የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Central Ethiopia region's #grade_8th_Result_released)
ስለሆነም ቢሮው የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ውጤት ይፋ ማድረጉን አሳውቋል።
ከTelegram ሳትወጡ @ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🤗3❤1
TECH ETHIOPIA 🇪🇹 pinned «⚠️ ከቻናል ወይም ከግሩፑ ከወጣቹ የኛን 📱 bot መጠቀም አትችሉም:: ውጤት አላሳይም ካላቹ ለዛ የሚሆነው:: ❗️ »
Grade 8 and grade 6 Results for Amhara Region will be released this night. (የአማራ ክልል የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ሀምሌ 20/2017 ዓ.ም. ይለቀቃል)
Stay tuned for official updates!
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
ሁላቹም ዉጤቱን ለማየት SUBSCRIBE የሚለውን ተጭናችሁ ስለቀቅ ቶሎ ታያላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7🔥2👏2🤗2
ሀምሌ 20/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ)
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Amhara region's #grade_8th_Result_released)✅ ከTelegram ሳትወጡ ✅ ✅ @ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Amhara region's #grade_8th_Result_released)
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👏2👍1🔥1
የአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ያላያቹ የሚዝገባ ቁጥራችሁን ላኩ👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤗7🔥6❤3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏3❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9🔥4👍1
ከየት አካባቢ ነዉ የምትኖሩት (just for information)
Anonymous Poll
4%
አዲስ አበባ
5%
ሐዋሳ
1%
ጂማ
8%
ኦሮሚያ
23%
ደቡብ
51%
አማራ
9%
ሌላ (comment አድርጉ)
❤15👏7👍6
ሀምሌ 21/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ)
የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ውጤት ይፋ ሆነ!
✅ ከTelegram ሳትወጡ 🟢 @ministrygrade8ethiobot ⛔
@ministrygrade8ethiobot⛔
@ministrygrade8ethiobot🔗
የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ውጤት ይፋ ሆነ!
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12
ሀምሌ 22/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ)
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Central Ethiopia region's #grade_6th_Result_released)
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Central Ethiopia region's #grade_6th_Result_released)
❤10🤗1
በትግራይ ክልል የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
የትግራይ ክልል የት/ት ጥራት ኤጀንሲ እንዳስታወቀው ትግራይ ውስጥ ካሉ 80 ወረዳዎች ወስጥ 79 ወረዳዎች በ1165 መፈተኛ ጣቢያዎች 65041 (33215 ሴት) ተማሪዎች ተፈትነው ከሰው ንክኪ በፀዳ ቴክኖሎጂ ፈተናው መታረሙንና በዚሁ መሰረትም 61140 (94.06%) ተማሪዎች ወደቀጣዩ ክፍል ማለፋቸውን አሳውቋል። ከነዚህ ውስጥ 31246 ሴቶች መሆናቸው ታውቋል
3901 (5.94%) የደገሙ ሲሆን 2026(3.02%) በተለያየ ምክንያት ያልተፈተኑ መሆናቸው ታውቋል።
ማለፍያ ነጥቡም
1. ለትግርኛ ተናጋሪዎች ፦ ለሴቶች 39% እናበላይ አማካይ ውጤት፣ ለወንዶች ደግሞ 40% በላይ፣
2. ለሳሆን ኩናማን ቋንቋ ተናጋሪዎች፦ ለሴቶች 38%ና በላይ አማካይ ውጤት፣ ለወንዶች ደግሞ 39% በላይ፣
3. ለዓይነ-ስውራን፦ ለሴቶች 37%ና በላይ፣ ለወንዶች 38%ና በላይ፣
ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ወደ ቀጣዩ ክፍል እንዲዘዋወሩ ተወስኗል። ይላል ከክልሉ ት/ቢሮ ያገኘነው መረጃ።

❤12👍3🤗1
እባኮትን ውጤትዎን ለማየት በቴሌግራም Botችን ውስጥ ከዚህ በታች የተጠቀመውን መልእክት ይመልከቱ፦
📨 ይህንን መንገድ ይከተሉ፦
የመመዝገብያ ቁጥር እና ፣ የመጀመሪያ ስም (በአማርኛ)
ምሳሌ፦
1234567890 ፣ አበበ
💡 አስታውሱ፦
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8🤗1
✅ በአማራ ክልል የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በዌብሳይት እና ቴሌግራም ቦት ይፋ ተደርጓል።
ሆኖም ግን ተማሪዎች ውጤቱን በማየት ረገድ የሲስተም ችግር እንዳጋጠማቸው አሳውቀዋል።
" ውጤታችሁን ከምሽቱ 11፡00 እስከ ጠዋቱ 2፡00 ድረስ እንዲሁም ከቀኑ 6፡30-8፡00 ድረስ ማየት ትችላላችሁ " - ትምህርት ቢሮ
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ችግሩ የተከሰተው የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እርማት ጋር ተያይዞ በኔትወርክ መጨናነቅ የተፈጠረ ነው ብሏል። በሌላ በኩል ፥ #የ6ኛ_ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ታርሞ እንደተጠናቀቀ በቅርብ ቀን ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ ቢሮው ገልጿል። @ministrygrade8ethiobot✅ @ministrygrade8ethiobot ✅
ሆኖም ግን ተማሪዎች ውጤቱን በማየት ረገድ የሲስተም ችግር እንዳጋጠማቸው አሳውቀዋል።
" ውጤታችሁን ከምሽቱ 11፡00 እስከ ጠዋቱ 2፡00 ድረስ እንዲሁም ከቀኑ 6፡30-8፡00 ድረስ ማየት ትችላላችሁ " - ትምህርት ቢሮ
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ችግሩ የተከሰተው የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እርማት ጋር ተያይዞ በኔትወርክ መጨናነቅ የተፈጠረ ነው ብሏል። በሌላ በኩል ፥ #የ6ኛ_ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ታርሞ እንደተጠናቀቀ በቅርብ ቀን ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ ቢሮው ገልጿል። @ministrygrade8ethiobot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8❤7🔥3
ሀምሌ 25/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ)
የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!
(Oromia region's #grade_6th_Result_released)
የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!
(Oromia region's #grade_6th_Result_released)
❤3👍3
ከ300 በላይ ሰው ያለው ግሩፕ ላይ ቦቱን ADMIN አድርጉ ከዛ ከ300 በላይ ሰው ሊኖረው ይችላል ለምትሉት ሰው ላኩና admin ያድርግ ዶላር ታገኛላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥1