❓ይህንን ያውቃሉ❓
በህልም ውስጥ ልክ ልንሞት ስንል የምንነቃው አይምሮአችን ከሞት ቡሃላ ምን እንዳለ ስለማያቅ ነው::
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
🔗 📤 JOIN/SHARE 📤

😁4❤2👍2
Duplicate-Remover-Pro-v1.3.apk
10.4 MB
☝️☝️☝️DUPLICATE REMOVER ይህ አፕ ስልካችን ላይ የተደጋገሙ ሙዚቃዎችን ፎቶዎችን ለመለየትና Delete ለማድረግ ይጠቅመናል
⚜
⚜
Forwarded from TECH ETHIOPIA 🇪🇹 (TEGENE)
አዲስ ገንዘብ መስሪያ ቦት✅
✅ አሁኑኑ ጀምሩ
⛔ 300 ሜንበር ያለው ግሩፕ ካላችው ቦቱን አድሚን አርጉት ከዛ Dashe bored ለይ ገብታችው Invit ሊንክ ውሰዱ ከዛ እናንተ 300 ሰው ያለው ሰው ግሩፕ ለይ በናንተ ገብቶ ለ 4 ቀን ቦቱን አድሚን ሲያረገው 5$ ይሰጣችዋል
✅ ምንም አታረጉም Just add admin እና
እንደየ Group Memebers መጠን _$_ ይለያያል
➡️ Viral እየወጣ ነው Automatic Payment
ሁላችሁም አሁኑኑ ጀምሩት👇👇⬇️⬇️
https://t.me/t22_robot?start=ref_723559736
➡️Start ✅

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
ነፃ የትምህርት እድል ማስታወቂያ
መመዝገቢያ ሊንክ:- https://forms.gle/9Cp99fyiQpvzSVMe7
(23/12/2017 ዓ.ም)
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!https://t.me/amharictutorialclass

Forwarded from ᴛ ᴇ ɢ ᴇ ɴ ᴇ
⚠️ይህ ቦት Packageዎን ከየትኛውም የዓለም ክፍል በቅጽበት ለመከታተል ይረዳዎታል።
የ Ethio Postal Service Bot ጥቅሞች
🛜 ሁሉን አቀፍ ክትትል፡ የኢትዮጵያ ፖስታን ጨምሮ እንደ UPS፣ FedEx፣ USPS፣ DHL እና Amazon ባሉ ዓለም አቀፍ የፖስታ አገልግሎቶች የተላኩ Packageችን ይከታተላል።
❇️ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ፡ የPackage ወቅታዊ ሁኔታ፣ የጉዞ ታሪክ እና የሚገኝበትን ቦታ ወዲያውኑ ያሳውቅዎታል።
✳️ቀላል አጠቃቀም፡
🔴 የPackageዎን መከታተያ ቁጥር በቀጥታ ወደ ቦቱ ይላኩ።
🟡ወይም በቀላሉ menu ን በመጠቀም አማራጮችን ያገኛሉ። @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot

❤3
አስተካክላለው ብሎ ወጥቶ ራሱ ሞተ፤ እሱ የሚያውቀው "ቶሎ ሰርቼ እወርዳለሁ።" የሚለውን ነበር።
በራሱ እጅና እግር ከተሰቀለበት ፖል ላይ በሰዎች እጅ እና እግር ታግዞ ወረደ።
ነፍስ በተፃፈላት ቦታ እና ሁኔታ ብቻ ትወጣለች። ስጋው እና መላ አካላቱ የተባበሩት ነፍሱ መውጫዋ ቦታ እስክትደርስ ነበር።
ሞት ቅርባችን ነች!
የኛስ አሟሟት የት ፣ እንዴት እና መች እንደሆነ አንዳችንም አናውቅም፤ሰዎች ስንባል እየሞትን ነው የምንኖረው።ለዚህ ነው ደካማ ፍጥረቶች የምንባለው።
የምንቆይ የምንቆይ ይመስለናል ፤ ህይወት ልክ እንደዚህ የመብራት እንጨት አጭር ነች ፤ወጥተን እስክንወርድ እንኳ አትጠብቀንም።
ሞታችን ዝግጁ ሁኖ እንደሚጠብቀን ሁሉ እኛም ሁሌ መዘናጋት የለብንም።

❤5👍2
📣 የ 12ኛ የተማሪዎች ውጤት ማሳያ ቦት! 🇪🇹
💻 ⛔ @NEAEAresultrobot 🤔
📌 ለምን ይህን ቦት ይጠቀሙ?
✅ ውጤትዎን በፍጥነት ያግኙ!
✅ ቀላል እና ለመጠቀም ቀላል።
📲 አጠቃቀም:
1️⃣ /start በማስቀመጥ ይጀምሩ።
የምዝገባ ቁጥርዎን እና የመጀመሪያ ስምዎን ያስገቡ።
ውጤትዎን ወዲያውኑ ይመልከቱ!
🆔 @NEAEAresultrobot✅
🆔 @NEAEAresultrobot✅
💻 ⛔ @NEAEAresultrobot 🤔
📌 ለምን ይህን ቦት ይጠቀሙ?
✅ ውጤትዎን በፍጥነት ያግኙ!
✅ ቀላል እና ለመጠቀም ቀላል።
📲 አጠቃቀም:
1️⃣ /start በማስቀመጥ ይጀምሩ።
የምዝገባ ቁጥርዎን እና የመጀመሪያ ስምዎን ያስገቡ።
ውጤትዎን ወዲያውኑ ይመልከቱ!
🆔 @NEAEAresultrobot✅
🆔 @NEAEAresultrobot✅
❤9🤗2
❗️ሁሉም ት/ቤቶች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ማስተማር ይጀምራሉ
በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ከመጪው መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የዘንድሮው ዓመት የመማር ማስተማር ሥራ ይጀመራል።
ለ2018 የትምህርት ዘመን በየደረጃው ለመማር ማስተማር የሚያስፈልጉ ቁሳቁስን ጨምሮ የተለያዩ የዝግጅት ሥራዎች መከናወናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
በባለፈው ዓመት ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ተማሪዎችን ጨምሮ ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህጻናትና ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ ወላጆች፣ መምህራንና የዘርፉ ባለድርሻዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ መቅረቡ የሚታወስ ነው።
ከ2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም ክልልና ከተማ አስተዳደር የሚገኝ ተማሪ ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ ታብሌትና የትኛውንም የትምህርት ሥራ ላይ ተጽእኖ የሚያሳድርና አዋኪ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁስ ይዞ መገኘት ተከልክሏል፡፡
ከነሐሴ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በመላው ሀገሪቱ የትምህርት ምዝገባ እና ተጓዳኝ ተግባራት ሲከናወኑ መቆየታቸው ተመላክቷል፡፡
በኢትዮጵያ ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ከ7 ሚሊየን በላይ ሕጻናት በተለያዩ ምክንያቶች ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው፡፡
ወላጆች ዕድሜው ለትምህርት የደረሰ ልጅን ወደ ት/ቤት አለመላክ እንደሚያስጠይቅ አውቀው የሚጠበቅባቸው ኃላፊነት እንዲወጡ ሚኒስቴሩ ጥሪ አቅርቧል፡፡
───────────────────

👍4❤3
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 የትምህርት ዘመን የተሰጠው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት ይፋ ይሆናል።
የትምህርት ሚኒስቴር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው፤ የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ በነገው ዕለት ከ10 ሰዓት ጀምሮ ለመገናኛ ብዙሃን ማብራሪያ ይሰጣል።
የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ መሰጠቱ ይታወሳል።
በተፈጥሮ ሳይንስና በማህበራዊ ሳይንስ በአጠቃላይ 608 ሺህ 742 ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፤ 134 ሺህ 828 ተማሪዎች በበይነ መረብ መፈተናቸው ይታወቃል።
ቀሪዎቹ 473 ሺህ 914 ተማሪዎች ደግሞ በወረቀት ተፈትነዋል።
ፈተናው በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በተቋቋሙ 216 የመፈተኛ ማዕከላት በበይነ መረብ በአራት ዙር እንዲሁም በወረቀት በሁለት ዙር መሰጠቱ የሚታወስ ነው።
በመሳፍንት እያዩ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

🔥6❤4👏1
ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦
- አዲስ አበባ፣
- ሐረሪ
- አማራ ክልል ናቸው።
ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል።
በጾታ ስብጥር ፦
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።
አማካይ ውጤት
87 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
86 በመቶ ዓለማቀፍ ትምህርት ቤቶች
5.4 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች
51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት
https://t.me/amharictutorialclass

👍5❤1🤗1