TECH ETHIOPIA 🇪🇹
2.8K subscribers
143 photos
1 video
1 file
71 links
Download Telegram
#Remedial #Result

የ2017 የሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።
እናም በዚህ ከ telegram ሳትወጡ የEXIT Exam ውጤታችሁንና የሪሜዲያል ውጤት ማየት ትችላለችሁ። ⬇️⬇️⬇️

@ETHIORESULTSBOT
@ETHIORESULTSBOT
@ETHIORESULTSBOT

➡️ ማለፊያ ነጥብ ለናቹራል 250፤ ለሶሻል ተማሪዎች ደግሞ 200 ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12
📱 Breaking News.....Loading!

Grade 8 and grade 6 Results for Central Ethiopia Region will be released this night. (የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ሀምሌ 19/2017 ዓ.ም. ከሰዓት ይለቀቃል)

Stay tuned for official updates!

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot

⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️

ሁላቹም ዉጤቱን ለማየት SUBSCRIBE የሚለውን ተጭናችሁ ስለቀቅ ቶሎ ታያላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1210🔥10👏10
⚠️ ሀምሌ  19/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ) 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል  ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Central Ethiopia region's #grade_8th_Result_released)

ስለሆነም ቢሮው የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ውጤት ይፋ ማድረጉን አሳውቋል።


ከTelegram ሳትወጡ @ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🤗31
TECH ETHIOPIA 🇪🇹 pinned «⚠️ከቻናል ወይም ከግሩፑ ከወጣቹ የኛን 📱 bot መጠቀም አትችሉም:: ውጤት አላሳይም ካላቹ ለዛ የሚሆነው:: ❗️»
📱 Breaking News.....Loading!

Grade 8 and grade 6 Results for Amhara Region will be released this night. (የአማራ ክልል የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ሀምሌ 20/2017 ዓ.ም. ይለቀቃል)

Stay tuned for official updates!

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot

⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️

ሁላቹም ዉጤቱን ለማየት SUBSCRIBE የሚለውን ተጭናችሁ ስለቀቅ ቶሎ ታያላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7🔥2👏2🤗2
ሀምሌ  20/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ) 

የአማራ ክል
ል  ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Amhara region's #grade_8th_Result_released) ከTelegram ሳትወጡ @ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6👏2👍1🔥1
የአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ያላያቹ የሚዝገባ ቁጥራችሁን ላኩ👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤗7🔥63
የአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ለማየት /AM እያላቹ ላኩ
8👍8
🤍 video ይሰራላችሁ እንዴት ዉጤት ማየት እንዳለባቹ 💡
Anonymous Poll
78%
አዎ
22%
አይ መጠቀም እንችላለን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏32
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚠️ ይህ ቪዲዮ ተመልከቱ ዉጤት እንዴት በቀላሉ ማየት እንደምትችሉ @ministrygrade8ethiobot @ministrygrade8ethiobot @ministrygrade8ethiobot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
9🔥4👍1
ከየት አካባቢ ነዉ የምትኖሩት (just for information)
Anonymous Poll
4%
አዲስ አበባ
5%
ሐዋሳ
1%
ጂማ
8%
ኦሮሚያ
23%
ደቡብ
51%
አማራ
9%
ሌላ (comment አድርጉ)
15👏7👍6
#news
⚠️⚠️⚠️⚠️
የግማሾቻቹ ውጤት system ላይ አልገባም(N/A) ነው, በማስገባት ላይ ናቸዉ ታግሳቹ ጠብቁ❗️❗️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍92👏2
ሀምሌ  21/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ) 

የጋምቤላ  ክልል  ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት
ውጤት ይፋ ሆነ!

ከTelegram ሳትወጡ 🟢 @ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot 🔗
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7
🎉🎉 እስካሁን ድረስ ውጤት የተለቀቀባቸው ክልሎች 🎉🎉

1️⃣ Addis Ababa 😀
2️⃣ Dire Dawa 😀
3️⃣ Oromia 😀
4️⃣ Afar 😀
5️⃣ Central Ethiopia 😀
6️⃣ Amhara 😀
7️⃣ Gambela 😀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12
ሀምሌ  22/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ) 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል  ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Central Ethiopia region's
#grade_6th_Result_released)
10🤗1
በትግራይ ክልል የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

የትግራይ ክልል የት/ት ጥራት ኤጀንሲ እንዳስታወቀው ትግራይ ውስጥ ካሉ 80 ወረዳዎች ወስጥ 79 ወረዳዎች በ1165 መፈተኛ ጣቢያዎች 65041 (33215 ሴት) ተማሪዎች ተፈትነው ከሰው ንክኪ በፀዳ ቴክኖሎጂ ፈተናው መታረሙንና በዚሁ መሰረትም 61140 (94.06%) ተማሪዎች ወደቀጣዩ ክፍል ማለፋቸውን አሳውቋል። ከነዚህ ውስጥ 31246 ሴቶች መሆናቸው ታውቋል

3901 (5.94%) የደገሙ ሲሆን 2026(3.02%) በተለያየ ምክንያት ያልተፈተኑ መሆናቸው ታውቋል።

ማለፍያ ነጥቡም
1. ለትግርኛ ተናጋሪዎች ፦ ለሴቶች 39% እናበላይ አማካይ ውጤት፣ ለወንዶች ደግሞ 40% በላይ፣
2. ለሳሆን ኩናማን ቋንቋ ተናጋሪዎች፦ ለሴቶች 38%ና በላይ አማካይ ውጤት፣ ለወንዶች ደግሞ 39% በላይ፣
3. ለዓይነ-ስውራን፦ ለሴቶች 37%ና በላይ፣ ለወንዶች 38%ና በላይ፣
ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ወደ ቀጣዩ ክፍል እንዲዘዋወሩ ተወስኗል። ይላል ከክልሉ ት/ቢሮ ያገኘነው መረጃ።
12👍3🤗1
📌 የውጤት ለማየት መመሪያ (ለአማራ ክልል 8ተኛ ክፍል ተማሪዎች)
እባኮትን ውጤትዎን ለማየት በቴሌግራም Botችን ውስጥ ከዚህ በታች የተጠቀመውን መልእክት ይመልከቱ፦

📨 ይህንን መንገድ ይከተሉ፦
የመመዝገብያ ቁጥር እና ፣ የመጀመሪያ ስም (በአማርኛ)

ምሳሌ፦
1234567890 ፣ አበበ

💡 አስታውሱ፦

💭 የመጀመሪያ ስምዎን በአማርኛ ፊደል ያስገቡ። @ministrygrade8ethiobot @ministrygrade8ethiobot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8🤗1
በአማራ ክልል የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በዌብሳይት እና ቴሌግራም ቦት ይፋ ተደርጓል።
ሆኖም ግን ተማሪዎች ውጤቱን በማየት ረገድ የሲስተም ችግር እንዳጋጠማቸው አሳውቀዋል።

" ውጤታችሁን ከምሽቱ 11፡00 እስከ ጠዋቱ 2፡00 ድረስ እንዲሁም ከቀኑ 6፡30-8፡00 ድረስ ማየት ትችላላችሁ " - ትምህርት ቢሮ

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ችግሩ የተከሰተው የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እርማት ጋር ተያይዞ በኔትወርክ መጨናነቅ የተፈጠረ ነው ብሏል። በሌላ በኩል ፥ #የ6ኛ_ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ታርሞ እንደተጠናቀቀ በቅርብ ቀን ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ ቢሮው ገልጿል። @ministrygrade8ethiobot @ministrygrade8ethiobot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍87🔥3
ሀምሌ 25/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ)

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!
(Oromia region's #grade_6th_Result_released)
3👍3