን በቀላሉ እንዲጠለፉ የሚያግዙ ምክንያቶች

▫️የማህበራዊ ትስስር ገጾች በተለይም "የፌስቡክ"(facebook) ተጠቃሚዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በሚገኝበት በአሁኑ ወቅት የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ሊያደርጉት እና ሊወስዱት የሚገባቸውን ጥንቃቄዎች ባለማወቅ እና በመዘናጋት የፌስቡክ አካውንታቸው በመረጃ መንታፊዎች እጅ ሲወድቅ ይስተዋላል፡፡

▫️በሃገራችንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አካውንቴን ተሰረኩኝ የሚል ስሞታ በተደጋጋሚ ይሰማል፡፡
በመሆኑም የፊስቡክ ገጽዎ በቀላሉ ለመረጃ መንታፊዎች እንዲጋለጥ ከሚዳርጉ ተጋላጭነቶችን መካከል፦

▫️1 ለፌስቡክ አካውንታችን መግቢያ ቀላል የሆነ የይለፍ-ቃል /password/ መጠቀም
የብዙ ሰዎች የፌስቡክ አካውንታቸው በቀላሉ በጠላፊዎች እንዲወሰድ የሚያደርገው ባለማወቅ እና በመዘናጋት በቀላሉ ሊታወቁ እና ሊገመቱ የሚችሉ የይለፍ-ቃል ዋነኛ ችግር ነው፡፡
በቀላሉ ተገማች የሆኑ ቁጥሮችን መጠቀም ለምሳሌ 123456 ፣ 12121212.፣1112223344፣ በብዛት የተለመዱ ቃላቶችን መጠቀም I Love you, happy birth day, እንዲሁም ስልክ ቁጥርን የይለፍ-ቃል አድርጎ መጠቀም በቀላሉ ሊታወቁ እና በመረጃ ጠላፊዎች አካውንታችን እንዲጠለፍ ያደርጋል፡፡

▫️2 ከማናውቃቸው አካላት በውስጥ መስመር የሚላኩ ሊንኮችን መክፈት የፌስቡክ ተጠቃሚያን ከማያውቁትም ሰው ይሁን ከሚያውቁት ሰው በፌስቡክ የውስጥ መስመር የሚላክላቸውን ምንነቱ ያልታወቀ ሊንክ ለመክፈት መሞከራቸው አካውንታቸው በቀላሉ በጠላፊዎች እጅ እንዲወድቅ ያደርገዋል፡፡ በተለይም ሊንኩን ተጭነን ለመክፈት ስንሞከር በድጋሚ የይለፍ ቃላችንን ወይንም ፓስወርዳችንን እንድናስገባ ከተጠየቅን እና ካስገባን በቀላሉ አካውንታችን በጠላፊዎች እጅ የመግባቱ እድል ሰፊ ነው፡፡

▫️3 የይለፍ ቃል ለረጅም ጊዜ ሳይቀይሩ መቆየት
አብዛኛዎቹ የፌስ-ቡክ ተጠቃሚዎች የይለፍ-ቃላቸውን ምናልባትም አካውንቱን ከከፈቱበት ቀን ጀምሮ ላይቀይሩት ይችላሉ፡፡ የይለፍ-ቃልን በተወሰኑ ጊዜያት ገደብ አለመቀያየር የመረጃ ጠላፊዎች አካውንታችንን ለመጥለፍ የሚያደርጉትን ሙከራ ላይ ከፍተኛ እገዛ ያደርጋል፡፡

▫️4 የፌስቡክ አካውንት የከፈቱበትን ኢ-ሜይል አድራሻ ለሁሉም እንዲታይ ማድረግ
የፌስቡክ አካውንት ለመክፈት ያወጣነውን የኢ-ሜይል አድራሻ ለሁሉም ሰው እንዲታይ (visible to all) ካደረግነው የኛን አካውንት ለመስረቅ ለሚፈልጉ ጠላፊዎች የኢ-ሜይል አድራሻንን በመጠቀም ኢ-ሜይላችንን በመስረቅ በቀላሉ የፌስቡክ አካውንታችንን እንዲጠልፉ ያግዛቸዋል።
════❁✿❁ ═══════
https://t.me/amiusi
🈲 ቻይና ታዳጊዎች በጌሞች ላይ የሚያሳልፉትን ሰዓት ገደበች 🎮
**********************************************

➺ ቻይና ታዳጊዎቿ በሳምንት ውስጥ በበይነ መረብ ጌሞች ላይ ማሳለፍ የሚችሉትን ጊዜ በሦስት ሰዓት ገደበች፡፡ ከአሁን በኋላ የሀገሪቱ ታዳጊዎች ጌሞችን መጫወት የሚችሉት አርብ እና የእረፍት ቀናት እንዲሁም በህዝባዊ በዓላት ወቅት ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡ ይህም ቀድሞ ወጥቶ ሲሰራበት ከቆየው ህፃናቱ በእያንዳንዱ ቀናት ለአንድ ሰዓት ተኩል እንዲሁም በህዝባዊ በዓላት ወቅት እስከ ሦስት ሰዓት ጌም በመጫወት እንዲያሳልፉ ይፈቅድ ከነበረው ሕግም ጠበቅ ያለ ነው፡፡

➺ አዲሱ ሕግ በቻይና ያሉና በዓለም ዙርያም እውቅናን ያተረፉ አንዳንድ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን መነቅነቅ ጀምሯል፡፡ ለአብነት ውሳኔውን ተከትሎ ዝነኛው የጌም ኩባንያ ቴንሴንት የአክሲዎን ዋጋው በ0.6 በመቶ ሲወርድ የገበያ ዋጋውም ቀድሞ ጣርያ በነካበት ወቅት ከነበረው የ573 ቢሊዮን ዶላር አሁን ላይ ወደ 300 ቢሊዮን ዶላር አሽቆልቁሏል፡፡ ኔትኢዝ የተሰኘው ሌላኛው ኩባንያም እንዲሁ የአክሲዮን ዋጋው በ9 በመቶ ወርዷል፡፡

➺ ሕጉ ቻይና ከጌም አንስቶ እስከ ክፍያ አገልግሎት የሚሰጡ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎቿ ተፅዕኖዋቸው ከሚገባው በላይ እንዳይሆን ለመቆጣጠር በማሰብ እየወሰደች ያለችው የቁጥጥር እርምጃ አካል ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ሀገሪቱ ላለፉት ዓመታት ከፍተኛ እድገት ሲያስመዘግቡ የቆዩትን የኤሌክትሮኒክ ንግድ እና በበይነ መረብ ትምህርት ሰጪ ኩባንያዎች ከፍትሀዊ ተወዳዳሪነት ጋር በተያያዘ አደብ ያስገዙልኛል ያለቻቸውን ደንቦች አውጥታ ነበር፡፡ በዚህም በበይነ መረብ አማካኝነት የሚሰጥ የተጨማሪ ሰዓት ወይም ቱቶሪያል ትምህርን በቅርቡ በማገድ በዘርፉ የተሰማሩትን ኩባንያዎችንም መና አስቀቀርታቸዋለች፡፡

➺ ከሳምንታት በፊት ቴንሴንት እድሜያቸው ከ12 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት ጌሙን መጫወት እንዳይችሉና እንዲጫወቱ የሚፈቀደላቸውም በየቀኑ ከ1 ሰዓት በላይ በህዝባዊ በዓል ቀናት ደግሞ ከ2 ሰዓታት በላይ እንዳይጫወቱ ክልከላ እንደሚያሳልፍ ገልፆ ነበር፡፡

ምንጭ፤ ቴክስፕሎር
════❁✿❁ ═══════
https://t.me/amiusi
Channel name was changed to «ዩሲ ሞባይል ሽያጭ እና ጥገና (አጠና ተራ )»
✴️ የሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች!

🧩 1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111#ይደውሉ

🧩 2ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-*#06#

🧩 3ኛ. ስልክዎ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት ላይ አልዋለም እንዲልላችሁ ከፈለጋቹ!
ወደ *21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ!
ለምሳሌ ስልክ ቁጥርዎ 0910654321 ከሆነ ወደ *21*091065432# ይደውሉ
ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ! ከላይ የተገለጸው በ900 ቦታ የፈለጉት ሌላ ትክክለኛ የስልክ ቁጥር ያልሆነም ማድረግ ይችላሉ!

➜ሁሉም ጥሪዎችና መልእክቶች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ለማድረግ ሲልጉ
*21*0144123456# በ0144123456 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ ስልክ ቁጥር ያስገቡ
ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል
*#21# ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል

🧩 4ኛ. ስልክዎ ቢዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *67*የፈለጉትቁጥር# ብለው ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ

🧩 5ኛ. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ *61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ!
ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ

🧩 6ኛ. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ
*62*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ!

🧩 7ኛ. ኮል ወይቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ወይቲንግ ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ! ኮልወይቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ ለማወቅ *#43# መደወል
https://t.me/amiusi
አዲሱ የሸሪሀ ህግን በመከተል የሚተዳደረው ዘምዘም ባንክ የባንኩን በሀላል የመጀመር ብስራት በማብሰር ልዮ ልዮ ስጦታዎችን ለደንበኞቹ ይዞ መቷል
#የ2014 በጀት አመት#ያጋሩ ይሸለሙ
https://t.me/Zemzemofficial

እንኳን ደስ አላችሁ የዘምዘም ባንክ እድገት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ 10 በመቶ ወደ 40 በመቶ ማደጉን ምክንያት በማድረግ የባንካችን ፕሬዝዳንት #አቶ_ከድር_ከማል እስከ መስከረም_30 ብቻ የሚቆይ #የቴሌግራም_ገፅ ማነቃቂያ የሚሆን ሽልማቶች ተዘጋጅቷል።

https://t.me/Zemzemofficial
እስከ_መስከረም_10 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ # ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል!
# 1ኛ . ለ100 እድለኞች ከ30,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 42 ኢንች ፍላት ስክሪን ቲቪዎች እና ከ10,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው የቤት እቃዎች
# 2ኛ . ለ 80 እድለኞች 20ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ15,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤
# 3ኛ . ለ 75 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 7,000 ብር የሚያወጡ Infinix ሞባይል ቀፎዎች
# 4ኛ . ለ 50 እድለኞች 10ሺ ብር እና የSAMSUNG A10S የሞባይል ቀፎዎች
# 5ኛ . ለ 20 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTechno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ #መስከረም_10 2014 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ።


ልብ ይበሉ‼️

በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት # በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ!
ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይተግብሩ።

1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

https://t.me/Zemzemofficial

2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤
(ልብ ይበሉ! ብዙ ሰዎችን # add ባደረጉ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!)

https://t.me/Zemzemofficial
✴️ የሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች!

🧩 1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111#ይደውሉ

🧩 2ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-*#06#

🧩 3ኛ. ስልክዎ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት ላይ አልዋለም እንዲልላችሁ ከፈለጋቹ!
ወደ *21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ!
ወደ *21*ስልክ ቁጥር# ይደውሉ
ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ! ከላይ የተገለጸው በ900 ቦታ የፈለጉት ሌላ ትክክለኛ የስልክ ቁጥር ያልሆነም ማድረግ ይችላሉ!

➜ሁሉም ጥሪዎችና መልእክቶች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ለማድረግ ሲልጉ
*21*0123456789# በ0123456789 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ ስልክ ቁጥር ያስገቡ
ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል
*#21# ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል

🧩 4ኛ. ስልክዎ ቢዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *67*የፈለጉትቁጥር# ብለው ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ

🧩 5ኛ. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ *61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ!
ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ

🧩 6ኛ. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ
*62*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ!

🧩 7ኛ. ኮል ወይቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ወይቲንግ ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ! ኮልወይቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ ለማወቅ *#43# መደወል
https://t.me/amiusi
0920679231
✨️beU – Chat and video message with AR emoji mask ✨️

👌ጥሩ ጎን
* የተለያዩ face mask በመጠቀም አስቂኝ የሆኑ Video record ማድረግ
* Text Chat ማድረግ
* Voice record ስታደርጉ አስቂኝ effect መጠቀም

👎ደካማ ጎን
* ትንሽ ተጠቃሚ ነው ያለው
* Live video chat የለውም
* Background music ትንሽ ናቸው
Size: 73.77 mb

Download ለማድረግ
👇👇👇👇👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.helloo
በዚህ ቻናል ለቆያችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
🌟አዲስ ለተቀላቀላችሁ ሁሉ ደግሞ welcome ብያለሁ🌟

🔥እናንተን ውድ members አመሰግናለሁ ለማለት ያህል,
⚡️ከታች ያለውን ትእዛዝ ቀድመው ለሚያደርጉ 5⃣ ሰዎች ባለ 10 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት አዘጋጅቻለሁ⚡️

💥 እዚህ ቻናል ላይ 10 ሰው ማስገባት
💥 discussion group ላይ ስማቸውን ፅፎ done ማለት

ሁለቱን ትእዛዝ ያደረገ ብቻ ካርድ ይላክለታል
ያስገባችሁትን ሰው ስም ዝርዝር ስለሚያሳይ ለመሸወድ እንዳታስቡ 😜😜😄

ባለ 10 ብር ካርድ ስል ... ትንሽ ነው ያላችሁ ልጆች, ያው ሰው ባለው ነው!😂😂
🔥ትዕዛዙን ቀድመው ለጨረሱ 5 ሰዎች ባለ 10 ብር ካርድ ይላካል!

እና እስካሁን እያነበብክ ነው😳, ፍጠን እንጂ ሳትቀደም...🏇🏇 😆
@Usiiebot ይሃው discussion bot
ዩሲ ሞባይል ሽያጭ እና ጥገና (አጠና ተራ ) pinned «በዚህ ቻናል ለቆያችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🌟አዲስ ለተቀላቀላችሁ ሁሉ ደግሞ welcome ብያለሁ🌟 🔥እናንተን ውድ members አመሰግናለሁ ለማለት ያህል, ⚡️ከታች ያለውን ትእዛዝ ቀድመው ለሚያደርጉ 5⃣ ሰዎች ባለ 10 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት አዘጋጅቻለሁ⚡️ 💥 እዚህ ቻናል ላይ 10 ሰው ማስገባት 💥 discussion group ላይ ስማቸውን ፅፎ done ማለት ሁለቱን ትእዛዝ ያደረገ…»