TECH ETHIOPIA 🇪🇹
2.8K subscribers
143 photos
1 video
1 file
71 links
Download Telegram
ሀምሌ  21/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ) 

የጋምቤላ  ክልል  ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት
ውጤት ይፋ ሆነ!

ከTelegram ሳትወጡ 🟢 @ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot 🔗
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7
🎉🎉 እስካሁን ድረስ ውጤት የተለቀቀባቸው ክልሎች 🎉🎉

1️⃣ Addis Ababa 😀
2️⃣ Dire Dawa 😀
3️⃣ Oromia 😀
4️⃣ Afar 😀
5️⃣ Central Ethiopia 😀
6️⃣ Amhara 😀
7️⃣ Gambela 😀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12
ሀምሌ  22/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ) 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል  ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Central Ethiopia region's
#grade_6th_Result_released)
10🤗1
በትግራይ ክልል የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

የትግራይ ክልል የት/ት ጥራት ኤጀንሲ እንዳስታወቀው ትግራይ ውስጥ ካሉ 80 ወረዳዎች ወስጥ 79 ወረዳዎች በ1165 መፈተኛ ጣቢያዎች 65041 (33215 ሴት) ተማሪዎች ተፈትነው ከሰው ንክኪ በፀዳ ቴክኖሎጂ ፈተናው መታረሙንና በዚሁ መሰረትም 61140 (94.06%) ተማሪዎች ወደቀጣዩ ክፍል ማለፋቸውን አሳውቋል። ከነዚህ ውስጥ 31246 ሴቶች መሆናቸው ታውቋል

3901 (5.94%) የደገሙ ሲሆን 2026(3.02%) በተለያየ ምክንያት ያልተፈተኑ መሆናቸው ታውቋል።

ማለፍያ ነጥቡም
1. ለትግርኛ ተናጋሪዎች ፦ ለሴቶች 39% እናበላይ አማካይ ውጤት፣ ለወንዶች ደግሞ 40% በላይ፣
2. ለሳሆን ኩናማን ቋንቋ ተናጋሪዎች፦ ለሴቶች 38%ና በላይ አማካይ ውጤት፣ ለወንዶች ደግሞ 39% በላይ፣
3. ለዓይነ-ስውራን፦ ለሴቶች 37%ና በላይ፣ ለወንዶች 38%ና በላይ፣
ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ወደ ቀጣዩ ክፍል እንዲዘዋወሩ ተወስኗል። ይላል ከክልሉ ት/ቢሮ ያገኘነው መረጃ።
12👍3🤗1
📌 የውጤት ለማየት መመሪያ (ለአማራ ክልል 8ተኛ ክፍል ተማሪዎች)
እባኮትን ውጤትዎን ለማየት በቴሌግራም Botችን ውስጥ ከዚህ በታች የተጠቀመውን መልእክት ይመልከቱ፦

📨 ይህንን መንገድ ይከተሉ፦
የመመዝገብያ ቁጥር እና ፣ የመጀመሪያ ስም (በአማርኛ)

ምሳሌ፦
1234567890 ፣ አበበ

💡 አስታውሱ፦

💭 የመጀመሪያ ስምዎን በአማርኛ ፊደል ያስገቡ። @ministrygrade8ethiobot @ministrygrade8ethiobot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8🤗1
በአማራ ክልል የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በዌብሳይት እና ቴሌግራም ቦት ይፋ ተደርጓል።
ሆኖም ግን ተማሪዎች ውጤቱን በማየት ረገድ የሲስተም ችግር እንዳጋጠማቸው አሳውቀዋል።

" ውጤታችሁን ከምሽቱ 11፡00 እስከ ጠዋቱ 2፡00 ድረስ እንዲሁም ከቀኑ 6፡30-8፡00 ድረስ ማየት ትችላላችሁ " - ትምህርት ቢሮ

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ችግሩ የተከሰተው የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እርማት ጋር ተያይዞ በኔትወርክ መጨናነቅ የተፈጠረ ነው ብሏል። በሌላ በኩል ፥ #የ6ኛ_ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ታርሞ እንደተጠናቀቀ በቅርብ ቀን ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ ቢሮው ገልጿል። @ministrygrade8ethiobot @ministrygrade8ethiobot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍87🔥3
ሀምሌ 25/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ)

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!
(Oromia region's #grade_6th_Result_released)
3👍3
📣#TeleJobs 🆙

ይሄው 30$ ወይም 8 TON ከፍለዋል

ከ300 በላይ ሰው ያለው ግሩፕ ላይ ቦቱን ADMIN አድርጉ ከዛ ከ300 በላይ ሰው ሊኖረው ይችላል ለምትሉት ሰው ላኩና admin ያድርግ ዶላር ታገኛላችሁ

https://t.me/t22_robot?start=ref_723559736

🚨 ማሳሰቢያ ACTIVE GROUP መሆን አለበት ከ300 በታች አይቀበሉም አትሞክሩ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2🔥1
Out of our context

አይኔን ማመን ስላልቻልኩ እዚህ ላይ ፖሰትኩት . . . ቢትኮይን መግዣ ነው በሉኝ በናታችሁ🙈🙆‍♂️

ቀልዱ ቀልድ ሆኖ ሳለና ልጆቹም የሚተቹበት: የሚገሰፁበት: የሚቆጡበት መጠን እንዳለ ሆኖ: እኔ አንተ አንቺ . . . ሁላችንም እንደአገር ይህ ትውልድ እያሳየ ላለው የትኛውም አይነት ባህሪያት የተጠያቂነት ድርሻ እንዳለብን ባለመዘንጋት ሀላፊነታችንን በየፊናው መወጣታችንን እንዳንረሳ ለማለት ወደድኩ።🙏

የምር ግን ልጆቹ ምን አስበው ነው?! 🤔🙂
💚💛
👍54😁3🤗1
የቀድሞው የTwitter co-founder እና CEO የነበረው Jack Dorsey ያለምንም sim card እና internet network በBluetooth ብቻ text message መላላክ የሚያስችላችሁ አፕሊኬሽን ይፋ አድርጓል።

አፕሊኬሽኑ Bitchat ይባላል።
ከPlaystore ላይ አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
https://play.google.com/store/apps/details?id=dev.hostingduty.bitchat

አፕሊኬሽኑን ለመጠቀም አካዉንት መክፈት አይጠይቅም።
ምንም አይነት Server ስለሌለው end-to-end encrypted ነው። ያ ማለት 3ኛ ወገን የምንፃፃፈውን ሊያይ አይችልም።

Bluetooth በ10 ሜትር ርቀት ስለሚሰራ text መላላክ የምንችለው በ10 ሜትር ርቀት ብቻ ነዉ ? የሚል ጥያቄ መነሳቱ አይቀርም።
ነገር ግን ከዛም በላይ መላላክ እንችላለን። ምክንያቱም በአካባቢያችን ብዙ ተጠቃሚዎች ካሉ የሚፈጠሩት ትንንሽ ኔትዎርኮች ሌላ ትልቅ mesh network እየፈጠሩ ሰፊ ክልል እንዲያካልሉ ያስችላሉ።

ይህ ቴክኖሎጂ በጣም ብዙ አይነት ጠቀሜታዎች አሉት።
የስልክ ኔትዎርክ በሌለባቸውና አደጋ በሚያጋጥማቸው አካባቢዎች communication እንዲኖር ያስችላል።
Security ለሚያሳስባቸው ሰዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏3
#tech_tip
የwindows ተጠቃሚ ከሆናችሁ ኪቦርዳችሁ ላይ የሚገኘውን የwindow key ከሌሎች ቁልፎች ጋር አንድ ላይ በመንካት የምታገኟቸው shortcuts (part 2)

Win + tab = task view ወይም እንደስልክ የተከፈቱ መተግበሪያዎችን ለማየት።
Win + Ctrl + D= አዲስ  virtual desktop ለመፍጠር።
Win + Ctrl + Left/Right= የፈጠርናቸውን virtual desktops ለመቀያየር።
Win + Ctrl + F4= የፈጠርነውን virtual desktop ለመዝጋት።
Win + Print Screen=ኮምፒውተራችን ላይ screenshot ለማንሳት።
Win + Arrow keys= ሁለትና ከሁለት በላይ ነገሮችን ስክሪናችን ላይ ለመክፈት እንጠቀምባቸዋለን። ሞክሯቸው!
Win + Number (1-9)= taskbar (ከታች) pin የተደረጉ መተግበሪያዎችን ለመክፈት ለምሳሌ መጀመሪያ ላይ Microsoft store ከሆነ ያለው Win+1 ስንነካ Microsoft store ይከፈታል።

©tech zone

https://t.me/amharictutorialclass
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
#ChatGpt

ChatGpt study and learn (study mode) የተሰኘና ተማሪዎችን ይበልጥ ተጠቃሚ የሚያደርግ feature አስተዋወቀ።

ይህም ጥያቄ ሲጠየቅ ቀጥታ መልሱን ከመስጠት ይልቅ step by step እኛንም በመሃል እየጠየቀን explain ያደርግልናል።

ተማሪዎች study modeን የቤት ስራ በሚሰሩበት ጊዜ፣ ለፈተና በሚዘጋጁበት ጊዜ እና ስለ አዳዲስ ነገሮች ማወቅ ሲሹ ቢጠቀሙ ውጤታማ እንደሚሆኑ ተመላክቷል።

study mode አሁን ላይ ለ free, pro እና ለplus ተጠቃሚዎች Available ነው። ተጠቃሚዎችም website ላይ tools የሚለውን ከነኩ በኋላ study and learn የሚለውን በመምረጥ እና በአፕሊኬሽን ደግሞ የፎቶ icon ከነኩ በኋላ study and learn የሚለውን በመምረጥ ይህንን feature መጠቀም ይችላሉ።

©tech zone

https://t.me/amharictutorialclass
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
የ12ኛ ክፍል ውጤት ሊለቀቅ 1 ወር ብቻ ቀረው!!

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል ።

ትምህርታቸውን በሰላም እና ፀጥታ ምክንያት ያልወሰዱ 4,966 ተፈታኞች ሲሆኑ ፈተናውን ከነሐሴ 26 - 28/2017 ዓ/ም ድረስ በወረቀት እንደሚወስዱ ይጠበቃል።

ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ደግሞ መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ተማሪዎችን መቀበል ይጀመራሉ🙌


🟢https://t.me/amharictutorialclass 🟢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8👏2
ሀምሌ  27/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ) 

የአማራ ክልል  ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!
(Amhara region's #grade_6th_Result_released)
6
typing
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
9😁5👍4
typing
አማራ ክልል ትምህርት ቢሮ outstanding students achivement በማለት ውጤታቸውን እና ፎቶአቸውን ከለቀቃቸው 98. 5 እና በላይ አማካይ ውጤት ካስመዝገቡ 19 ተማሪዎች ውስጥ

1. ደሴ ከተማ = 8
2. ባህርዳር = 4
3. ደብረ ታቦር = 2
4. ደብረ ብርሃን = 2
5. ጐንደር = 1
6. ምዕራብ ጎጃም = 1
7 . ሰሜን ወሎ = 1 ና ቸው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
15👍3🔥3😁2
😂🤣🥲☺️😊🙂 Loading!

Grade  6 and Grade 8 Result for South Ethiopia Region will be released soon. (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ 6ኛ ክፍል እና 8ኛ ፈተና ውጤት ዛሬ ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም. ይለቀቃል)

Stay tuned for official updates!
@ministrygrade8ethiobot @ministrygrade8ethiobot

https://t.me/amharictutorialclass
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🔥42