TECH ETHIOPIA 🇪🇹
2.74K subscribers
143 photos
1 video
1 file
71 links
Download Telegram
የሲዳማ ክልል  ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!
(Sidama region's #grade_6th and #grade_8th_Result_released)
3😁2🤗2
africa MOTHERLAND
👁 3.3M 👍 12.2K
🕒 05:00
4
Forwarded from TECH ETHIOPIA 🇪🇹 (Tegene)
typing
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍73
Leyisha
👁 782 👍 33
📥 01.11.2024
👤 Yared Tibebu - Topic
🕒 03:59

I can download this tracks:
👍3
Leyisha
Yared Tibebu
4
ይህንን ያውቃሉ

በህልም ውስጥ ልክ ልንሞት ስንል የምንነቃው አይምሮአችን ከሞት ቡሃላ ምን እንዳለ ስለማያቅ ነው::
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
🔗 📤 JOIN/SHARE 📤
😁42👍2
Duplicate-Remover-Pro-v1.3.apk
10.4 MB
☝️☝️☝️DUPLICATE REMOVER ይህ አፕ ስልካችን ላይ የተደጋገሙ ሙዚቃዎችን ፎቶዎችን ለመለየትና Delete ለማድረግ ይጠቅመናል
Forwarded from TECH ETHIOPIA 🇪🇹 (TEGENE)
አዲስ ገንዘብ መስሪያ ቦት

አሁኑኑ ጀምሩ
300 ሜንበር ያለው ግሩፕ ካላችው ቦቱን አድሚን አርጉት ከዛ Dashe bored ለይ ገብታችው Invit ሊንክ ውሰዱ ከዛ እናንተ 300 ሰው   ያለው ሰው ግሩፕ ለይ በናንተ ገብቶ ለ 4 ቀን ቦቱን አድሚን ሲያረገው 5$ ይሰጣችዋል

ምንም አታረጉም Just add admin እና
እንደየ Group Memebers መጠን _$_ ይለያያል

➡️ Viral እየወጣ ነው Automatic Payment

ሁላችሁም አሁኑኑ ጀምሩት👇
👇⬇️⬇️
https://t.me/t22_robot?start=ref_723559736

➡️Start
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4
ቻይና የኢንተርኔት ሱሰኛ ለሆኑ ሰዎች ካምፕ አላት። የመጀመሪያው በ2004 ቤጂንግ ውስጥ ተመሠረተ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ከ 3,000 በላይ "ታካሚዎች" እዚያ ታክመዋል.
8😁4
ነፃ የትምህርት እድል ማስታወቂያ


መመዝገቢያ ሊንክ:- https://forms.gle/9Cp99fyiQpvzSVMe7

(23/12/2017 ዓ.ም)

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!https://t.me/amharictutorialclass
4
መጽሐፍ ሲሰርቅ የተያዘው  በ6 ወር እስራት ተቀጣ!

ነሀሴ 13 ቀን 2017 ዓ.ም አለህልኝ አንዷለም የተባለ ግለሰብ በአዲስ አበባ ቤተ መጻሕፍ አንባቢ መስሎ ገብቶ ሊገመት በማይቻል መልኩ መጽሐፍ ሰርቆ ሲወጣ፣ በቤተ መጻህፍቱ ፈታሾች በቁጥጥር ስር ውሎ፣ ፖሊስ ጉዳዩን ሲከታተል ከቆየ በኋላ ነሀሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት የስድስት ወር እስራት ተፈርዶበታል።

(ምንጭ፡ አዲስ አድማስ)
😁85
Forwarded from ᴛ ᴇ ɢ ᴇ ɴ ᴇ
⚠️ይህ ቦት Packageዎን ከየትኛውም የዓለም ክፍል በቅጽበት ለመከታተል ይረዳዎታል።


የ Ethio Postal Service Bot ጥቅሞች
🛜 ሁሉን አቀፍ ክትትል፡ የኢትዮጵያ ፖስታን ጨምሮ እንደ UPS፣ FedEx፣ USPS፣ DHL እና Amazon ባሉ ዓለም አቀፍ የፖስታ አገልግሎቶች የተላኩ Packageችን ይከታተላል።
❇️ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ፡ የPackage ወቅታዊ ሁኔታ፣ የጉዞ ታሪክ እና የሚገኝበትን ቦታ ወዲያውኑ ያሳውቅዎታል።
✳️ቀላል አጠቃቀም፡
🔴 የPackageዎን መከታተያ ቁጥር በቀጥታ ወደ ቦቱ ይላኩ።
🟡ወይም በቀላሉ menu ን በመጠቀም አማራጮችን ያገኛሉ። @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot @postaltrackbot
3
አስተካክላለው ብሎ ወጥቶ ራሱ ሞተ፤ እሱ የሚያውቀው "ቶሎ ሰርቼ እወርዳለሁ።" የሚለውን ነበር።

በራሱ እጅና እግር ከተሰቀለበት ፖል ላይ በሰዎች እጅ እና እግር ታግዞ ወረደ።
ነፍስ በተፃፈላት ቦታ እና ሁኔታ ብቻ ትወጣለች። ስጋው እና መላ አካላቱ የተባበሩት ነፍሱ መውጫዋ ቦታ እስክትደርስ ነበር።

ሞት ቅርባችን ነች!

የኛስ አሟሟት የት ፣ እንዴት እና መች እንደሆነ አንዳችንም አናውቅም፤ሰዎች ስንባል እየሞትን ነው የምንኖረው።ለዚህ ነው ደካማ ፍጥረቶች የምንባለው።
የምንቆይ የምንቆይ ይመስለናል ፤ ህይወት ልክ እንደዚህ የመብራት እንጨት አጭር ነች ፤ወጥተን እስክንወርድ እንኳ አትጠብቀንም።

ሞታችን ዝግጁ ሁኖ እንደሚጠብቀን ሁሉ እኛም ሁሌ መዘናጋት የለብንም።
5👍2
👍4👏31
📣 የ 12ኛ የተማሪዎች ውጤት ማሳያ ቦት! 🇪🇹

💻 @NEAEAresultrobot 🤔

📌 ለምን ይህን ቦት ይጠቀሙ?
ውጤትዎን በፍጥነት ያግኙ!
ቀላል እና ለመጠቀም ቀላል።

📲 አጠቃቀም:
1️⃣ /start በማስቀመጥ ይጀምሩ።
የምዝገባ ቁጥርዎን እና የመጀመሪያ ስምዎን ያስገቡ።
ውጤትዎን ወዲያውኑ ይመልከቱ!

🆔 @NEAEAresultrobot

🆔 @NEAEAresultrobot
9🤗2
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተመረቀ!😍😍

እንኳን ደስ አለን! ኢትዮጵያውያን!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹



https://t.me/amharictutorialclass
👍5👏53
🌻🌼🤲 እንኳን ለ2018 ዓ/ም አዲስ አመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ፤ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ!!!

መልካም አዲስ ዓመት!!
🤲🌼🌻
👍32