TECH ETHIOPIA 🇪🇹
2.8K subscribers
143 photos
1 video
1 file
71 links
Download Telegram
@ministrygrade8ethiobot, you can see what they said about /oro above.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
ውጤት ያላያችሁ ስማችሁን በትክክል አና ምዝገባ ቁጥራችሁን ላኩ Groupu ላይ ለምስታስገቡ ቅድሚያ አንሰጣለን 👇👇👇
የ2017 የኦሮሚያ ክልል 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
---------
ኦትቢ - ሐምሌ 09/2017 የኦሮሚያ ክልል የ2017 ዓም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
በክልሉ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወንድ 251,120 ፤ ሴት 237,338
በድምር 488,458 ስሆኑ ፤ ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል ወንድ 205,113 (81.7%) ሴት 179,388 (75.6%)
በድምሩ 384,498 (78.7%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ወደ ሚቀጥለው ክፍል ተዛውሯል።

ውጤት ለማየት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ።

@ministrygrade8ethiobot

🆔 @ministrygrade8ethiobot

@ministrygrade8ethiobot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7👍4
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚገባበት እለት መሆኑ ተነገረ

መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የቀጣዩ አመት የዩኒቨርስቲ ት/ት ይጀመራል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ጳጉሜ ላይ ይፋ ይሆናል በማለት እስከዚያም ድረስ የሚቆየው ፈተና ያልወሰዱና በመጪው ነሐሴ ወር ለፈተና የሚቀመጡ ቀሪ ተፈታኝ ተማሪዎች በመኖራቸው መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።

በተለያየ ምክንያት ዘግይተው ትምህርት የጀመሩ በመኖራቸው ነው ፈተና እኩል ያልወሰዱ ተፈታኞች ያሉት በማለትም በመሆኑም ጳጉሜ ወር ላይ የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት ከታወቀ በኋላ መስከረም 8 ቀን ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚጀምርበት እለት እንደሚሆን ሚኒስትሩ ገልጸዋል።

የትምህርት ካላንደርን በአግባቡ አክብሮ በመስራት የፈተና ጊዜያትንም ላለመሻማት ይሰራል ሲሉ ያከሉት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ከመስከረም ጀምሮ ጥብቅ አሰራር እንደሚኖር ገልጸዋል።

እንደ ሀገር እኩል ውጤት ተናግሮ በእኩል ትምህርት ለማስጀመር ሲባል ቀሪ ያልተፈተኑ ተፈታኝ ተማሪዎችን ጠብቆ ማስጨረስ እንደሚገባ የተናገሩት የትምህርት ሚኒስትሩ በራሳቸው ፈቃድና ምክንያት አስቀድመው ፈተና ላይ ካልተቀመጡት በቀር ሌሎቹ የመመዘኛ መስፈርቱ አካል መሆናቸውን ገልጸዋል።
22
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል?

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በጳጉሜን ወር 2017 ዓ.ም እንደሚገለፅ ተናግረዋል፡፡

"በማረሚያ ቤት ያሉ የሕግ ታራሚዎች፣ በአማራ ክልል ፈተናውን መውስድ ያልቻሉ ተማሪዎች እንዲሁም ዘግይተው ትምህርት ለጀመሩ ተፈታኝ ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተናውን በነሐሴ ወር ከሰጠን በኋላ ጳጉሜን ላይ ውጤት እናሳውቃለን" ብለዋል፡፡

ሁሉም ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች መስከረም 08/2018 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ይገባሉ ያሉት ሚኒስትሩ፤ ከመስከረም እስከ ሰኔ የሚለው የትምህርት ካላንደር በ2018 ትምህርት ዘመን ሙሉ በሙሉ እንደሚተገበር ገልፀዋል፡፡

ዘንድሮ ውጤት አምጥተው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ባለፈው ዓመት ከነበረው 5.4% የተሻለ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች እነደሚያልፉ ተስፋ እንደሚያደርጉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/amharictutorialclass
🔻https://t.me/amharictutorialclass
11👍1
🔔 የሀረሪ ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! ( Harari regions #grade_8th_Result_released)

በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለውን ሂደት በዚሁ የዲጂታል አገልግሎት እያከናወነ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ቢሮው የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ውጤት ይፋ ማድረጉን አሳውቋል። 🔄@ministrygrade8ethiobot ⚡️@ministrygrade8ethiobot 🖱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👍5👏1
ልጅ ለሚወልድ 38ሺ ዶላር ጉርሻ
****
ደቡብ ኮርያ በቡዛን ከተማ ሳሀ-ጉ በተባለ አውራጃ የህዝብ መጠን እያነሰ በመምጣቱ ልጅ መውለድን ለማበረታታት ትዳር መስርተው ልጅ ለሚወልዱ ጥንዶች ለእያንዳንዳቸው 38, 000 ዶላር ገንዘብ፣ የመኖርያ ጥቅማጥቅም እና የሰርግ ወጪ ድጋፍ እያደረገች ነው።



🖥 https://t.me/amharictutorialclass
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4👏4😁3🔥2
ዜና!
ሀምሌ  15/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ) 

የአፋር ክልል  ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Afar region's
#grade_8th_Result_released)

ስለሆነም ቢሮው የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ውጤት ይፋ ማድረጉን አሳውቋል። https://t.me/amharictutorialclass 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6👏3👍2
⚠️ከቻናል ወይም ከግሩፑ ከወጣቹ የኛን 📱 bot መጠቀም አትችሉም:: ውጤት አላሳይም ካላቹ ለዛ የሚሆነው:: ❗️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍64
📣 እንዴት የኛን ቦት መጠቀም እንዴምትችሉ #ቪድዬ እየተሰራላችሁ ውጤት መቼ ይለቀቃል ብላቹ ማሰብ መጨነቅ የለም ማታ እንዴት እንደሆነ ቪድዮ ይለቀቃል::❗️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2👏2
#Remedial #Result

የ2017 የሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።
እናም በዚህ ከ telegram ሳትወጡ የEXIT Exam ውጤታችሁንና የሪሜዲያል ውጤት ማየት ትችላለችሁ። ⬇️⬇️⬇️

@ETHIORESULTSBOT
@ETHIORESULTSBOT
@ETHIORESULTSBOT

➡️ ማለፊያ ነጥብ ለናቹራል 250፤ ለሶሻል ተማሪዎች ደግሞ 200 ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12
📱 Breaking News.....Loading!

Grade 8 and grade 6 Results for Central Ethiopia Region will be released this night. (የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ሀምሌ 19/2017 ዓ.ም. ከሰዓት ይለቀቃል)

Stay tuned for official updates!

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot

⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️

ሁላቹም ዉጤቱን ለማየት SUBSCRIBE የሚለውን ተጭናችሁ ስለቀቅ ቶሎ ታያላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1210🔥10👏10
⚠️ ሀምሌ  19/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ) 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል  ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Central Ethiopia region's #grade_8th_Result_released)

ስለሆነም ቢሮው የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ውጤት ይፋ ማድረጉን አሳውቋል።


ከTelegram ሳትወጡ @ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🤗31
TECH ETHIOPIA 🇪🇹 pinned «⚠️ከቻናል ወይም ከግሩፑ ከወጣቹ የኛን 📱 bot መጠቀም አትችሉም:: ውጤት አላሳይም ካላቹ ለዛ የሚሆነው:: ❗️»
📱 Breaking News.....Loading!

Grade 8 and grade 6 Results for Amhara Region will be released this night. (የአማራ ክልል የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ሀምሌ 20/2017 ዓ.ም. ይለቀቃል)

Stay tuned for official updates!

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot

⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️

ሁላቹም ዉጤቱን ለማየት SUBSCRIBE የሚለውን ተጭናችሁ ስለቀቅ ቶሎ ታያላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7🔥2👏2🤗2
ሀምሌ  20/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ) 

የአማራ ክል
ል  ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Amhara region's #grade_8th_Result_released) ከTelegram ሳትወጡ @ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6👏2👍1🔥1
የአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ያላያቹ የሚዝገባ ቁጥራችሁን ላኩ👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤗7🔥63
የአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ለማየት /AM እያላቹ ላኩ
8👍8
🤍 video ይሰራላችሁ እንዴት ዉጤት ማየት እንዳለባቹ 💡
Anonymous Poll
78%
አዎ
22%
አይ መጠቀም እንችላለን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏32