ሀምሌ 22/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ)
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Central Ethiopia region's #grade_6th_Result_released)

❤10🤗1
በትግራይ ክልል የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
የትግራይ ክልል የት/ት ጥራት ኤጀንሲ እንዳስታወቀው ትግራይ ውስጥ ካሉ 80 ወረዳዎች ወስጥ 79 ወረዳዎች በ1165 መፈተኛ ጣቢያዎች 65041 (33215 ሴት) ተማሪዎች ተፈትነው ከሰው ንክኪ በፀዳ ቴክኖሎጂ ፈተናው መታረሙንና በዚሁ መሰረትም 61140 (94.06%) ተማሪዎች ወደቀጣዩ ክፍል ማለፋቸውን አሳውቋል። ከነዚህ ውስጥ 31246 ሴቶች መሆናቸው ታውቋል
3901 (5.94%) የደገሙ ሲሆን 2026(3.02%) በተለያየ ምክንያት ያልተፈተኑ መሆናቸው ታውቋል።
ማለፍያ ነጥቡም
1. ለትግርኛ ተናጋሪዎች ፦ ለሴቶች 39% እናበላይ አማካይ ውጤት፣ ለወንዶች ደግሞ 40% በላይ፣
2. ለሳሆን ኩናማን ቋንቋ ተናጋሪዎች፦ ለሴቶች 38%ና በላይ አማካይ ውጤት፣ ለወንዶች ደግሞ 39% በላይ፣
3. ለዓይነ-ስውራን፦ ለሴቶች 37%ና በላይ፣ ለወንዶች 38%ና በላይ፣
ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ወደ ቀጣዩ ክፍል እንዲዘዋወሩ ተወስኗል። ይላል ከክልሉ ት/ቢሮ ያገኘነው መረጃ።

❤12👍3🤗1
እባኮትን ውጤትዎን ለማየት በቴሌግራም Botችን ውስጥ ከዚህ በታች የተጠቀመውን መልእክት ይመልከቱ፦
📨 ይህንን መንገድ ይከተሉ፦
የመመዝገብያ ቁጥር እና ፣ የመጀመሪያ ስም (በአማርኛ)
ምሳሌ፦
1234567890 ፣ አበበ
💡 አስታውሱ፦
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8🤗1
✅ በአማራ ክልል የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በዌብሳይት እና ቴሌግራም ቦት ይፋ ተደርጓል።
ሆኖም ግን ተማሪዎች ውጤቱን በማየት ረገድ የሲስተም ችግር እንዳጋጠማቸው አሳውቀዋል።
" ውጤታችሁን ከምሽቱ 11፡00 እስከ ጠዋቱ 2፡00 ድረስ እንዲሁም ከቀኑ 6፡30-8፡00 ድረስ ማየት ትችላላችሁ " - ትምህርት ቢሮ
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ችግሩ የተከሰተው የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እርማት ጋር ተያይዞ በኔትወርክ መጨናነቅ የተፈጠረ ነው ብሏል። በሌላ በኩል ፥ #የ6ኛ_ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ታርሞ እንደተጠናቀቀ በቅርብ ቀን ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ ቢሮው ገልጿል። @ministrygrade8ethiobot✅ @ministrygrade8ethiobot ✅
ሆኖም ግን ተማሪዎች ውጤቱን በማየት ረገድ የሲስተም ችግር እንዳጋጠማቸው አሳውቀዋል።
" ውጤታችሁን ከምሽቱ 11፡00 እስከ ጠዋቱ 2፡00 ድረስ እንዲሁም ከቀኑ 6፡30-8፡00 ድረስ ማየት ትችላላችሁ " - ትምህርት ቢሮ
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ችግሩ የተከሰተው የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እርማት ጋር ተያይዞ በኔትወርክ መጨናነቅ የተፈጠረ ነው ብሏል። በሌላ በኩል ፥ #የ6ኛ_ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ታርሞ እንደተጠናቀቀ በቅርብ ቀን ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ ቢሮው ገልጿል። @ministrygrade8ethiobot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8❤7🔥3
ሀምሌ 25/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ)
የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!
(Oromia region's #grade_6th_Result_released)

❤3👍3
ከ300 በላይ ሰው ያለው ግሩፕ ላይ ቦቱን ADMIN አድርጉ ከዛ ከ300 በላይ ሰው ሊኖረው ይችላል ለምትሉት ሰው ላኩና admin ያድርግ ዶላር ታገኛላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥1
Out of our context
አይኔን ማመን ስላልቻልኩ እዚህ ላይ ፖሰትኩት . . . ቢትኮይን መግዣ ነው በሉኝ በናታችሁ🙈🙆♂️
ቀልዱ ቀልድ ሆኖ ሳለና ልጆቹም የሚተቹበት: የሚገሰፁበት: የሚቆጡበት መጠን እንዳለ ሆኖ: እኔ አንተ አንቺ . . . ሁላችንም እንደአገር ይህ ትውልድ እያሳየ ላለው የትኛውም አይነት ባህሪያት የተጠያቂነት ድርሻ እንዳለብን ባለመዘንጋት ሀላፊነታችንን በየፊናው መወጣታችንን እንዳንረሳ ለማለት ወደድኩ።🙏
የምር ግን ልጆቹ ምን አስበው ነው?! 🤔🙂
💚💛❤

👍5❤4😁3🤗1
የቀድሞው የTwitter co-founder እና CEO የነበረው Jack Dorsey ያለምንም sim card እና internet network በBluetooth ብቻ text message መላላክ የሚያስችላችሁ አፕሊኬሽን ይፋ አድርጓል።
⚫ አፕሊኬሽኑ Bitchat ይባላል።
⚫ ከPlaystore ላይ አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
https://play.google.com/store/apps/details?id=dev.hostingduty.bitchat
⚫ አፕሊኬሽኑን ለመጠቀም አካዉንት መክፈት አይጠይቅም።
⚫ ምንም አይነት Server ስለሌለው end-to-end encrypted ነው። ያ ማለት 3ኛ ወገን የምንፃፃፈውን ሊያይ አይችልም።
Bluetooth በ10 ሜትር ርቀት ስለሚሰራ text መላላክ የምንችለው በ10 ሜትር ርቀት ብቻ ነዉ ? የሚል ጥያቄ መነሳቱ አይቀርም።
ነገር ግን ከዛም በላይ መላላክ እንችላለን። ምክንያቱም በአካባቢያችን ብዙ ተጠቃሚዎች ካሉ የሚፈጠሩት ትንንሽ ኔትዎርኮች ሌላ ትልቅ mesh network እየፈጠሩ ሰፊ ክልል እንዲያካልሉ ያስችላሉ።
ይህ ቴክኖሎጂ በጣም ብዙ አይነት ጠቀሜታዎች አሉት።
⚫ የስልክ ኔትዎርክ በሌለባቸውና አደጋ በሚያጋጥማቸው አካባቢዎች communication እንዲኖር ያስችላል።
⚫ Security ለሚያሳስባቸው ሰዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ
https://play.google.com/store/apps/details?id=dev.hostingduty.bitchat
Bluetooth በ10 ሜትር ርቀት ስለሚሰራ text መላላክ የምንችለው በ10 ሜትር ርቀት ብቻ ነዉ ? የሚል ጥያቄ መነሳቱ አይቀርም።
ነገር ግን ከዛም በላይ መላላክ እንችላለን። ምክንያቱም በአካባቢያችን ብዙ ተጠቃሚዎች ካሉ የሚፈጠሩት ትንንሽ ኔትዎርኮች ሌላ ትልቅ mesh network እየፈጠሩ ሰፊ ክልል እንዲያካልሉ ያስችላሉ።
ይህ ቴክኖሎጂ በጣም ብዙ አይነት ጠቀሜታዎች አሉት።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏3
#tech_tip
የwindows ተጠቃሚ ከሆናችሁ ኪቦርዳችሁ ላይ የሚገኘውን የwindow key ከሌሎች ቁልፎች ጋር አንድ ላይ በመንካት የምታገኟቸው shortcuts (part 2)
⚫ Win + tab = task view ወይም እንደስልክ የተከፈቱ መተግበሪያዎችን ለማየት።
⚫ Win + Ctrl + D= አዲስ virtual desktop ለመፍጠር።
⚫ Win + Ctrl + Left/Right= የፈጠርናቸውን virtual desktops ለመቀያየር።
⚫ Win + Ctrl + F4= የፈጠርነውን virtual desktop ለመዝጋት።
⚫ Win + Print Screen=ኮምፒውተራችን ላይ screenshot ለማንሳት።
⚫ Win + Arrow keys= ሁለትና ከሁለት በላይ ነገሮችን ስክሪናችን ላይ ለመክፈት እንጠቀምባቸዋለን። ሞክሯቸው!
⚫ Win + Number (1-9)= taskbar (ከታች) pin የተደረጉ መተግበሪያዎችን ለመክፈት ለምሳሌ መጀመሪያ ላይ Microsoft store ከሆነ ያለው Win+1 ስንነካ Microsoft store ይከፈታል።
©tech zone
✅ https://t.me/amharictutorialclass
የwindows ተጠቃሚ ከሆናችሁ ኪቦርዳችሁ ላይ የሚገኘውን የwindow key ከሌሎች ቁልፎች ጋር አንድ ላይ በመንካት የምታገኟቸው shortcuts (part 2)
©tech zone
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
#ChatGpt
ChatGpt study and learn (study mode) የተሰኘና ተማሪዎችን ይበልጥ ተጠቃሚ የሚያደርግ feature አስተዋወቀ።
ይህም ጥያቄ ሲጠየቅ ቀጥታ መልሱን ከመስጠት ይልቅ step by step እኛንም በመሃል እየጠየቀን explain ያደርግልናል።
ተማሪዎች study modeን የቤት ስራ በሚሰሩበት ጊዜ፣ ለፈተና በሚዘጋጁበት ጊዜ እና ስለ አዳዲስ ነገሮች ማወቅ ሲሹ ቢጠቀሙ ውጤታማ እንደሚሆኑ ተመላክቷል።
study mode አሁን ላይ ለ free, pro እና ለplus ተጠቃሚዎች Available ነው። ተጠቃሚዎችም website ላይ tools የሚለውን ከነኩ በኋላ study and learn የሚለውን በመምረጥ እና በአፕሊኬሽን ደግሞ የፎቶ icon ከነኩ በኋላ study and learn የሚለውን በመምረጥ ይህንን feature መጠቀም ይችላሉ።

👍8
የ12ኛ ክፍል ውጤት ሊለቀቅ 1 ወር ብቻ ቀረው!!
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል ።
ትምህርታቸውን በሰላም እና ፀጥታ ምክንያት ያልወሰዱ 4,966 ተፈታኞች ሲሆኑ ፈተናውን ከነሐሴ 26 - 28/2017 ዓ/ም ድረስ በወረቀት እንደሚወስዱ ይጠበቃል።
ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ደግሞ መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ተማሪዎችን መቀበል ይጀመራሉ🙌
🟢 https://t.me/amharictutorialclass 🟢
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል ።
ትምህርታቸውን በሰላም እና ፀጥታ ምክንያት ያልወሰዱ 4,966 ተፈታኞች ሲሆኑ ፈተናውን ከነሐሴ 26 - 28/2017 ዓ/ም ድረስ በወረቀት እንደሚወስዱ ይጠበቃል።
ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ደግሞ መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ተማሪዎችን መቀበል ይጀመራሉ🙌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👏2
ሀምሌ 27/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ)
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!
(Amhara region's #grade_6th_Result_released)

❤6
አማራ ክልል ትምህርት ቢሮ outstanding students achivement በማለት ውጤታቸውን እና ፎቶአቸውን ከለቀቃቸው 98. 5 እና በላይ አማካይ ውጤት ካስመዝገቡ 19 ተማሪዎች ውስጥ
1. ደሴ ከተማ = 8
2. ባህርዳር = 4
3. ደብረ ታቦር = 2
4. ደብረ ብርሃን = 2
5. ጐንደር = 1
6. ምዕራብ ጎጃም = 1
7 . ሰሜን ወሎ = 1 ና ቸው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15👍3🔥3😁2
Grade 6 and Grade 8 Result for South Ethiopia Region will be released soon. (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ 6ኛ ክፍል እና 8ኛ ፈተና ውጤት ዛሬ ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም. ይለቀቃል)
Stay tuned for official updates!
@ministrygrade8ethiobot
https://t.me/amharictutorialclass
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🔥4❤2
TECH ETHIOPIA 🇪🇹
ተለቀቀ !
ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ)
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!
(South Ethiopia region's #grade_6th_Result_released)

👍6❤4👏2
አዲስ ገንዘብ መስሪያ ቦት✅
✅ አሁኑኑ ጀምሩ
⛔ 300 ሜንበር ያለው ግሩፕ ካላችው ቦቱን አድሚን አርጉት ከዛ Dashe bored ለይ ገብታችው Invit ሊንክ ውሰዱ ከዛ እናንተ 300 ሰው ያለው ሰው ግሩፕ ለይ በናንተ ገብቶ ለ 4 ቀን ቦቱን አድሚን ሲያረገው 5$ ይሰጣችዋል
✅ ምንም አታረጉም Just add admin እና
እንደየ Group Memebers መጠን _$_ ይለያያል
➡️ Viral እየወጣ ነው Automatic Payment
ሁላችሁም አሁኑኑ ጀምሩት👇👇⬇️⬇️
https://t.me/t22_robot?start=ref_723559736
➡️Start ✅
እንደየ Group Memebers መጠን _$_ ይለያያል
➡️ Viral እየወጣ ነው Automatic Payment
ሁላችሁም አሁኑኑ ጀምሩት👇👇⬇️⬇️
https://t.me/t22_robot?start=ref_723559736
➡️Start ✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤3
ነሐሴ 1/2017 ዓ/ም
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና መቁረጫ ውጤት ይፋ ሆነ ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና መቁረጫ ውጤትን አሰመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል
የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ፀሀይ ወራሳ መግለጫውን በሰጡበት ወቅት እንደገለጹት የ6ኛም ሆነ የ8ኛ ክፍል መደበኛ ተማሪዎች 50 እና ከዛ በላይ፣ አርብቶ አደር አካባቢ ተማሪዎች 48 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች 45 እና ከዛ በላይ ማምጣት እንደሚጠበቅባቸው ገልፀዋል።
በ2017 የትምህርት ዘመን 114 ሺህ 275 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል መደበኛ ትምህርት ሲከታተሉ የቆዩ ሲሆን 103 ሺህ 598 ለፈተና ቀርበው 65 ሺህ 394 ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል ማለፋቸውን ተናግረዋል።
32 ሺህ 730 ወንድና 32 ሺህ 664 ሴት በአጠቃላይ 65 ሺህ 394 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ያለፉ ሲሆን ይህም ለፈተና ከተቀመጡት አንፃር 63 ነጥብ 12 በመቶ መሆኑን ገልፀዋል ።
በ2017 ትምህርት ዘመን 120 ሺህ 883 ተማሪዎች የ6ኛ ክፍል ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ መሆኑን ኃላፊዋ ገልጸው 109 ሺህ 179 ተማሪዎች ተፈትነው 61 ሺህ 930 ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል ማለፋቸውን ተናግረዋል።
31 ሺህ 199 ወንድና 30 ሺህ 731 ሴት ተማሪዎች ባጠቃላይ 61 ሺህ 930 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል ማለፋቸውን ተናግረዋል።
የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በክልሉ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከናወነ ሲሆን ፈተናውን ከተፈተኑ ተማሪዎች 56 ነጥብ 7 በመቶ የሚሆኑት ወደ ቀጣይ ክፍል እንዳለፉ ገልፀዋል።
በክልላዊ ፈተናው ወቅት ተማሪዎች በራሳቸው ዝግጅት ብቻ ከኩረጃ በፀዳ መልኩ መፈተናቸውንም ኃላፊዋ ተናግረዋል።
ውጤቱ አበረታች መሆኑን ጠቁመው ለዚህም የክልሉ ትምህርት ቢሮ፣ ባለድርሻ አካላት፣ ትምህርት ቤቶችና መምህራን ላደረጉት አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበዋል።
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከታች ባለው ሊንክ ገብተው ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።

❤21👍7